አማራ ፋኖ📡
470 subscribers
141 photos
12 videos
2 files
151 links
በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈
Download Telegram
አብይ አህመድ የአማራን ህዝብ ጥያቄ በተለይ ደግሞ ታሪካዊ ርስቶቹንና የማንነት ጥያቄዎችን በሰላማዊ፣ በዴሞክራሲያዊና ህገመንግስቱን መሠረት አድርጎ ይመልስልናል ስትል የነበርክ የቆሻሻ ገንዳ ላይ ዝምብ ሁሉ እስከዛሬ የት ከርመህ ነው ዛሬ አብይ አህመድ አስወረረን እያልክ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትለው? አብይ አህመድ በሚሊዮን የሚቆጠር አማራን ሲያሳርድ፣ ሲያፈናቅል፣ ሲገድልና በአማራነት እና በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት ሲከፍት አንተ ከፊት ሆነህ መንገድ ጠቋሚ አልነበርክ? ሚሊሻና አድማ ብተና ስታሰለጥን፣ ስምሪት ስትሰጥ እና መረጃ ስታቀብል መክረምህን የማናውቅ ይመሰልሃል? Selective accommodation የተደረገልህ መስሎህ አማራን ስታድንና ስታሳድን መክረምህን የረሳን ይመስልሃል? ምርጫህን አድርገሃል። ከጠላት ጋር አብረሃልና ኑሮህ የአሳማ ሞትህ ደግሞ የውሻ ነው!

የአማራ ህዝብ ጠላቱን ያውቃል። እንዴት መታገል እንዳለበትም ያውቃል። እንዴት እንደሚያሸንፍም በተግባር ያሳይሃል።

ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ!
ዘላለማዊ ውርደት ለብአዴን!
ሽንፈት ለፋሺሽቱ አገዛዝ!

©ረ/ፕ ትንግርቱ ገ/ፃዲቅ

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ በሕይወት አለ የሚሉ መረጃዎች በስፋት እየወጡ እየተመለከትን ነው። መረጃው ተዓማኒነት የጎደለው ቢመስልም በትኩረት እየተከታልነው ነው። ውድ የአማራ ፋኖ ቤተሰቦች በዚህ ጉዳይ መረጃው አለን የምትሉ በውስጥ ልታደርሱን ትችላላችሁ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AmharafanoZ
ቀይ ባህር ላይ ስንጠብቀው በአማራ ክልል ተራራዎች ወድቆ ተገኘ‼️

ከአመታት በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት ነኝ የሚለው ቡድን ባህር ኃይል አቋቁመናል ብሎ ሲበተረፍ ቀይ ባህርን በኃይል ለመንጠቅ የታሰበ መስሎን ነበር። ለካስ ባህር ኃይሉ በአማራ ክልል በሚገኙ ተራራዎች ላይ የሚነሱ ጎርፎች እና ምንጮችን ታሳቢ አድርጎ የተመሰረተ ኃይል ኖሯል😂😂😂

ለማንኛውም አሳዎቹ ለአንበሳው እራት ለመሆን በገፍ ገብተዋል። ለነገሩ አሳ አንበሳን አያጠግብም ቢጨንቅ ነው እንጂ!!! ይቅናህ አንበሳዬ!!

#ድል ለአማራ ፋኖ!!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
አፈትልኮ የወጣ መረጃ!

በራያ ቀጠና አገዛዙ በንፁሃን ላይ ጭፍጨፋ ለመፈጸም ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። ለዚህ ተግባር  እንዲሆን የምስራቅ አማራ ፋኖ መለዬ ዩኒፎርምን በመልበስ የአገዛዙ ወታደሮች ድርጊቱን ለመፈፀም የተያዘው ዕቅድ በፋኖ የደህንነት መዋቅር መረጃ ደርሶበታል።

አገዛዙ በንፁሃን ደም ስልጣን ለማራዘም ቀውስ መገለጫው ሁኗል።

በዚህ መንገድ ፋኖን ከሕዝብ ለመነጠል የሚደረገው የከሰረ ፖለቲካ ተቀባይነት እንደሌለው መታወቅ አለበት!

@Ethio 251

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
የኬንያ ጦር ዋና አዛዥ ጄኔራል ፍራንሲስ ኦጎላ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ። እንዲሁም 8 የኬንያ ጦር አባላት ሞተዋል

አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያውስ ምርኮኛ መቼ ይሆን እንደዚህ ዓይነት ዝሆን ሎተሪ የሚወጣለት? ምንአለበት እንደ ኬንያው አቻህ ወግ ቢደርስህ ብሬ ላላ
😂😂😂

#ድል_ለአማራ_ፋኖ

ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናሉን ይቀላቀሉ!!👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
~ ሰበር ዜና!

የግዮናውያን ተከላካይ ንሥሮች እርምጃ ወሰዱ!

የቀንድ አውጣው መንግሥት በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ነዋሪ ነጋዴዎችን ግብር ክፈሉ በማለት እያስጨነቀ ሲሆን፣ ግብር አንከፍልም ባሉ የተለያዩ ግለሰቦች እና  ድርጅቶችን በማሸግ እና በማዋከብ ላይ ይገኛል።

በዚህም የተነሳ ጉዳዩን በአንክሮ ሲከታተሉ የቆዩት የግዮናውያን ተከላካይ ንሥሮች በዳግማዊ ምንይልክ ክ/ከተማ ልዩ ስሙ ሐያት ፔንሲዮን አከባቢ የተለያዩ ሱቆችንና ድርጅቶችን ሲያሽጉ በተገኙ የቀንድ አውጣው መንግሥት ሦስት ተላላኪ ጉዳይ ፈፃሚዎች ላይ የቦ*ምብ ጥ*ቃት ተፈፅሞባቸዋል።

ከዚኽ በኋላም የአማራን ህዝብ በማስጨነቅ በመሰል ተግባራት ላይ ተሰማርታቸሁ የቀንድ አውጣውን መንግሥት ተልዕኮ ለመፈፀም ደፋ ቀና በምትሉ ተላላኪዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ ተጠናቅሮ የሚቀጥልባችሁ መሆኑን ለማስገንዘብ እንዎዳለን ሲሉ ንስሮቹ አሳስበዋ።

የግዮናውያን ተከላካይ ንሥሮች ከሽቅርቅሯ ወይዘሮ  ባህርዳር  ከተማ!

መረጃው:- የአሻራ ሚዲያ ነው!

#ድል ለአማራ ፋኖ!

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ
!!👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
የአማራ ሕዝብ የማንነትና ወሰን ጉዳይ በሕልውና ትግሉ ሂደት 
ቀይ መስመር ነው! 

(ከአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በወቅታዊ የትግሉ ሁኔታ የተሰጠ መግለጫ)

‹የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ› አደረጃጀቶቹን አስፍቶ በአዲስ ምዕራፍ ወደትግል ሲገባ የሕዝባችንን ተጨባጭ ሁኔታዎች በመገምገም ነው፡፡ ቀጠናው የትግል ማዕከል ሆኖ ለረዥም ጊዜ የቆየባቸውን መነሻ ምክንያቶች ከወቅታዊ ሁኔታዎች አኳያ በማጤን፣ የአማራ ሕዝብ የተጋረጠበትን የሕልውና አደጋዎች ጠንቅቆ ይረዳል፡፡ 

ትግላችን የሕልውና ነው ስንል ጠላቶቻችን ሕዝባችንን በአገር አልባነት፣ በተቅበዥባዥነት እንዲኖር እየፈፀሙ ያለውን ፋሽስታዊ ተግባር በማየት ነው። ትግላችን የሕልውና ነው ስንል ጠላቶቻችን ቢችሉ ሕዝባችንን ጨርሶ ለማጥፋት ካልሆነም ርስትና ማንነቱን የተቀማ የተበተነ፣ የፖከቲካ ቋት የሌለው፣ በኢኮኖሚም ተንበርካኪ ማኀበረሰብ ለመፍጠር ያቀዱትን ክፉ ዕቅድና እየፈፀሙ ያለውን ተግባር በተጨባጭ በመረዳት ነው። ትግላችን የሕልውና ነው ስንል ጠላቶቻችን ተሳክቶላቸው ቢያሸንፉን በባርነት እንኳን እንዳንኖር እንደሚፈልጉ ስለምናውቅ ነው። 

