1.81K subscribers
447 photos
397 videos
88 files
1.55K links
ሮሜ 1 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ወንጌሉም ስለ ልጁ፣ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ሆነ፣
⁴ በቅድስና መንፈስ ደግሞ ከሙታን በመነሣቱ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ በኀይል ስለ ተገለጠው ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
Download Telegram
የሰው ማንነት

Introduction

❖ሰው/Human/
ሰው፤ እግዚአብሔር ሰውን ከምድር ዐፈር አበጀው፤ የሕይወትንም እስትንፋስ እፍ አለበት (ዘፍ.2፥7)፤ ስለዚህ ሰው ሥጋ፣ነፍስ እና መንፈስ ነው። ሴትንም ከወንድ ፈጠረ፤ ዘፍ.2፥21:22። መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰውን እንዴት እንደ ፈጠረው ከዚህ የበለጠ መግለጫ አይሰጥም። ሰው አስቀድሞ ሕይወት ካለው እንስሳ ሳይሆን ግዑዝ ከሆነው ከዐፈር መፈጠሩን መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ያስተምራል። ሰው ከእንስሳት ፈጽሞ የተለዩ መሆኑ በእግዚአብሔር መልክ እና ምሳሌ በመፈጠሩ ይታያል፤ ዘፍ.1፥26፤ 2፥7፤ 3፥19። ብዙ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ሰውን በአንድ ቀን እንደ ፈጠረ ያምናሉ፤ ሌሎች ግን መጽሐፍ ቅዱስን በዘመናዊ ሳይንስ ከሚገኘው ከአዝጋሚ ለውጥ መላምት ዐሳብ ጋር ለማዛመድ እግዚአብሔር ሰውን በረጅም ጊዜ ውስጥ ፈጠረው ሲሉ ይሰማሉ።

========ይቀጥላል=========
Join and subscribers👇👇👇👇
https://t.me/abundant_grace_church
Forwarded from Grace
የእግዚአብሔር መለኮታዊ ፍቅር

የእግዚአብሔር መለኮታዊ ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ሰውን የወደደው መስፈርት አስቀምጦ ሳይሆን አንድያ ልጁን እስከመስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ የወደደው በመለኮታዊ ፍቅሩ ነው። እግዚአብሔር ሰውን የመውደድ ጥጉን ልጁን እስከመስጠት ድረስ ነው፤ ዮሐ.3፥16-17።

ዮሐንስ 3 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤
¹⁷ እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው።

የእግዚአብሔር ፍቅር በሰው ልጆች ላይ የተገለጠው አንድያ ልጁን ወደ አለም በመላክ ገደብ የሌለው መለኮታዊ ፍቅሩ የገለጠበት ድንቅ ስጦታ ነው፤ 1ዮሐ.4፥9።
እግዚአብሔር እኛን የወደደው ለሀጢአታችን ማስተስረያ ይሆን ዘንድ ልጁን እስከመስጠት ድረስ ነው፤ 1ዮሐ.4፥10።

1ኛ ዮሐንስ 4 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እግዚአብሔር ፍቅሩን በመካከላችን የገለጠው እንዲህ ነው፤ እኛ በእርሱ አማካይነት በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ወደ ዓለም ላከ።
¹⁰ ፍቅር ይህ ነው፤ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው ሳይሆን እርሱ እንደ ወደደንና ስለ ኀጢአታችን ማስተስረያ ይሆን ዘንድ ልጁን መላኩ ነው።

እግዚአብሔር እኛን የወደደበት የምህረቱ ባለጠግነት አንድ ልጁን ሳይሳሳ እንዲሁ መውደዱ ነው፤ ሮሜ 8፥32፤ ኤፌ.2፥4-5።

ኤፌሶን 2 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ነገር ግን በምሕረቱ ባለጠጋ የሆነ እግዚአብሔር ለእኛ ካለው ከታላቅ ፍቅሩ የተነሣ፣
⁵ በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፣ በክርስቶስ ሕያዋን አደረገን፤ የዳናችሁት በጸጋ ነው።

የእግዚአብሔር መለኮታዊ ፍቅር አንድያ ልጁን በመስጠት ገልጧል፤ ሮሜ 5፥8።

“ነገር ግን ገና ኀጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያሳያል።”
  — ሮሜ 5፥8 (አዲሱ መ.ት)
https://t.me/abundant_grace_church
"በደላቸውን ይቅር እላለሁ፤ ኀጢአታቸውን ከእንግዲህ አላስብም።" -ዕብራውያን 8:12

https://t.me/abundant_grace_church
ኤፌሶን 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
¹⁰ እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።

ወዳጄህ በኢየሱስ ክርስቶስ ተሰርቶ ያለቀው የመስቀል ስራ በጸጋው እምነት መቀበል ስለቻለን ሀይማኖት አያስፈልግም። ሀይማኖት በመስቀል ላይ የተሰራው ስራ ሳይሆን በአንተ ጥረት እና ትግል እንድትኖር የሚያድርግ ከባድ ቀንበር ነው።

