✅ ሰላም Tech Zone ቤተሰቦች፤
እንደሚታወቀው በ2017 ዓ.ም. የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኞች ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ውጤት ከቀናት በፊት ተለቋል፡፡
ስለሆነም ሌሎች ክልሎች የፈተና ውጤት እስከሚያሳውቁና እስከሚለቁ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ እያሳወቅን ከዚህ ጋር በተያያዘ አዳዲስ መረጃዎች ለሌሎችም ይደርስ ዘንድ የTech Zone ማህበራዊ ሚዲያዎችን እንድታጋሩ እንጠይቃለን፡፡
● Share ✅ https://t.me/amharictutorialclass

❤8👍3🗿1
📹 ela tv - Mastewal Eyayu - Merareche - | መራርጬ - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video) →
👤 #ELLA_RECORDS →
Formats to download ↓
👤 #ELLA_RECORDS →
Formats to download ↓
👍2
አንድ ድሀ ሰውዬ እድሜ ልኩን ለፍቶ ያጠራቀመውን ሁሉ አፍስሶ ለብዙ አመታት ቤት ሲሰራ ይቆይና ያጠናቅቀዋል።በነጋታው ጠዋት የአካባቢው ሰዎች በቦታው ተሰባስበው የሰውየውን የብዙ አመት ልፋትና በቤቱ ውስጥ ለመኖር የነበረውን ጉጉት ስለሚያውቁ እያዘኑ አንዳንዶች ሲያየው እጅግ በጣም ያዝናል! ሌሎች ደግሞ አይ ራሱን ያጠፋል! ሲባባሉ ድሀው ሰውዬ ደረሰ።
ሆኖም ግን በቀጣዩ ቀን ቤተሰቦቹን ይዞ ሊገባው ሲዘጋጅ ቤቱ ተደርምሶ ወድሞ ያድራል።
ሰውዬው ከፍርስራሹ ፊት በርከክ አለና ድምፁን ከፍ አድርጎ "ጌታ ሆይ ዛሬ እንዲወድም ስላደረግከው አመሰግንሀለሁ! በእጅጉ እንደምትወደኝም አረጋግጫለሁ!" እያለ በደስታ ማመስገን ጀመረ።
ያዝናል ወይም ራሱን ያጠፋል ብለው ሲጨነቁ በደስታ ተሞልቶ ሲያመሰግን ያዩት የአካባቢው ሰዎችም "ለምንድን ነው በደስታ ተሞልተህ የምታመሰግነው? የወደመው እኮ ከልጅነት እስከሽምግልና ያጠራቀምከውን ገንዘብ፣ ብዙ ጉልበትና ጊዜ አፍስሰህ የሰራኸው ቤትህ ነው?" ብለው ጠየቁት።
ሰውዬውም በደስታ እንደተሞላ እንዲህ አላቸው፦
"አያችሁ ወገኖቸ! አስባችሁታል ይህ ውድመት ነገ ማታ ከገባንበት በኃላ ቢከሰት ኖሮ ምን እንደሚፈጠር? እኔም፣ ልጆቸም፣ ባለቤቴም፣ የቤት ዕቃየም፣ የቤት እንስሳቶቸም ይህኔ አንኖርም ነበር እኮ!" አላቸው።
ያኔ የደስታው ምክንያት ሲገለጥላቸው እነሱም በሰውየው አስተዋይነት ተደንቀው አብረው ፈጣሪን አመሰገኑ ይባላል።
የፖስቴ መልዕክት ሲጠቃለል፦ ባጣነው ነገር ከማልቀስ ይልቅ በአተረፍነው ነገር መደሰት ይሻላል። በጎውን ነገር ስለማናስተለው ነው እንጅ ሁሉም ነገር የሚሆነው ለበጎ ነው! አስተዋይ አእምሮ ይስጠን ለማለት ነው
💻 @amharictutorialclass ✅
#share
❤14👍5
የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት ይፋ ይሆናል፡፡
(ሰኔ 25/2017 ዓ.ም) የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።
የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 10-12/2017 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 192 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ። @amharictutorialclass