እነዚህ ተጨባጭ አደጋዎች የአማራ ሕዝብ የሕልውና አደጋ ውስጥ ከተውታል፡፡ የአማራ ሕዝብ ትግል የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ማኀበራዊ ጥያቄዎቹን ለማስመለስ ሳይሆን ቅድሚያ እንደሕዝብ ሕልውናውን ለማስከበር ያለመ ነው፡፡ በዚህ ትግል ሂደት ውስጥ የአማራ ሕዝብ የትግል አስኳል የሆኑ ታሪካዊ ርስቶቻችን፣ የማንነታችን አካል የሆነው ሕዝባችን ሕልውና የትግሉ ዋነኛ መነሻ ነጥብ መሆኑ ሊዘነጋ አይገባም፡፡ 
በዚህ የሕልውና ትግላችን በጠላትነት የፈረጅነው ሕዝብ የለም፤ አይኖርምም፡፡ ነገር ግን በየትኛውም ሁኔታ የአማራ ሕዝብ ሕልውናን የማይቀበሉ፣ ሰብአዊ ክብራችን ተገፎና ተዋርደን እንድንኖር አበክረው የሚሠሩ የሕዝባችንን ሕልውና ለማጥፋት፣ ታሪካዊ ርስቶቹን በቀጥታ ጥቃትም ሆነ በሴራ ፖለቲካ ለመንጠቅም ሆነ አሳልፎ ለመስጠት የሚሰሩ የትኞቹም አካላት የሕዝባችን ጠላቶች ናቸው፡፡ 
በዚህ የትግል ማዕቀፍ ውስጥ የአማራ ሕዝብ የጥቃት ምንጭ የሆነው ብአዴን-ብልጽግና እርሱ እንደትሮይ ፈረስ ያገለገላቸውና እያገለገላቸው ያሉ የእርሱ የቀድሞም ሆነ የአሁን አለቆች የአማራ ሕዝብ ጠላቶች ናቸው፡፡ የአማራ ሕዝብ አሁን ለገባበት ምስቅልቅል የዳረጉት በልጆቹ ከፍተኛ መስዋዕትነት ነጻ ያወጣቸውን ታሪካዊ ርስቶቹን አሳልፎ በመስጠት ሂደት ውስጥ ዛሬም ታሪክ ይቀር የማይለው ክህደት የፈጸመው ብአዴን-ብልጽግና ነው፡፡ 
ይህን ሂደት ለማሳካት በጓዳ የፖለቲካ ስምምነት አድርገው፡- የአማራ ሕዝብ መከታ የነበረውን ልዩ ኃይል እንዲፈርስ አድርገዋል፤ ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታት በሚል በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ዓላማ ያለው ጦርነት ታውጇል፡፡ አሁን ደግሞ ወረራውን በበጀት፣ በወታደራዊ ሎጀስቲክና በወታደራዊ ሽፋን ደግፈው መንገድ እየመሩ  በራያ አላማጣ፣ ራያ ኦፍላና ኮረም በኩል ወረራውን ማስፈጸም ላይ ናቸው፡፡ 
እዚህ ላይ ልብ ሊባል የሚገባው እውነታ፣ የአማራ ርስቶችን ዳግም ለመውረር የተነሳው ትሕነግ፣ በእርሱ ዘንድ "ቋሚ ወዳጅ፣ ቋሚ ጠላት የለም" የሚለው ዓለም አቀፋዊ የፖለቲካ መርህ አይሰራም። አማራን ቋሚ ጠላቱ አድርጎታል። በ1968 ዓ.ም. በማንፌስቶው ላይ ያሰፈረውን ጠላትነት በቋሚነት ይዞት ዘልቋል፡፡ አቅምና እድል ባገኘበት ጊዜ ሁሉ አማራ ላይ የጥፋት ሰይፉን መዝዞ አጥቅቶታል። ይህ የሃምሳ ዓመት ደመኛ ጠላትነት የተከለ ኃይል የአማራና ትግራይ ሕዝብ የጋራ አብሮነት ድልድዩን ከቀደመው በከፋ ሁኔታ እየናደው ነው፡፡ ዛሬም ጊዜና ሁኔታዎችን አስልቶ በአማራ ሕዝብ ላይ የጭካኔ ሰይፉን ከአፉት የሚመዝ እንደሆነ በምስራቅ አማራ በኩል ያደረገው ሰሞነኛ ወረራ ጉልህ ማሳያ ነው፡፡ 
እንደ አማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ፖለቲካዊ ግምገማ፣ ትሕነግ ከቀደመ ስህተቱ የሚማር ሳይሆን፤ ለመሳሳት የሚኖር፤ በአማራ ጥላቻ የተለከፈ፣ የወጣበትን ሕዝብ ከወንድሞቹ ጋር ደም ማቃባትን ፖለቲካ አድርጎ ያመነበት፣ ፋሺዝምን ዕድሜ ልኩን መመሪያው ያደረገ የጥፋት ኃይል በመሆኑ ከእርሱ ሊቃጣ የሚችልን ጥቃት መመከት ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው፡፡


ባለፉት ሦስት አስርት ዓመታት የአማራ ሕዝብ ሲዋደቅላቸው የኖረው ራያ አላማጣ፣ ራያ ኦፍላ፣ ኮረም፣ ወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ታሪካዊ ርስቶቻችን በሁኔታዎች የማይቀያየሩ፣ ቋሚና ዘላቂ የማንነት እና የክብር ጉዳይ ነው፡፡ 

እነዚህ ታሪካዊ የአማራ ርስቶች የግዛት ሁኔታና የሕዝባችን ሥነ-ልቦናዊ ስሪት የሚወሰኑ የዕጣ ፈንታው ወሳኝ ጉዳዮች በመሆናቸው በሕልውና ትግሉ ሂደት ቀይ መስመር ሆነው የሚታዩ ናቸው፡፡ 
 
በመሆኑም የአማራን ሕዝብ ከበባ ውስጥ ለማስገባት በየአቅጣጫው የተከፈተውን አማራዊ ጥቃት በብቃት ለመመከት፣ በእስካሁኑ ተጋድሏችን የትግሉ ሰማዕታት በአንድነት ሕይወታቸውን የሰጡለትን  የአማራ ሕዝብ ፍትሐዊ ትግል በጽናትና በቁርጠኝነት እንደምናስቀጥል እያረጋገጥን የሚከተሉትን የትግል ጥሪዎች እናስተላልፋለን፡- 



