💥አል-ሙተሀቢን(المتحابين)
3.64K subscribers
201 photos
296 videos
2 files
289 links
💥የዚህ ቻናል ስራዎች በአሏህ ፍቃድ፦

ኢስላማዊ ፅሁፎች፣📜
ጠቃሚ ምክሮች፤📜
በሸይኽ አህመድ አደም የሚቀርቡ ሙሀዶራዎች፤ ፈትዋዎችን መልቀቅ ።


ለማንኛው ሃሳብ እና አስተያየት
👇👇👇👇👇
@Almutehabbot ያድርሱን።
Download Telegram
☀️አንድ አንድ ችግሮች ፈጽሞ የማያባራ እንደሚመስል ዝናብ ናቸው ማባራታቸው ግን አይቀርም ኢንሻ አሏህ ከኛ የሚጠበቀው በድፍረት በመሃላቸው መጓዝ ዉሽንፍሩንም መብረቁንም  ነጎድጓዱንም መጋፈጥ ነው
ይሄ ዝናብም ያባራል ችግራችንም ያልፋል
#Join_Share
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@almutehabin
@almutehabin
☀️ረሱላችን አዝነው ልትደሰት ያምርሃል?
ረሱላችን አልቅሰው ልትስቅ ያምርሃል?
ረሱላችን ተርበው ልትጠግብ ትፈልጋለህ?
ሁል ጊዜ ምንም ነገር እንዳይነካህ ትፈልጋለህ?
ረሱል ግን ተንገላተዋል ችግር ደርሶባቸዋል
አይሆንም በጭራሽ  ይሄ ምቾት እንኮን ለኔና ላንተ ለታላቁ ፍጡር አልሆነም
የዱንያን ሙሲባዎች ተቋቋማቸው በአሏህ ውሳኔዎች ላይ ታገስ በተፃፈልህ ነገር ተደሰት
ይሄ ነው ሙስሊም ሙዕሚን ማለት!
#Join_Share
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@almutehabin
@almutehabin
💥ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና፦
((አንዲት ሴት ባሏን በሁለተኛ ሚስቱ ጥሎሽ መርዳት አለባት።))
فتاوى الحرم المكة١٤١٤
#Join_Share
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@almutehabin
@almutehabin
💥አል-ሙተሀቢን(المتحابين)
💥ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና፦ ((አንