Plus arts ✌️✌️
153 subscribers
1.69K photos
958 videos
24 files
598 links
Welcome to my channal
In this channal
Ethiopia dance video💃
funny memes😂
Dance vine
Photho📷
Video&music
for cross @plus-art
@Eyore
Download Telegram
ዛሬ 03/13/2014 ዓ.ም በሚከበረው የሰላም ቀንን አስመልክቶ "ኢትዮጵያ ሰላም ትፈልጋለች" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው የሰላማዊ ሰልፍ የምስራቅ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎችና የመንግስ ስራ ሀላፊዎች በአንድነት ድምፃቸውን አሰምተዋል።

ከሁለቱም ቀበሌ የተወጣጡ ነዋሪዎች ከ ጠዋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በነቂስ በመውጣት የሰላም ጥማታቸውን በጦርነት መፍትሄ እንደማይገኝ በሰላም ሀገራችንን ማበልፀግ እንዳለብን መፈክሮችን በማንሳት በህብረት ወደ ሎጊታ ስታዲየም ተጉዘዋል።
🌻🌻🌻🌻እንኳን ለ2015 ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሶት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🌼🌼አዲሱ አመት ለእርሶና ለቤተሰቦ🌼🌼🌼

🌻ከሴጣናዊ ሀሳብ ተላቀን
🌻ከራስ ወዳድነት እርቀን
🌻መልካም ፍሬ ለማፍራት
🌻በአንድ ፍቅር ታስረን
🌻ለሴጣን በር ሳንከፍት
🌻ለሀገር በጋራ ቆመን
🌻የፍቅር የሠላም መምህር እንድኖን ያብቃን!!!

🌻ለእርሶ🌼 ወይም🌼 ለበተሰቦ🌼 በዓሉ🌼

#የሰላም🌼
#የጤና🌼
#የፍቅር🌼
#የከፍታ🌼
#የዕድገትና🌼
#የስኬት ይሆንላቹ ዘንድ ተመኘን 👨‍👩‍👧‍👦🌼

#ፕላስ የኪነ-ጥበብ እና የበጎ-አድራጎት ማህበር
ሀዋሳ
ጷግሜ 5 2014

🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
HAPPY NEW YEAR🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን🌻 ለ 2016 ዓ.ም በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ ዓመቱ ያሰባችሁት የሚሳካበት በስኬት ላይ ስኬትን የምትጎናፀፉበት አመት ይሁንላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን በሰላም እና በፍቅር  ያቆይልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

ፕላስ የኪነ-ጥበብና የበጎ-አድራጎት ማህበር