1) በሁሉም ቀጠና ለምትገኙ የፋኖ አመራሮቻችንና አባላቶቻችን፡- የጀመርነው የህልውና ትግል ውስብስብና ዘርፈ ብዙ ግንባሮች ያሉት መሆኑ ታውቆ የጀመርናቸው ወታደራዊ ውህደቶች ተፋጥነው ‹አንድ ወታደራዊ ጠቅላይ መምሪያ› በመፍጠር ለሕዝባችን እንድናበስረው እየጠየቅን፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀወስ ጠማቂ የሆነው ትሕነግ ከተደጋጋሚ ታሪካዊ ስህተቶቹ ባለመማር በአማራ ሕዝብ ርስትና ማንነት ላይ እብሪታዊ ወረራ መፈጸሙ፣ ለዚህ ደግሞ የብአዴን ብልጽግና ችሮታ በግልጽ መታየቱ የፋኖን ወደአንድ ወታደራዊ ጠቅላይ መምሪያነት መምጣት የግድ ያደርገዋል፡፡ ስለሆነም የህልውና ትግላችን ግንባሮች እየሰፉ በመሆኑ በየአቅጣጫው የምንከፍለውን ዋጋ በሚመጥን መልኩ ለሁኔታዎች ምላሽ የሚሰጥ አደረጃጀት እንድንፈጥር ጥሪያችንን እናቀርባለን!! 

2) ለአማራ ሕዝብ፡- ተገደን በገባንበት የሕልውና ትግል፤ የአማራን ሕዝብ እንደሕዝብ ወደፊት የማሻገር አልያም እንደሕዝብ የመጥፋት ወሳኝ ታሪካዊ ዕጥፋት (historical juncture) ላይ መሆናችንን በማመን በዚህ የሕልውና ትግል ማሸነፍ ለኛ ትውልድ ብቻ ሳይሆን ለሚቀጥለው መቶ ዓመት ለሚመጡ ተከታታይ ትውልዶች የሕልውና ማረጋገጫ እንደሆነ በማመን አምርሮ መታገል ይገባል፤ በአማራ ሕዝብ ላይ  የተመዘዘው የጥፋት ሰይፍ ጠላቶቻችን “አማራ አንገቱ አንድ ነው” በሚል እምነት ሁሉንም አማራ ዒላማ ያደረገ ስለመሆኑ በተጨባጭ እያየነው ነው፡፡ ህጻን አረጋዊ፣ ሴት እናት፣ ሀብታም ደሃ፣ የተማረ ያልተማረ፣ ሙስሊም ክርስቲያን ሳይል በጅምላ የሚቀነጥስ የጅምላ ጥፋት በአማራ ሕዝብ ላይ ታውጇል፡፡

በቅርቡ በተካሄደው የኮማንድ ፖስት ግምገማ የፋሽስቱ አገዛዝ ቀንደኛ አገልጋይ የሆነው ሌ/ጀኔራል ብርሃኑ በቀለ በዳዳ በተናገረው ንግግር ውስጥ፡- ‹‹የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ ተነስቶ እየተዋጋን ነው፤ ንጹሃን የሚባል የለም፤›› ማለቱን ከውስጥ አርበኞቻችን አረጋግጠናል፡፡ ስለሆነም የአማራ ሕዝብ ብቸኛው መዳኛው የጀመረውን ተጋድሎ አጠናክሮ መቀጠል፣ እንደሕዝብ እየደረሰበት ላለው ጥቃት ምላሹም እንደሕዝብ መሆን ይኖርበታል፡፡
3) ለትግራይ ሕዝብ ማስተላለፍ የምንፈልገው መልዕክት፡- ሥርዓት ይመጣል፣ ሥርዓት ያልፋል፤ የሕዝብ መስተጋብር ግን ቋሚና ዘላቂ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ይልቁንም ደግሞ ሰሜኑ ክፍል በኢትዮጵያ ዳር ድንበር መጥበብና መስፋት ሂደት ውስጥ በርካታ ሥርዓታትን ያሳለፈ፣ በእነዚህ የታሪክ ሂደቶች ጉልበተኞች ሲነሱ ሲወድቁ፣ ሕዝቡ ግን ለጥንታዊቷ ለመካከለኛዋ አልፎም ለዘመናዊቷ ኢትዮጵያ የግዕዝ ስልጣኔን ያወረሰ፣ ሴማዊ የባህል ተዋሃጅ፤ የውጭ ወራሪ ጠላቶችን በአንድነት በመመከት፣ አንድ ቤተሰብ ሆኖ ለሺህ ዘመናት በአብሮነት ዘልቋል፡፡ ይሁን እንጅ ትሕነግ በፈጠረው ሐሳዊ ትርክት፣ መዋቅራዊ ጥቃቶች፣ የግዛትና የማንነት ጭፍለቃዎች የተነሳ አብሮነታችን አደጋ ላይ ሊውድቅ ችሏል፡፡ በዚህም በታሪካችን ውስጥ ያልታየ የጋራ ጥፋት ለማስተናገድ ተገደናል፡፡ ካለፈው ጉዳታችን በአብሮነት ራሳችን ለማከም አንዳችን ለሌላኛችን መድሐኒት መሆን ሲገባን ትሕነግ የአማራ ርስትና ማንነቶችን ዳግም ለመንጠቅ፣ ከድርጅቱ ዕድሜ በታች የሆነ ሁለቱን ሕዝብ በማፋጀት ሥልጣኑን ለማስቀጠል ያለመ የደም ግብር የለመደ ግለሰብን አምኖ ለጦርነት ተነስቷል፡፡ 

እንደአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ፣ ወደዳግም ጦርነት ተመልሰን የምንገባ ከሆነ ሁኔታዎችን አባባሽ እንጂ ገልጋይ የለንም፤ ከዚህ በኋላ የምናደርገው ጦርነት የማያቋርጥ የመጠፋፋትና የከፋ እልቂት የሚታወጅበት መሆኑን አውቃችሁ ድርጅቱ ከያዘው የጥፋት መንገድ እንዲታረም፣ ትብብር ልትነፍጉት ይገባል፡፡ ትላንት የተፈጠሩ በርካታ ስህተቶችን በጋራ እናርማለን በሚል የያዝነውን ብሩህ ተስፋ ከሚያጨልም ድርጊት እንዲቆጠብ በማድረግ የሁለቱ ሕዝብ ምሁራን እንደአንድ ቤተሰብ የሚታየውን የአማራ እና የትግራይ ሕዝብ ለእውነተኛ እርቅና አንድነት መንገዱን በጋራ እንድትጠርጉ ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን! 

4) ለመላው ኢትዮጵያዊያን፡- ኢትዮጵያ በታሪኳ እንዲህ ዓይነት የጥፋት ዘመን አስተናግዳ እንደማታውቅ የታሪክ ገጾች ምስክር ናቸው፡፡ በጦርነት አዙሪት ትውልድና አገር እያወደመ ያለው ኦሕዴድ-ብልጽግና ወከልኩት ለሚለው ሰፊው የኦሮሞ ሕዝብ የመከራ ምንጭ ሆኖበታል፤ ለቀሪው ኢትዮጵያ ሕዝብ አደጋ ሆኗል፤ ይህ አገራዊ መናጋት የኢትዮጵያን ፍርሰት እያፋጠነው ነውና የኢትዮጵያ ሕዝብ ለጠባብ ቡድንተኝነቱ ጥቅም ሲል ሀገር እያፈረሰ ያለውን አገዛዝን ለማስወገድ የምናደርገውን ትግል በአንድነት እንዲቀላቀለን ጥሪያችንን እናቀርባለን!   


5) በውጭው ዓለም ለምትገኙ የአማራ ልጆችና የአማራ ትግል አጋሮቻችን፡- የገጠመን የሕልውና ጦርነት ዘርፈ ብዙ ነው፡፡ ጦርነቱ አካላዊ ብቻ ሳይሆን የኢኮኖሚ፣ የዲፕሎማሲ፣ የሥነ-ልቦና፣ የሚዲያ፣ የመረጃ፣… ወዘተ ነው፡፡ በአማራ ሕዝብ ትግል ውስጥ የሀሳብና የፋይናንስ ምንጭ በመሆን የሚታገለው ዲያስፖራው ‹ባለንበት ሁኔታ ሁሉም አማራ የሕልውና ትግሉ አካል መሆን አለበት› በሚለው መርኾችን ትግሉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ እያቀረብን፤ እንደሕዝብ በዚህ የሕልውና ትግል ውስጥ ሁሉም አማራና አጋሮቻችን በመክሊቱ ተሳትፎ ሊኖረው ይገባል፤ ዲያስፖራ ወገናችን በጊዜና በቦታ ርቀት ሳትገደቡ ለምታደርጉት ተጋድሎ በትግሉ ሰማዕታት ጓዶቻችን ስም እያመሰገን፤ የትግሉን የዕድገት ደረጃዎች በመገምገም ተልዕኳችሁን ማሳደግ፣ ሚናችሁን ለይታችሁ ከሁኔታዎች ጋር በማጣጣም ትግላችሁን ማጠናከር ይጠበቅባችኋል፡፡ በዚህ አጋጣሚ የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ላቀረበው የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ ፈጣን ምላሽ በመስጠት ትግሉን በገንዘብ እንድትደግፉ ጥሪችንን እናቀርባለን!! 

በመጨረሻም የሕልውና ትግላችን ፍትሐዊ እና እውነተኛ በመሆኑ፣ በትግል ጉዟችን የማንጠራጠረው ሀቅ ቢኖር የጠላቶቻችንን አይቀሬ ሽንፈት ነው፡፡ የፋሽስቱ ዐቢይ አሕመድ አገዛዝ አይቀሬውን ውርደት፣ መራራውን የሽንፈት ጽዋ በቅርቡ ይጎነጨዋል፡፡ እስከዛው ታላላቆቻችን አርበኞች በተግባር እንዳስተማሩን በሞት ሸለቆ ሳይታለፍ ታሪክ መቀየር አይቻልምና አማራ በከበረ መስዋዕትነቱ ድሉን ያጸናል!!
የማይሰበረው አማራ ለሕልውናው፣ ለክብሩና ለታሪኩ በጽናት መፋለሙን ይቀጥላል!!

