ሆልዲንጉ ለችግሮች መፍትሄ መፍጠር ለሚችሉ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች 10 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ሊሰጥ ነው።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የስታርታፕ ምህዳር ውስጥ ያሉ ተግዳሮቶችን መቅረፍ የሚያስችል “ካማ” የተሰኘ መርሐግብር አስጀምሯል።
የሆልዲንጉ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ብሩክ ታዬ (ዶ.ር) እንደገለጹት ይህ መርሐግብር ስምንት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያውያን “ሥራ ፈጣሪዎች ፣ ስታርታፖች እና የፈጠራ ባለሙያዎች ጋር በመተባበር ሀገር በቀል መፍትሔዎችን እንዲያዳብሩ፣ በተግባር እንዲፈትሹ እና ወደ ገበያ እንዲያሸጋግሩ ዕድል…

“የመስኖ ልማት ላይ በትኩረት መሥራት ይገባል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የወቅታዊ የግብርና ልማት ሥራዎች አፈጻጸምን ከባለድርሻ አካላት ጋር ገምግሟል።
በግምገማ መድረኩ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በሜካናይዜሽን፣ በአፈር ለምነት፣ በአትክልት እና ፍራፍሬ ክላሥተር፣ መስኖ ልማት እና ሌሎች ተግባራት ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ ተናግረዋል።
ምርትን በፍጥነት በመሠብሠብ ወደ መስኖ ልማት…

❤1
ድምጽ ለሌላቸው ሕጻናት ድምጽ እንሁን – የሕጻን ቤተልሄም ኀይሉ ማኅበረሰብ አቀፍ የትብብር ጥሪ!
የሕጻናትን መብት እና ደኅንነት በተግባር ማረጋገጥ እንዲሁም ለተጋላጭ ሕጻናት ልዩ ትኩረት መስጠት የሁሉም አካላት የጋራ ኀላፊነት መኾኑ ተመላክቷል።
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ37ኛ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ21ኛ ጊዜ የሚከበረው የዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀን “ትኩረት እና እንክብካቤ ለሁሉም ሕጻናት” በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የማጠቃለያ ዝግጅት በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በመድረኩ ላይ የተገኙት…

❤6
ከሜዳው ውጭ ባደረጋቸው ስድስት ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ ግብ በማስቆጠር የመሐመድ ሳላህን ታሪክ የደገመው አሌክሳንደር አይሳክ!
በሊቨርፑል መለያ የግብ ቁጥሩን በእጥፍ ያሳደገው አሌክሳንደር አይሳክ!
የሊቨርፑሉ አጥቂ አሌክሳንደር አይሳክ ዘንድሮ በሁሉም ውድድር ግቦችን በማስቆጠር ድንቅ ብቃቱን አሳይቷል።
ስዊድናዊው አጥቂ በዚህም በዘንድሮው 2026/27 የውድድር ዘመን ለቀያዮቹ ያስቆጠራቸውን ግቦች 9 በማድረስ፤ በ2025/26 የውድድር ዘመን በ22 ጨዋታዎች አስቆጥሮት የነበረውን…
https://www.ameco.et/sport/7136/

ኪሊያን ምባፔ በ7 ተከታታይ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ግብ ያስቆጠረ የመጀመሪያው ፈረንሳዊ ተጫዋች ኾነ።
የሪያል ማድሪዱ አጥቂ ኪሊያን ምባፔ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ በሰባት ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ ግብ በማስቆጠር ይህንን ታሪክ የሠራ የመጀመሪያው ፈረንሳዊ ተጫዋች ኾኗል።
ፈረንሳዊው ኮከብ በእነዚህ ሰባት ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ ግብ ያስቆጠረው በባየር ሙኒክ (በሁለት ጨዋታዎች)፣ በኢንተር ሚላን፣ በሮማ፣ በአርቢ ላይፕዚግ፣…
https://www.ameco.et/sport/7139/

ጋሪ ኔቪል ኤርሊንግ ሃላንድ ማንቸስተር ሲቲን ለቆ ሪያል ማድሪድን ሊቀላቀል እንደሚችል ተነበየ።
የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች እና የስፖርት ተንታኝ ጋሪ ኔቪል፤ ኖርዌያዊው የማንቸስተር ሲቲ አጥቂ ኤርሊንግ ሃላንድ በመጨረሻ ክለቡን በመልቀቅ ወደ ስፔኑ ኀያል ክለብ ሪያል ማድሪድ እንደሚያመራ ያለውን ግምትገልጿል።
ኔቪል ስለ ተጫዋቹ የወደፊት ዕጣ ፈንታ በሰጠው አስተያየት፤ ሃላንድ ቢበዛ በ18 ወራት…
https://www.ameco.et/sport/7143/

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ ራምኬል ሎክ የኑዌር ዞን እግር ኳስ ክለብ ዋና አሠልጣኝ ኾነ።
የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ ራምኬል ሎክ በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የሚሳተፈውን የኑዌር ዞን እግር ኳስ ክለብ ዋና አሠልጣኝ ኾኗል።
ተጫዋቹ የትውልድ ቦታው የኾነውን ክለብ እንዲመራ በመመረጡ ከተጫዋችነት ሕይወቱ በኋላ ወደ አሠልጣኝነት ሙያ ገብቷል። ባለፈው ዓመት አጋማሽ በደቡብ ሱዳን ፕሪሚየር…
https://www.ameco.et/sport/7146/

ፎረስት ባለፈው ግንቦት ወር ያስመዘገበውን ድል ተከትሎ ከ1979 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በቼልሲ ላይ ተከታታይ ድል ለማግኘት ዛሬ ይፋለማል።
የኖቲንግሃም ፎረስት እና የቼልሲ የ12ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ዛሬ ሲቀጥል፡-
የጨዋታው መርሐ ግብር፡ ዛሬ ምሽት 5፡00 በሲቲ ግራውንድ ስታዲየም ይካሄዳል።
የኖቲንግሃም ፎረስት ወቅታዊ ሁኔታ፡ በአሠልጣኝ ኦሊቨር ግላስነር የሚመራው ቡድን በ17ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲኾን፣ ከወራጅ ቀጣናው…
https://www.ameco.et/sport/7150/

የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት፦
✈️ የመሬት ጠረጋ ዝግጅት በቅርቡ ይጠናቀቃል።
✈️ የፕሮጀክቱ ቀጣይ ምዕራፍ የሆነውን የአውሮፕላን መንደርደሪያ ለመገንባት በአሁኑ ወቅት በጨረታ ሂደት ላይ ይገኛል፤
✈️ በቦታው ከ4 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች እና ማሽኖች በሰው ሠራሽ አስተውሎት ታግዘው እየሠሩ ነው።
✈️ ፕሮጀክቱን መጀመር አትችሉም ብንባልም፣ ሥራው መጀመሩ ማሳካት እንደሚቻል የታየበት ነው።
(📍#ምክር_ቤት…