Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የተማሪዎች ውጤት ለማየት የነበረው ቦት አሁን ፍጹም በሙሉ Update ተደርጎ በቀላሉ ውጤት ለማየት የሚቻል እንዲሆን ተሻሽሎ መጣ።
አሁንም ይሞክሩ፤ ውጤታችሁን እያያችሁ፣ እኛም ከእርስዎ ጋር ለመሻሻል አስተያየትዎን እንጠብቃለን።
@ministrygrade8ethiobot
🗣 አስተያየትዎን ላኩ፤ የቦቱን አገልግሎት ያሻሽሉ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
#ጥቆማ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሉት ለ2018 ትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴት እና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል።
በትምህርት ቤቶቹ ለመማር ፍላጎት ያላችሁና በ2017 የትምህርት ዘመን በ6ኛ እና 8ኛ ከፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች አማካኝ (Average) 80 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ከሐምሌ 14-18/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ በኦንላይን http://bs.ministry.et ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
የመግቢያ ፈተና ለ9ኛ ክፍል አመልካቾች ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም እና ለ7ኛ ክፍል አመልካቾች ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
ፈተና የሚሰጥበትን ቦታ በቀጣይ የሚያሳውቅ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።
ለጥቆማ➡️ @ministry2017result

ለጥቆማ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
ሀምሌ 09/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ)
የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Oromia region’s #grade_8th_Result_released)
በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለውን ሂደት በዚሁ የዲጂታል አገልግሎት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል።

TECH ETHIOPIA 🇪🇹 pinned «ሀምሌ 09/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ) የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Oromia region’s #grade_8th_Result_released) በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት)…»
ውጤት ያላያችሁ ስማችሁን በትክክል አና ምዝገባ ቁጥራችሁን ላኩ Groupu ላይ ለምስታስገቡ ቅድሚያ አንሰጣለን 👇👇👇
የ2017 የኦሮሚያ ክልል 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
---------
ኦትቢ - ሐምሌ 09/2017 የኦሮሚያ ክልል የ2017 ዓም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
በክልሉ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወንድ 251,120 ፤ ሴት 237,338
በድምር 488,458 ስሆኑ ፤ ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል ወንድ 205,113 (81.7%) ሴት 179,388 (75.6%)
በድምሩ 384,498 (78.7%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ወደ ሚቀጥለው ክፍል ተዛውሯል።
ውጤት ለማየት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ።
✅ @ministrygrade8ethiobot
🆔 @ministrygrade8ethiobot
✅ @ministrygrade8ethiobot
---------
ኦትቢ - ሐምሌ 09/2017 የኦሮሚያ ክልል የ2017 ዓም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
በክልሉ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወንድ 251,120 ፤ ሴት 237,338
በድምር 488,458 ስሆኑ ፤ ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል ወንድ 205,113 (81.7%) ሴት 179,388 (75.6%)
በድምሩ 384,498 (78.7%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ወደ ሚቀጥለው ክፍል ተዛውሯል።
ውጤት ለማየት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍4
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚገባበት እለት መሆኑ ተነገረ
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የቀጣዩ አመት የዩኒቨርስቲ ት/ት ይጀመራል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ጳጉሜ ላይ ይፋ ይሆናል በማለት እስከዚያም ድረስ የሚቆየው ፈተና ያልወሰዱና በመጪው ነሐሴ ወር ለፈተና የሚቀመጡ ቀሪ ተፈታኝ ተማሪዎች በመኖራቸው መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።
በተለያየ ምክንያት ዘግይተው ትምህርት የጀመሩ በመኖራቸው ነው ፈተና እኩል ያልወሰዱ ተፈታኞች ያሉት በማለትም በመሆኑም ጳጉሜ ወር ላይ የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት ከታወቀ በኋላ መስከረም 8 ቀን ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚጀምርበት እለት እንደሚሆን ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
የትምህርት ካላንደርን በአግባቡ አክብሮ በመስራት የፈተና ጊዜያትንም ላለመሻማት ይሰራል ሲሉ ያከሉት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ከመስከረም ጀምሮ ጥብቅ አሰራር እንደሚኖር ገልጸዋል።
እንደ ሀገር እኩል ውጤት ተናግሮ በእኩል ትምህርት ለማስጀመር ሲባል ቀሪ ያልተፈተኑ ተፈታኝ ተማሪዎችን ጠብቆ ማስጨረስ እንደሚገባ የተናገሩት የትምህርት ሚኒስትሩ በራሳቸው ፈቃድና ምክንያት አስቀድመው ፈተና ላይ ካልተቀመጡት በቀር ሌሎቹ የመመዘኛ መስፈርቱ አካል መሆናቸውን ገልጸዋል።

❤22