ዛሬ 03/13/2014 ዓ.ም በሚከበረው የሰላም ቀንን አስመልክቶ "ኢትዮጵያ ሰላም ትፈልጋለች" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው የሰላማዊ ሰልፍ የምስራቅ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎችና የመንግስ ስራ ሀላፊዎች በአንድነት ድምፃቸውን አሰምተዋል።
ከሁለቱም ቀበሌ የተወጣጡ ነዋሪዎች ከ ጠዋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በነቂስ በመውጣት የሰላም ጥማታቸውን በጦርነት መፍትሄ እንደማይገኝ በሰላም ሀገራችንን ማበልፀግ እንዳለብን መፈክሮችን በማንሳት በህብረት ወደ ሎጊታ ስታዲየም ተጉዘዋል።