ሀይማኖትን መከተል ትተህ የሕይወት ቃል ያለው ኢየሱስ ብትመርጥ ይሻላል።
ኢየሱስ ያሳርፋል እንጂ እንደ ሀይማኖት ስርአት ሸክም አትሆንም።

ኢየሱስ በጸጋው አካል ስለሆነ ያሳርፋል እንጂ በሀይማኖት ቀንበር ስር አይቀመጥም።
https://t.me/abundant_grace_church
የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ የሚለው የሐዋርያው ዮሐንስ አባባል በግሪኩ ቋንቋ የተገለጠበት ሐረግ ማነጻጸሪያ በሌለው ባልተለመደ ዓይነት ፍቅር እንደወደደን የሚገልጽ ነው።

የእግዚአብሔር ፍቅር በእግዚአብሔር አባትነት፤ የእግዚአብሔር አባትነት በእግዚአብሔር ፍቅር መጠን እንዲገለጡ እርስ በራሳቸው በእጅጉ የተሳሰሩ ናቸው።

የእግዚአብሔር ፍቅር ጥልቀት ኃጢአተኛ፣ ደካማና ጠላቶች የነበርነውን እኛን ዳግም ለመዋጀት በማይመጠነው መልካምነቱ ልጁን ስለ እኛ በመስጠቱ የተገለጠ ነው። እግዚአብሔር ከአምላካችን ባሻገር አባታችንም ነው! (ሮሜ 5፥6)

📌 የእግዚአብሔርን ፍቅር መረዳት ከሚለው አዲስ መጽሐፍ የተወሰደ!

ሬቨረድ. ተዘራ ያሬድ
https://t.me/abundant_grace_church
ንቧ🐝 ና ሲሳይ ተፋጠጡ😄
#የልፍለፍ ፕሮግራም
#ለታዳጊዎች#ለወጣቶች
#ምክር
#አስቂኝ ና ቁም ነገር
ከሲሳይ አዙዛ ጋ
@SisayAzusaRevivall
Salvation/መዳን/
ክፍል አንድ

መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ

“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” (ሐዋ. 4፡12)

ከላይ ያለው መልዕክት ስለ መዳን የተነገረን አንድ እውነት አለ፤ መዳን የሚገኘው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው።

✍️ “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤” የሚለው ቃል መዳን በሰው ሆነ በመላዕክት ዘንድ ሊገኝ የማይችል በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ የምትቀበለው የዘላለም ድነት ነው።

✍️ “እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” የሚለው ቃል ድነት የተገለጠው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኝው የዘላለም ህይወት ሰዎች ሁሉ አምኖ እንዲድኑ የተሰጠ ስም ሲሆን ከዚህ ስም ውጭ ሌላ የመዳን መንገድ እንደሌለ አስረግጦ ይናገራል።

እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ያዘጋጀው ድነት በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የዘላለም ህይወት እንዲቀበሉ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው።

“ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
  — ዮሐንስ 14፥6 (አዲሱ መ.ት)





ኢየሱስ ያድናል! 


📖📖📖ይቀጥላል📖📖📖

Join in the group👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abundant_grace_church
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በወንድም ዳዊት ፋሲል

በማቴዎስ ወንጌል ም.25 ላይ በተመለከተ የሰጠው ማብራሪያ ይመልከቱ።

Join in the group👇👇👇👇👇
https://t.me/abundant_grace_church
“እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥4-5
"አገልጋይ ነኝ።" ባይ ግን በሰዎች ዘንድ ለመወደድ ሲባል ዋጋ ሌለው ውሸት ዋጋ የሚተምን እውነትን ግን የሚሰውር፤ብሎም ለግል ጥቅም የሚያሸረግድ የጌታ አገልጋይ ሊሆን አይችልም።
“ሰውን ወይስ እግዚአብሔርን አሁን እሺ አሰኛለሁን? ወይም ሰውን ደስ ላሰኝ እፈልጋለሁን? አሁን ሰውን ደስ ባሰኝ የክርስቶስ ባሪያ ባልሆንሁም።”
— ገላትያ 1፥10

የዚህ መልዕክት የጸሐፊ Milka Yonatan

Join and subscribers👇👇👇👇
https://t.me/abundant_grace_church
ዛሬ ህልም አለኝ። አንድ ቀን ሸለቆው ሁሉ ይዋጣል፣ ኮረብታውም ከፍ ከፍ ይላል፣ ተራራውም ሁሉ ዝቅ ይላል፣ ሸካራማ ቦታው ሜዳ ይሆናል፣ ጠማማውም ስፍራው ይቃናል፣ የእግዚአብሔርም ክብር ይገለጣል የሚል ህልም አለኝ። ሥጋ ለባሹም ሁሉ በአንድነት ያዩታል።

ይህ ንግግር የተናገረው ማነው?
Anonymous Quiz
59%
ዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒዮር
35%
ወንጌላዊ ዶክተር ቢሊ ግርሃም
2%
ባራክ ኦባማ
3%
ኔልሰን ማንዴላ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ተከፍሏል_ነቢይ_እዩ_ጩፋ_Shorts_(720p).mp4