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ
ጎንደር-ኢትዮጵያ
©ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ
አገዛዙ ብርክ ይዞታል‼️

የሸዋ ፋኖዎች እርስበርሳቸው ተጫረሱ እያሉ ሲበጠረቁ የነበሩ የብልግ*ና አፈቀላጤዎች ዛሬ እንዲህ በአንድነት ቆመው፤ በጋራ ለመታገል መወሰናቸውን ሲገልፁ ሲሰሙ ምን ዋጣቸው? አቤት ጭንቀታቸው፣ አቤት ፍራታቸው ታዬኝ! ይሄኔ ሽንት በሽንት ሆነዋል ምድረ ዳይፐራም!!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ !!

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ!!👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
ሰበር _የድል ዜና‼️
ጎንደር | ደንቢያ የአስከሬን ክምር
!!

ፋኖ ትናንት አመሻሽ በሰራው ኦፕሬሽን ብዙ የጎመኔ ስራዊት አባል ሙትና ቁስለኛ ሲሆን አንድ የአድማ ብትና አባል እና አንድ ቃኝ መሀንዲስ ተማርከዋል ። ይህ ጥቃት ሲደርስበት ከተለያዩ አካባቢዎች አስፍሮት የነበረውን ወራሪ ሰራዊት ወደ አይንባ እያቀረበ ሲሆን በመጣበት አቅጣጫ እየቀነደሹት ውለዋል። 

#ድል ለአማራ ፋኖ

ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
~ ከውስጥ አርበኛ የተላከ ወሳኝ ወታደራዊ የጦር አመራር ነውና ለፋኖዎቻችን እናድርሳቸው‼️

ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች፥ ታንኮችና፥ መድፎች ከRPG አያመልጡም!

ያሸመቀ፥ በተለያዩ መንገዶች camouflaged የሆነ (ቅጠል በመልበስ ሊሆን ይችላል፥ ከአፈር ጋር ለመመሳሰል ጆኒያ ለብሶ ሊሆን ይችላል) RPG ይዞ አንድ ወይ ሁሉት ልክ እንደርሱ camouflaged የሆኑ ክላሽ የታጠቁ ጀሌዎችን ይዞ በፍጥነትና በጥንቃቄ surgically ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎቹ፥ ታንኮቹና መድፎቹ ወዳሉበት ይጠጋ። አርበኞቻችን መንገዱን በሚገባ ስለሚያውቁት ቀስ ብለው፥ እንደ ሰርጎ ገብ አሳብረው ይጠጉት።

ከዚያም በአማካይ 700-800 ሜትር ርቀት ላይ ኢላማዎቹ ሲገቡ አንዴ፥ ቢበዛ ሁለቴ በRPG መምታት ነው።

ትንሽ ሊያስቸግር የሚችለው ታንክ ነው። ምክንያቱም ከmain armour በተጨማሪ reactive armour አለው። እርሱ ላይ የተተኮሱት ቅንቡላዎች ዋናውን የታንኩን body ሳያገኙት እንዲፈነዱ የሚያደርግ መከላከያ ነው።

(ከታች በምስል አያይዝላችኋለሁ) ስለዚህ እርሱ ችግር ሊፈጥር ስለሚችል፥ ሁለቴ መምታት ሊያስፈልግ ይችላል።

አንዴ ለreactive armourኡ አንዴ ደግሞ ለmain armourኡ። ያኔ ይደመሰሳል። ስለዚህ የRPG ተኳሹ ቢያንስ ሁለት የRPG ቅንቡላ ይዞ መሄድ አለበት።

ከዚያ በተረፈ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች እና መድፎች፥ ዙ 23ትም ሊሆን ይችላል አንድ RPG ይበቃቸዋል። አይዞን!

ክላሽ የያዙት ጀሌዎች የሚያስፈልጉት RPG ተኳሹ ቢታይ ሽፋን እንዲሰጡት ነው።

ካስፈለገ አንደኛው ጀሌ የራሱንም የRPG ተኳሹንም ክላሽ ይያዝ።
ኢላማዎቹ በRPG ከተመቱ በኋላ RPG ተኳሹም ክላሽ ታጥቆ ወደ ወገን ይዞታ መመለስ ይችላል። ያ ቡድን በቂ የክላሽ ተተኳሾችን መያዙ አይረሳ።
የእጅ ቦንቦችንም ቢታጠቅ አይከፋም። እንበርታ!

✍️ በጥንቃቄ ይህን ካሳካን ያሰለፈው ታንክ፥ ዙ 23፥ ብረት ለበስ ተሽከርካሪ፥ መድፍ ምንም አይፈይደውም!

#ድል ለመላው አማራ ፋኖ!

