TECH ETHIOPIA 🇪🇹
2.79K subscribers
143 photos
1 video
1 file
71 links
Download Telegram
and comment your name and registration number to see thee result
👍2
Top Score of A.A GRADE 8 Students
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
15
Forwarded from TECH ETHIOPIA 🇪🇹
እንኳን ወደ ኢትዮጵያ የ8ተኛ ክፍል የተማሪ ውጤት ማሳያ በደህና መጡ! 🇪🇹

💻 @ministrygrade8ethiobot 🤔

📌 ለምን ይህን ቦት ይጠቀሙ?
ውጤትዎን በፍጥነት ያግኙ!
በአዲስ አበባ፣ አማራ፣ ኦሮሚያ እና ደቡብ ምዕራብ ክልሎች ይሰራል።
ቀላል እና ለመጠቀም ቀላል።
በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ ይገኛል።
የተማሪ ፎቶዎን ከውጤቱ ጋር ይመልከቱ!
ዉጠት ሲለቀ ለማወቅ ይመዝገቡ!

📲 አጠቃቀም:
1️⃣ /start በማስቀመጥ ይጀምሩ።
2️⃣ ቋንቋዎን ይምረጡ (እንግሊዝኛ ወይም አማርኛ)።
3️⃣ ክልልዎን ይምረጡ።
4️⃣ የምዝገባ ቁጥርዎን እና የመጀመሪያ ስምዎን ያስገቡ።
5️⃣ ውጤትዎን ወዲያውኑ ይመልከቱ!

🆔 @ministrygrade8ethiobot

🆔 @ministrygrade8ethiobott
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1916👌4😁2
🖱አሁን ላይ የተለቀቀው የ grade8 #አድስ_አበባ ተማሪዎች ብቻ ነው ።⚠️ የክልል አልተለቀቀም ስለቀቅ ለማየት 🤔@ministrygrade8ethiobot🤔ይግቡ #START ❗️ይጫኑ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍53🗿3
ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው???

መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው። ነገርግን መኖር ማለት ራስህ መሆን፣ ለዓላማ መቆም፣ ህሊናን አለመዘንጋት፣ ፍርድን አለማጓደል፣ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው ራስን መስዋዕት ማድረግ ብሎም አርዕያ የሚሆን ነገር ጥሎ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው???

🗣ዶ/ር ምህረት ደበበ
20👍9
🖱ዉጤት ያላያቹ @ministrygrade8ethiobot ያሳያል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7👍5👌2
አጠቃቀሙ የ @ministrygrade8ethiobot ያልገባቹ video ይሰራላቹ? 👍❤️
👍64
⚠️የቀጣይ ክልሎች ሰለቀቅ የዚህ ቻናል በተሴቦች ቀድማቹ ታያላችሁ:: leave እያደረጋቹ የሚትወጡ ተመልሳቹ አትገቡም❗️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍106👌3
ሰላም Tech Zone ቤተሰቦች፤

እንደሚታወቀው በ2017 ዓ.ም. የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኞች ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ውጤት ከቀናት በፊት ተለቋል፡፡

ስለሆነም ሌሎች ክልሎች የፈተና ውጤት እስከሚያሳውቁና እስከሚለቁ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ እያሳወቅን ከዚህ ጋር በተያያዘ አዳዲስ መረጃዎች ለሌሎችም ይደርስ ዘንድ የTech Zone ማህበራዊ ሚዲያዎችን እንድታጋሩ እንጠይቃለን፡፡

● Share https://t.me/amharictutorialclass
8👍3🗿1
1
3👍1
👍32
👍1
8👌2
👍43
7👍4
#News

Hack ማድረግ ሲከበዳቸዉ 💀💀😂

#TechZone @amharictutorialclass
5😁5🗿3👌1
📹 ela tv - Mastewal Eyayu - Merareche - | መራርጬ - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video)
👤 #ELLA_RECORDS

Formats to download ↓
👍2
አንድ ድሀ ሰውዬ እድሜ ልኩን ለፍቶ ያጠራቀመውን ሁሉ አፍስሶ ለብዙ አመታት ቤት ሲሰራ ይቆይና ያጠናቅቀዋል።
ሆኖም ግን በቀጣዩ ቀን ቤተሰቦቹን ይዞ ሊገባው ሲዘጋጅ ቤቱ ተደርምሶ ወድሞ ያድራል።
በነጋታው ጠዋት የአካባቢው ሰዎች በቦታው ተሰባስበው የሰውየውን የብዙ አመት ልፋትና በቤቱ ውስጥ ለመኖር የነበረውን ጉጉት ስለሚያውቁ እያዘኑ አንዳንዶች ሲያየው እጅግ በጣም ያዝናል! ሌሎች ደግሞ አይ ራሱን ያጠፋል! ሲባባሉ ድሀው ሰውዬ ደረሰ።
ሰውዬው ከፍርስራሹ ፊት በርከክ አለና ድምፁን ከፍ አድርጎ "ጌታ ሆይ ዛሬ እንዲወድም ስላደረግከው አመሰግንሀለሁ! በእጅጉ እንደምትወደኝም አረጋግጫለሁ!" እያለ በደስታ ማመስገን ጀመረ።

ያዝናል ወይም ራሱን ያጠፋል ብለው ሲጨነቁ በደስታ ተሞልቶ ሲያመሰግን ያዩት የአካባቢው ሰዎችም "ለምንድን ነው በደስታ ተሞልተህ የምታመሰግነው? የወደመው እኮ ከልጅነት እስከሽምግልና ያጠራቀምከውን ገንዘብ፣ ብዙ ጉልበትና ጊዜ አፍስሰህ የሰራኸው ቤትህ ነው?" ብለው ጠየቁት።
ሰውዬውም በደስታ እንደተሞላ እንዲህ አላቸው፦
"አያችሁ ወገኖቸ! አስባችሁታል ይህ ውድመት ነገ ማታ ከገባንበት በኃላ ቢከሰት ኖሮ ምን እንደሚፈጠር? እኔም፣ ልጆቸም፣ ባለቤቴም፣ የቤት ዕቃየም፣ የቤት እንስሳቶቸም ይህኔ አንኖርም ነበር እኮ!" አላቸው።

ያኔ የደስታው ምክንያት ሲገለጥላቸው እነሱም በሰውየው አስተዋይነት ተደንቀው አብረው ፈጣሪን አመሰገኑ ይባላል።
የፖስቴ መልዕክት ሲጠቃለል፦ ባጣነው ነገር ከማልቀስ ይልቅ በአተረፍነው ነገር መደሰት ይሻላል። በጎውን ነገር ስለማናስተለው ነው እንጅ ሁሉም ነገር የሚሆነው ለበጎ ነው! አስተዋይ አእምሮ ይስጠን ለማለት ነው


💻 @amharictutorialclass

#share
14👍5
የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት ይፋ ይሆናል፡፡

(ሰኔ 25/2017 ዓ.ም) የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።

የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 10-12/2017 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 192 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ። @amharictutorialclass
👍63