ሙሉ ስብከቱ ለማግኘት ከዚህ በታች ባለው ሊንክ መሠረት ተጭናችሁ እንድትሰሙ እጠይቃለሁ።

ስብከት ርዕስ፦ ተከፍሏል.mp4
https://t.me/abundant_grace_church
ፀጋ ይብዛልኝ |Dereje Masebo ...
DEREJE MASEBO OFFICIAL
በዚህ የመዝሙር ግብዣዬ ትነካላቹ
የተባረኩበት የፀሎት መዝሙር ግብዣ
#ፀጋ ይብዛልኝ
👇👇👇👇
https://t.me/abundant_grace_church
#በሰራነው_ሳይሆን_ክርስቶስ_በሰራው
===============================

✍️በአንዱ አዳም አለመታዘዘ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ (በኢየሱስ) መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ፡፡ (ሮሜ 5፥ 19)

✍️ኃጢአተኞች የተባልነው እኛ በሰራነው ሳይሆን አዳም በሰራው እንደ ሆነ ጻድቃን የተባልነውም እኛ በምሰራው ሳይሆን በክርስቶስ ሥራ ነው፡፡

✍️ስራችን ኀጢአተኞች ካላደረገን ስራችን ጻድቃን ሊያደርገን አይችልም፡፡ ስለዚህ በአንዱ አዳም ሃጢያተኞች ሆነናል ብለን ለመናገር ካላፈርን በአንዱ በክርስቶስ ጻድቅ ነን ማለት እውነት እንጅ ከንቱ ድፍረት አይደለም ፡፡ (ሮሜ 5፡12-21)

📌 በክርስቶስ ላላችሁ ጸጋና ምህረት ይብዛላችሁ።

የወንጌል እውነት

Join and subscribers👇👇👇👇
https://t.me/abundant_grace_church
#እግዚአብሔር_ልጆች

የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ የሚለው የሐዋርያው ዮሐንስ አባባል በግሪኩ ቋንቋ የተገለጠበት ሐረግ ማነጻጸሪያ በሌለው ባልተለመደ ዓይነት ፍቅር እንደወደደን የሚገልጽ ነው።

የእግዚአብሔር ፍቅር በእግዚአብሔር አባትነት፤ የእግዚአብሔር አባትነት በእግዚአብሔር ፍቅር መጠን እንዲገለጡ እርስ በራሳቸው በእጅጉ የተሳሰሩ ናቸው።

የእግዚአብሔር ፍቅር ጥልቀት ኃጢአተኛ፣ ደካማና ጠላቶች የነበርነውን እኛን ዳግም ለመዋጀት በማይመጠነው መልካምነቱ ልጁን ስለ እኛ በመስጠቱ የተገለጠ ነው። እግዚአብሔር ከአምላካችን ባሻገር አባታችንም ነው! (ሮሜ 5፥6)

ሬቨረድ. ተዘራ ያሬድ


Join and subscribers👇👇👇👇
https://t.me/abundant_grace_church
ሮሜ 4 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር ጽድቅ አድርጎ ለሚቈጥርልን፣ ጌታችን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው በእርሱ ለምናምን ለእኛም ጭምር ነው።
²⁵ እርሱ ስለ ኀጢአታችን እንዲሞት ዐልፎ ተሰጠ፤ እኛን ጻድቅ አድርጎ ለማቅረብም ከሞት ተነሣ።

የትንሣኤው መገለጥ አማኞች ለማጽደቅ ነው፤ ትንሣኤ ኢየሱስ ከሙታን ተነስቷል ብለን የምናከብረው በአል ሳይሆን ኢየሱስ ክርስቶስ በሙታን መነሳት (የትንሣኤ መገለጥ ) አማኞች የእግዚአብሔር ጽድቅ የተደረጉበት ትክክለኛ ማንነታችን ነው።

ትንሣኤ አማኞች በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ጽድቅ ሆኖ የተገለጠበት ትክክለኛ ማንነታችን ነው።

ትንሣኤ አማኞች በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ጽድቅ ተብለን የተጠራንበት ድንቅ መገለጥ ነው።

ትንሣኤ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሳት አማኞች ለማጽደቅ ተነሣ እንጂ ኢየሱስ ተነስቷል ብለን የምናከብረው በዓል አይደለም።

#ትንሣኤ_በየአመቱ_የሚከበር_መንፈሳዊ_በአል_አይደለም#ትንሣኤ_አማኞች_የእግዚአብሔር_ጽድቅ_ሆኖ_የተገለጡበት_ድንቅ_የምስራች_ነው

አማኞች የእግዚአብሔር ጽድቅ ናቸው ብለን ስንናገር ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት መነሳት አማኞችን ለማጽደቅ ነው።

#Messager_Ephraim_Gebreyesus
https://t.me/abundant_grace_church
“በፍርድ ቀን ድፍረት ይሆንልን ዘንድ ፍቅር በዚህ ከእኛ ጋር ተፈጽሞአል፤” ይላል የእግዚአብሔር ቃል።
ለመሆኑ የዚህ ፍቅር ተቃራኒው ምንድነው?
Anonymous Quiz
9%
ነፃነት
42%
ፍርሃት
43%
ጥላቻ
6%
ዘረኝነት