(መረጃው ከዉስጥ አርበኛ)
ባህርዳር ሰሞኑን ውላሆቴል ወላምግቤት ኮምፒዩተር ቤት ሱቅ ሰው እንዳይሰራ ጦርነት ብቻ እንዲያስብ ለማረግ በሕዝባችን ላይ የተጋረጠ ችግር ነው እንዲህ ሚያረገት ስለሚታወቁየመጨረሻ ከባድ ማስጠቀቂያ ተደርጎ ወደ አፈር ይለወጡ ከመጠን በላይ ግብር መጨመር እንደመቀነስ /የታክስ ምህረት እንደማረግ /ስራበሌለበት ወቅት ይደብራል ©ያለለት ነኝ ከቤዛዊት ተራራ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ለ350 መከላከያ አምስት ፋኖ ነው የምንልከው " .. 💪💪🔥

አንተ ማነህ አማራ
አንተ ማነህ ፋኖ

እንደ ህዝብ ቆጠራ ዳታ 70% የአዲስ አበባ ነዋሪ አማራ ነው ። ይህ ማለት በአሁን ሰአት በግምት የአዲስ አበባ ነዋሪ 11 ሚሊዮን ይደርሳል ይባላል። ከዚህ አሀዝ የአዲስ አበባ ህዝብ 7.7 ሚሊዮኑ አማራ መሆኑ ይነገራል ። ይህ ማለት ከዛ ውስጥ 60% ለትግል ብቁ የሆነ 4.6 ሚሊዮን ዝግጁ ሆኖ የሚታጠቅ ነበልባል ፋኖ በአዲስ አበባ አለ ማለት ነው። ፋኖን ከማስገባት በተጨማሪ የአዲስ አበባ ህዝብ ወደ ፋኖነት እየተቀየረ ነው ። 4.6 ሚሊዮን ናኡስናይ በአፄ ዳዊት ከተማ በአዲስ አበባ ይገኛል ።

ከ36 ሺ በላይ ሙሉ ታጠቀ ፋኖ በአዲስ አበባ ገብቷል ሁሉም በጠንቀቅ ይጠብቅ

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️‼️🔥
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥🔥
YOUTUBE
👇
https://youtu.be/3M6b3Ab7_QQ
ባህርዳር አባይማዶ ቀበሌ11አየርጤና ሚያዝያ11 3ሚሊሻዎች ተቀንድሸዋል/ወደአፈር ተለውጠዋል በፍኖ ነው ይኽ ስራየተሰራው ለመረጃው
© ያለለትነኝ ከቤዛዊት ተራራ


#ድል ለአማራ ፋኖ!

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ!!👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
ሰላም እንዴት ናችሁ የግሩፕ አባሎቻችን ዛሬ የካቲት 16 ባህርዳር አባይማዶ ዲያስፖራ መገንጠያ አከባቢ ያሉ ሱቆችን ህገወጥ ናችሁ በማለት አፍርሰዋቸዋል። የጨቅላው ግራኝ አብዮት እህመድየአገዛዙ ሰዎች ናቸው 1ሚሊሻ አስቁመው ሰው በዚያ እንዳያልፍ በማረግ አፍሰው ጨርሰዋል ለዘገባው የአይንእማኝ © ያለለት ነኝ ከቤዛዊት ተራራ
ለበለጠ መረጃ
https://t.me/AmharafanoZ
ሰበር ዜና!

የምስራቅ አማራ ፋኖ እና የወሎ ዕዝ ፋኖ ውህደት ፈፀሙ!

ከወራት በፊት የተጀመረውና ሚያዚያ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ውህደቱን ለመፈፀም የተጀመረው ንግግር በዛሬው ዕለት ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ውህደት በፈፀም፤ ጦሩም የደስታ ተኩስ በመተኮስ ተፈፅሟል።

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀላሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ
ሰበር ዜና!

የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ዋና አዛዡን ዋርካው ምሬ ወዳጆን አድርጎ መረጠ


በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም የምስራቅ አማራ ፋኖ እና የወሎ ዕዝ ፋኖ ውህደት ፈጽሟል።

ውህደቱ ከተፈፀመ በኋላ የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ዋና አዛዡን ዋርካው ምሬ ወዳጆን፣ ምክትል አዛዡን ደግሞ ኮረኔል ፈንታሁን ሙሃቤን አድርጎ መርጧል።

ከወራት በፊት የተጀመረውና ሚያዚያ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ውህደቱን ለመፈፀም የተጀመረው ንግግር በዛሬው ዕለት ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ውህደት በመፈፀም፤ ቀሪ የዕዙን መዋቅራዊ አደረጃጀት በቀጣይ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ላይ ተደርሷል። ጦሩም የደስታ ተኩስ በመተኮስ ውህደቱ ተፈጽሟል።

ዘገባው የኢትዮ 251 ሚዲያ ነው!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ
የፋኖ የውህደት ጉዞ !

