Alpha crypto🇪🇹
3.67K subscribers
186 photos
10 videos
9 files
60 links
Welcome to alpha crypto
👉make money online
👉Crypto trading signal
👉Memecoin signal
👉Forex
👉tech news
Download Telegram
Fanos🔥👏🏿👏🏿
🔥16👍32
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
🚀 Join Trader’s Landing – The #1 Community for Passive Trading!

🔗 https://traderslanding.net/

Looking for a smarter way to trade? Trader’s Landing is the ultimate community for passive traders, where you can discover PAMMs, copy traders, and self-trading strategies that actually work.

Real traders, real results – No hype, just tested strategies
Passive income opportunities – Let pros trade while you earn
Engaged community – Learn, discuss, and grow with like-minded traders
Performance tracking & insights – Stay informed with real data

Whether you’re new to passive trading or looking to refine your strategy, Trader’s Landing is where you want to be.

Join Our Telegram Channel
👍6
Forwarded from Watcher Guru
JUST IN: Binance Founder CZ says Bitcoin is 'better' than gold.

@WatcherGuru
😁1
Family በጣም ጠፍተናል እዚ በሁላ ተመልሰናል የተለያዩ የ crypto እና memecoin መረጃ እና signal እንለቃለን
እንዲውም give away ይኖረናል
👍15🤣14😡5💩1
Kesir yalew ማስታወቂያ new egan aywekilim
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
🎃 Trick or Token — CiaoTool Halloween Event is Live!
💰 1,500U total rewards — cashback & coupons!
💎 Create, use, and win!
🧩 Event 1: Usage Challenge
Use any CiaoTool feature (Oct 30–Nov 5 UTC). Top 10 by spending get cashback! 💸
🚀 Event 2: Token Launch Challenge
Launch your token — top market-cap tokens win coupons 🎫
🕒 Period: Oct 30, 00:00 – Nov 5, 23:59 (UTC)
👻 Trick or Create — Launch, Earn, Celebrate!
Join the fun 👉 https://ciaotool.gitbook.io/ciaotool/halloween-event
📢 Follow our channel: https://t.me/ciaotool
💬 Join the community chat: https://t.me/CiaoTools
👍43
🇺🇸 President Trump says he only cares about one thing:

"Will we be number one in crypto?"
JUST IN: Bitcoin supply at a loss reaches 30%❗️

This level has historically preceded major rallies - CryptoQuant
Bybit ላይ ከእነዚህ ከተዘረዘሩት Tokens ውስጥ Hold ያደረጋችሁት ካለ አሁኑኑ አውጡ Delist ሊደረጉ ነው
2
እርምጃው ቀጥሏል‼️
112 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
" 519 የባንክ አካውንቶች ታግደዋል " - አገልግሎት መ/ቤቱ

📌 "112 ኢትዮጵያውያንና የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል። "

📌 " የክሪፕቶ ከረንሲ መተግበሪያን በመጠቀም በሕገ ወጥ መንገድ የውጭ ምንዛሪን ሲያዘዋውሩ የነበሩ አካለት ላይ ርምጃ ተወስዷል። "

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት (NISS) ፤ በተቀናጀ መንገድ ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ አሻጥሮችን ሲፈጽሙ ተደረሰባቸው ያላቸውን 112 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ገለጸ።

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ፥ ከፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት፣ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ ከክልል የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን በሕብረተሰቡ ጥቆማ በፋይናንስ አሻጥር ላይ በተሰማሩ አካላት ላይ ስምሪት መደረጉን አመልክቷል።

በዚህም 112 ኢትዮጵያውያንና የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ገልጿል፡፡

ከሕገ ወጥ ተግባሩ ጋር ትስስር የነበራቸው 519 የባንክ አካውንቶች መታገዳቸውን የተለያዩ ኤግዚቢቶች መያዛቸውንም ጠቅሷል፡፡
° ሕገ ወጥ ሃዋላዎች ፣
° የገንዘብ ዝውውሮች፣
° የውጭ ምንዛሪ ስወራዎች ፣
° የግብር ስወራዎች፣
° ሕገ ወጥ ገንዘብን ሕጋዊ የማስመሰልና ሌሎች ተመሳሳይ ወንጀሎች በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲያስከትሉ እንዲሁም አሸባሪዎችንና የታጠቁ ቡድኖችን ለመደገፍ ሲውሉ መቆየታቸውን አመልክቷል።

