ዛሬ 03/13/2014 ዓ.ም በሚከበረው የሰላም ቀንን አስመልክቶ "ኢትዮጵያ ሰላም ትፈልጋለች" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው የሰላማዊ ሰልፍ የምስራቅ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎችና የመንግስ ስራ ሀላፊዎች በአንድነት ድምፃቸውን አሰምተዋል።
ከሁለቱም ቀበሌ የተወጣጡ ነዋሪዎች ከ ጠዋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በነቂስ በመውጣት የሰላም ጥማታቸውን በጦርነት መፍትሄ እንደማይገኝ በሰላም ሀገራችንን ማበልፀግ እንዳለብን መፈክሮችን በማንሳት በህብረት ወደ ሎጊታ ስታዲየም ተጉዘዋል።
ከሁለቱም ቀበሌ የተወጣጡ ነዋሪዎች ከ ጠዋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በነቂስ በመውጣት የሰላም ጥማታቸውን በጦርነት መፍትሄ እንደማይገኝ በሰላም ሀገራችንን ማበልፀግ እንዳለብን መፈክሮችን በማንሳት በህብረት ወደ ሎጊታ ስታዲየም ተጉዘዋል።
🌻🌻🌻🌻እንኳን ለ2015 ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሶት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼አዲሱ አመት ለእርሶና ለቤተሰቦ🌼🌼🌼
🌻ከሴጣናዊ ሀሳብ ተላቀን
🌻ከራስ ወዳድነት እርቀን
🌻መልካም ፍሬ ለማፍራት
🌻በአንድ ፍቅር ታስረን
🌻ለሴጣን በር ሳንከፍት
🌻ለሀገር በጋራ ቆመን
🌻የፍቅር የሠላም መምህር እንድኖን ያብቃን!!!
🌻ለእርሶ🌼 ወይም🌼 ለበተሰቦ🌼 በዓሉ🌼
#የሰላም🌼
#የጤና🌼
#የፍቅር🌼
#የከፍታ🌼
#የዕድገትና🌼
#የስኬት ይሆንላቹ ዘንድ ተመኘን 👨👩👧👦🌼
#ፕላስ የኪነ-ጥበብ እና የበጎ-አድራጎት ማህበር
ሀዋሳ
ጷግሜ 5 2014
🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼አዲሱ አመት ለእርሶና ለቤተሰቦ🌼🌼🌼
🌻ከሴጣናዊ ሀሳብ ተላቀን
🌻ከራስ ወዳድነት እርቀን
🌻መልካም ፍሬ ለማፍራት
🌻በአንድ ፍቅር ታስረን
🌻ለሴጣን በር ሳንከፍት
🌻ለሀገር በጋራ ቆመን
🌻የፍቅር የሠላም መምህር እንድኖን ያብቃን!!!
🌻ለእርሶ🌼 ወይም🌼 ለበተሰቦ🌼 በዓሉ🌼
#የሰላም🌼
#የጤና🌼
#የፍቅር🌼
#የከፍታ🌼
#የዕድገትና🌼
#የስኬት ይሆንላቹ ዘንድ ተመኘን 👨👩👧👦🌼
#ፕላስ የኪነ-ጥበብ እና የበጎ-አድራጎት ማህበር
ሀዋሳ
ጷግሜ 5 2014
🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
HAPPY NEW YEAR🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን🌻 ለ 2016 ዓ.ም በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ ዓመቱ ያሰባችሁት የሚሳካበት በስኬት ላይ ስኬትን የምትጎናፀፉበት አመት ይሁንላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን በሰላም እና በፍቅር ያቆይልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ፕላስ የኪነ-ጥበብና የበጎ-አድራጎት ማህበር
ፕላስ የኪነ-ጥበብና የበጎ-አድራጎት ማህበር