Plus arts ✌️✌️
153 subscribers
1.69K photos
958 videos
24 files
598 links
Welcome to my channal
In this channal
Ethiopia dance video💃
funny memes😂
Dance vine
Photho📷
Video&music
for cross @plus-art
@Eyore
Download Telegram
Forwarded from Dani D Eyu
ፕላሶች ነን ስጠብቁት የነበረው ድግሳችን ደርሷል ጥር 22( እሁድ) በሀዋሳ ሲዳማ ባህል አዳራሽ ከቀኑ 8:00 ሰዓት እንገናኝ እናንተን ያዝናናሉ ያልናቸውን በይዘታቸው ለየት አርገን አዘጋጅተናል እንዳይቀሩ።

ቀጠሮ ይከበር ከማርፈድ መቅረት ይሻላል.........🙏🙏🙏plus arts.
Channel photo updated
Channel photo updated
Forwarded from አድቬና ቁርጥ እና ላውንጅ (Dani D Eyu)
Plusoch nen adwa lehagerachn netsaney bcha sayhon lenegem tesfam new yaskemetew tesfegnoch bcha sayhon tesfan terguamiwochm enhun yemejemeriya srachnn tegabezuln on tik tok @plus__art jon as🙏🙏
Forwarded from አድቬና ቁርጥ እና ላውንጅ (Dani D Eyu)
Watch "🛑ሰውዬው ወደ እሱ የሚቀርበውን ሰው ሁሉ ይሞታል" on YouTube
https://youtu.be/FJjd1X_mCgY
Forwarded from Dani D Eyu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#አድራሻችን :- ሀዋሳ ምስራቅ ክ/ከ ውቅሮ ቀበሌ ግቢ ውስጥ እንገኛለን።
በተጨማሪም #በቴሌግራም #በቲክቶክ #በዩቲዩብ ከታች ባለው ሊንክ ያገኙናል..
On
#telegram...👇👇
#plus photographs :- @plusarts
#Plus dances :- @eskalew
#Plus group :- @plusdancecrew

On 👇👇
#Tik tok :- @plus__art

On #join us #join us
#YouTube 👇👇
https://youtube.com/channel/UCYaHMQlnXWsKFG8zZlCrgWw
Forwarded from Dani D Eyu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Plus art tik tok accountachn baltaweke mknyat sletezegabn adisun accountachnn join endtadergu 🙏🙏🙏🙏

@plus__art follow us
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Plus art በ ባላገሩ ምርጥ የሶስተኛ ዙር ውድድር ተጋበዙልን

tik tok ላይ follow አርጉን
@plus__art follow us
Telegram
@eskalew join us 🙏🙏🙏🙏
Forwarded from Dani D Eyu
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Plus art nen be tik tok follow yargun mirt mirt serawochn yizen eyemetan new zena feta yilalu 👉plus_art follow argun
Forwarded from ΔRTΩURISM
Hayper realistic drowing

#collor_Pencil
A4 size Paper

Ordre Here
@Artist_tebarek
0939472715

Done By @Artourism_Gallery

#Drowing
Forwarded from Dani D Eyu
Forwarded from Dani D Eyu
በሀዋሳ ከተማ ወጣቶች ማህበር አዘጋጅነት በሀዋሳ ሞዴል ወጣቶች ስብዕና ልማት ማዕከል የችግኝ ተከላ እና የመፅሀፍ ልገሳ ተደረገ።

በሀዋሳ ከተማ ወጣቶች ማህበር ባዘጋጀው መርሀግብር ላይ የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ኃላፊ አቶ አክሊሉ አለሙ፣ የሀዋሳ ከተማ ሴ/ህ/ወ/ ጉዳይ መምሪያ ሀላፊ ወ/ሮ ፍሬህወት ወ/ፃዲቅ እና ሌሎች አመራሮች የተገኙ ሲሆን የእለቱ የክብር እንግዳ የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ም/ኃላፊ እና የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደስታ ለገሰ በመክፈቻ ንግግራቸው ወጣት ማህበር ተጠናክሮ መቆሙ እና እንዲህ ያለ ወጣቱን አሳታፊ ያደረገ የክረምት በጎ ስራዎችን መስራቱ የሚበረታታ መሆኑን በማንሳት ወጣቶች የወጣት ስብዕና ልማት ማእከልን ለማልማት እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ወጣቶች ከመንግሥት ጎን በመሆን ማገዝ እንደሚገባ አሳስበዋል።

የሀዋሳ ከተማ ሴ/ህ/ወጣቶች ጉዳይ መምሪያ ም/ኃላፊ እና የወጣቶች ጉዳይ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ሀደራ አርቃ በበኩላቸው የወጣት ማህበር እንደአዲስ ከተዳራጀ ወዲህ እቅዶችን በመንደፍ ወደተግባር ገብቶ ይህን መርሀግብሩን ማሰናዳቱ በማበረታታት መምሪያው ለማህበሩ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል።

የወጣቶች ማህበር ም/ፕሬዚዳንት ወጣት በቃሉ መሠረት በበኩላቸው የክረምት በጎ ፈቃድ ስራ ላይ ወጣቶች እያሳዩ ያሉ ተነሳሽነት በማበረታታት፤ ለዝግጅቱ መሣካት በኪነጥበብ ስራዎች ድምቀት በመሆን አስተዋፆ ያደረጉት በምስራቅ ክ/ከተማ ላይ በኪነጥበብ እና በጎ ስራዎች ግንባር ቀደም የሆኑትን ፕላስ የኪነጥበብ እና በጎ አድራጎት ማህበርና የሀ-ግዕዝ ሀበሻ ኪነጥበብ ቡድንን አመስግነዋል።

ነሀሴ 22/ 2014
ፕላስ የኪነ-ጥበብ እና የበጎ-አድራጎት ማህበር
ሀዋሳ