በተለይም ፦
- ሕገ ወጥ በሆኑ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች፣
- ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ ማስተላለፊያ መተግበሪያዎች፣
- የክሪፕቶ ከረንሲ መተግበሪያዎች፣
- ሕገ ወጥ የሃዋላ አዘዋዋሪዎችና ደላላዎች፣
- በወጪና ገቢ ንግድ ላይ አሻጥር የፈፀሙ አስመጪዎችና ላኪዎች እንዲሁም ሕጋዊ ንግድ ሳይኖራቸው በሕገ ወጥ ሃዋላ ላይ በመሰማራት ከፍተኛ ገንዘብ በማንቀሳቀስ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ባደረሱ አካላት የማያዳግም ሕጋዊ ርምጃ መወሰዱን ጠቁሟል።

በተለያዩ ዓለማት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሚልኩት ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ የብሔራዊ ባንክን መመሪያ በሚጥስ ሁኔታ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲያስከትሉ የቆዩ ሕጋዊ ፈቃዳቸው በፈጸሙት ተደጋጋሚ ጥፋት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰረዘባቸው ዓለም አቀፍ የሃዋላ አስተላላፊዎችና ሕገ ወጥ የሃዋላ ድርጅቶችም ርምጃው እንደተወሰደባቸው አሳውቋል።

በተጨማሪም በሀገር ውስጥ ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ ማስተላለፊያ መተግበሪያዎችን በመጠቀም ሀብትን ከሀገር በማሸሽ ላይ ያሉ ድርጅቶች ባለቤቶችም በቁጥጥር ሥር እንደዋሉ አመልክቷል።

የብሔራዊ ባንክ ሕግን በሚጥስ ሁኔታና ያለምንም ፈቃድ የክሪፕቶ ከረንሲ መተግበሪያን በመጠቀም በሕገ ወጥ መንገድ የውጭ ምንዛሪን ሲያዘዋውሩ የነበሩ አካለት ላይም ርምጃ እንደተወሰደ ተቋሙ በመግለጫው ጠቅሷል።

Source @ayu ze habesha
😱5🤯21🌭1
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
🚨 CRYPTO SCAMS EXPOSED! 🚨

Think your money’s safe? Think again! I’m pulling back the curtain on fake gurus, pump‑and‑dump traps, and the juicy secrets they hope you never discover—plus you’ll laugh while you learn. Subscribe now and give your wallet a safety‑net (and a giggle).

https://www.youtube.com/@OutsideTheChain?sub_confirmation=1
🤔3
National id ያላቺሁ በዚ @Ldanrአናግሩኝን
Only 2 person
👍2
I got
Passport ያላቺሁ ተዘጋጁ
በዚ ሳምንት አሪፍ ስራ አለ
53
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
Netflix is a global leading streaming platform that continuously drives innovation in the content ecosystem and user engagement, expands global reach, and delivers sustainable growth for investors through a data-driven subscription model.

💯Investing in Netflix is investing in wealth.
📤Minimum investment : 16 USDT
📥Minimum withdrawal: 2 USDT。
🗓The project is valid for 365 days

0️⃣Withdrawals are free of handling fees。
🔜Funds will be credited within 1 to 3 minutes.
✔️Support:(POL) (ETH) (BEP) (TRC) crypto investment.

-----
⬇️Investment plan:

One Star: Invest 16 USDT。Daily return 2 USDT

Two Stars: Invest 66 USDT。Daily return 8.2 USDT

Three Stars: Invest 366 USDT。Daily return 46 USDT

Four Stars: Invest 666 USDT。Daily return 85 USDT

Five Stars: Invest 1,666 USDT。Daily return 213 USDT


Investment links:
https://nfxtv.vip/#/reg?ref=730433


Official channel: https://t.me/Nfxtv20
🤔4💩3
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
🚀 From $1740 to $10,789.12 in ONE WEEK | 90% Win Rate Signals 💎

That's the power of our VIP trading signals!

Last week alone, our members averaged:

📊 342% Profit Per Week
📈 90% Winning Trades
5+ Signals Every Single Day
No guessing. No gambling. Just profitable trades based on professional analysis.


Join 2,000+ traders already crushing the markets!

Special Offer Ends Soon!
💰 Claim Your VIP Access Now →
Your financial freedom is one click away! 🌟
🤣3