👍6❤3
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት 50% እንዲሆን በዛሬው እለት ወስነዋል።
(ሰኔ 25/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት በከተማ አስተዳደሩ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ መሰጠቱን እንዲሁም በ2017 የትምህርት ዘመን ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት በመስራቱ የተመዘገበው ውጤት አበራታች መሆኑን ተናግረዋል።
ዶክተር ዘላለም አያይዘውም በ2017 ዓ.ም የሒሳብና እንግሊዘኛ ትምህርትን ለማሻሻል ተግባራዊ የተደረገው ስትራቴጂ በተማሪዎች ውጤት መረጋገጡን በተጨማሪም የከተማ አስተዳደሩ በትምህርት ዘርፉ ላይ ባደረገው ትኩረት ውጤቱ መመዝገቡን ተናግረው ፈተናውን በአጭር ጊዜ በማረም ውጤቱ ይፋ እንዲሆን ቀን ከሌት ሲሰሩ ለቆዩ የፈተና ክፍል ባለሙያዎችና ሂደቱን ሲደግፉ ለነበሩ አመራሮች ምስጋና አቅርበዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ በበኩላቸው በከተማ አስተዳደሩ በ2017 ዓ.ም 79,034 ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸውን ገልጸዋል፡፡ @amharictutorialclass ✅

❤6👍2
ቀለም ዜና!
ሰኔ 25/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ)
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Addis Ababa #grade_6th_Result_released)
በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለውን ሂደት በዚሁ የዲጂታል አገልግሎት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል።
በመሆኑም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ (Web browser Application)
ላይ @ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot
@ministrygrade8ethiobot ማየት ትችላላችሁ

❤19👍7
Forwarded from TECH ETHIOPIA 🇪🇹 (TEGENE)
📢 የምስራች ለድሬዳዋ ተማሪዎች!
የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ተለቋል!
ውጤታችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫንና የመለያ ቁጥራችሁን (Admission Number) በማስገባት በቀላሉ መመልከት ትችላላችሁ።
ለሁሉም ተማሪዎች መልካም ውጤት እንመኛለን!
ሊንክ 👇
@DiredawaMinistrybot ✅ @DiredawaMinistrybot ✅ @DiredawaMinistrybot ✅ @DiredawaMinistrybot ✅

የአንድሮይድ አፕ ደቨሎፐር ከሆንክ፤ በአመት 1 ሚሊዮን ዶላር ልክፈልህ እያለህ ነው የቴሌግራም ባለቤት። በትንሹ ከ140 ሚሎዮን በር በላይ በአመት ታፍሳለህ።
በል! አመልክት እስኪ!
Telegram’s looking for an Android dev — who’ll earn $1M / year after tax. 🧻
🥇 The only way in is to win our coding contest that ends on July 11. The task? Implement the animation from this mockup in our open-source Android app. 🤖 https://t.me/contest/420
➡️አቅም ላላቸው ደቨሎፐሮች ላኩላቸው።

❤2👍2
#National_id
Nnational id ተመዝግባችሁ በተለያዩ ምክነያቶች FIN እና FAN ቁጥር የሌላችሁ ማለትም:-
🔵እስከ አሁን ካልተላከላችሁ።
🔵ስልካችሁ ከጠፋባችሁ።
🔵በተለያዩ ምክነያቶች delete ከሆነባችሁ።
እንደዲሁም በተመሳሳይ ምክይያቶች ካጣችሁት መልሳችሁ የምታገኙበትን መንገድ እናሳያችሁ።
በመጀመሪያ *9779# ትደውላላችሁ።
በመቀጠል የነዋሪ አገልግሎት የሚለውን ትመርጣላችሁ። (አሁን ላይ 1 ላይ ስለሚገኝ 1ን ትፅፋላችሁ)
በመጨረሻም 1 ቁጥርን መምረጥ በድጋሚ ማስላክ ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ የብሄራዊ መታወቂያ FIN እና FAN ማስላክ የምትችሉት ስትመዘገቡ በሰጣችሁት ስልክ ቁጥር ብቻ ነው።
🔗@amharictutorialclass

❤6👍5
''በገንዘብ ከሚበልጡህ ሰዎች ጋር ስትውል አሳ ይመግቡሀል በውቀት ከሚበልጡህ ሰዎች ጋር ስትውል ደግሞ አሳ ማጥመድንም አሳ መመገብንም ያስተምሩሀል።
ምርጫው ያንተ ነው።
ምርጫው ያንተ ነው።
❤8👍7🔥2