ፋኖ “ ከጉሙዝ ፣ ከትግራይና ከሮሞ ተወካዮች ጋር አብሮ ለመስራት ዝግጅቴን አጠናቅቄያለሁ” ሲል ገለጸ
የአማራ ፋኖ በጎጃም የአለም አቀፍና ቀጠናዊ ትስስር መምሪያ ሃላፊ ፋኖ የቆየ ሞላ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ባስተላለፈው መልዕክት ከአጎራባች ክልሎችና ከጎረቤት አገራት ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጅታቸውን እንደጨረሱ አሳውቋል፡፡
ፋኖ የቆየ በመልዕክቱ “የአማራ ፋኖ እንደቀበሮ አፈንፋኝ ፣ እንደ አንበሳ ደፋር ፣ እንደ ንስር ከፍታ የተላበሰ ጭቆና የወልደው ታጋይ ነው” ብሏል፡፡
“የአማራ ክልል መንግስት ፋኖ ነው ፣ የአራት ኪሎ መንግስት ደግሞ ሁሉም ኢትዮጵያዊን ያሳተፈ ነው ያለው የፋኖ አመራሩ “ይህንንም በቅርቡ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር በነብረኝ ውይይት አረጋግጫለሁ” ሲል ገልጿል፡፡
“የአማራ አንድነት 90 በመቶ ተጠናቋል ያለ ሲሆን “ከጉሙዝ ፣ ከኦሮሞና ከትግሬ ተወካዮች ጋር በቅርበት ተገናኝተን ለመስራት ዝግጅታችንን አጠናቀናል” ሲልም ይፋ አድርጓል፡፡

#ድል ለአማራ ፋኖ!

መረጃው:- የሮሃ ቲቪ ነው!
ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ
ሰበር - ባህርዳር!

በዛሬው ዕለት በባህርዳር ከተማ ዘንዘልማ አካባቢ ፋኖዎቻችን በተጠና እንቅስቃሴ አንድ ፓትሮል ሙሉ የአገዛዙን ኃይል ወደ ማይቀረው ሸኝተዋቸዋል።
መረጃው:- የባህርዳር ዊክሌክስ ነው!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ
አንድ ወዳጃችን "የሰሞኑን የአሜሪካ አምባሳደር መግለጫ የውጭ ግንኙነት ላይ ያለመስራታችን ማሳያ ነው" ሲል አወጋን።

ሃሳቡ የሚያስማማና ልክ ነው። የህዝብ ግንኙነት ስራዎች የሁነት ዘገባ ላይ የሚያተኩሩ በመሆናቸው የፖለቲካ፣ ዲፕሎማሲና የውጭ ግንኙነትን የሚተኩ አይሆንም። ይህ የዲፕሎማሲ ክንፍ የፋኖ ውክልና ያለው በውጭ የሚኖሩ አባላት ሊሆኑ ይችላሉ።

እነኝህ ተወካይ የፋኖ ዲፕሎማቶች ስራቸው የሚሆነው ከፋኖ ጋር "በእያንዳንዷ ጉዳይ አቋማችን ምን ይሁን? የትግል ግባችን ምንድን ነው?" የሚለውን መረዳት፣ ከዛም የተረዱትን በሙሉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡን በር እያንኳኩ ማስረዳትን ይጨምራል። በዓለምአቀፍ የሚዲያ ተቋማትም እየቀረበ በህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን ሰቆቃና የትግላችን ዓላማና በማስረዳት ሌሎች ከእኛ ጋር እንዲሰለፉ መስራትን ይጨምራል።

የዚህ ውክልና ያለው የዲፕሎማሲ ክንፍ ተጠሪነቱ ለፋኖ፣ የሚንቀሳቀሰውም በፋኖ ስር ሆኖ ይሆናል፤ በማንኛውም መልኩ ሊያንፀባርቅ የሚገባው የፋኖን አቋም ይሆናል። ከዚህ ጋር በተያያዘ Amhara Association of America (AAA) (እነ ቴዎድሮስ ትርፌን ማለታችን ነው) ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረጉ ነበር። እነ ቴዎድሮስ በአካሄድ ደረጃ ሁሉንም ነገር የፋኖ አመራሮችን እያማከሩና አቋም እየያዙ ቢሄዱ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ እያቀረባቸው ስለነበር አሁን ያየነውን ክፍተት አናይም ነበር።

(ነገር ግን የአዞ አፍ እንጅ አሰላሳይ ጭንቅላት የሌላቸው መደዴዎች በጀመሩት ዘመቻ አሁንAAA ከትግሉ ፈቅ ብለዋል፤ ስህተት ብናይባቸው እንኳን ወንድሞቻችን "ይህንን በዚህ በዚህ መልኩ መስራት ነበረባችሁ፤ ለወደፊቱ አርሙት" ተብሎ ሊነገራቸው ሲገባ - ነገን ማየት የማይችለው መደዴ በሙሉ ተጠራርቶ "ይጥፉ፣ ይወገሩ" አላቸው። ትግል እንደዚህ አይቆምም፣ አያድግም።)

ወደ ሰሞኑን የአሜሪካ አምባሳደር መግለጫ ስንመለስ… ፋሽስቱ አገዛዝ እንኳን የተቆለለ ወንጀሉን በመግለጫ ሲከላከል አይተናል። ከእኛ በኩል ግን ለአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ኤምባሲ የሚደርስ ይፋዊ የእንግሊዘኛ መግለጫ አልተሰጠም። ለየትኛውም ዓለምአቀፍ ሚዲያ ቢያንስ እንኳን ለአምባሰደሩን ንግግር ሽፋን ለሰጡ ሚዲያዎች የእንግሊዘኛ ማብራሪያ አልቀረበም። እነዚህን ጉዳዮች በተቋማዊ አደረጃጀት መድፈንና እልባት መስጠት አለብን።

@ባህርዳር ዊክሊክስ

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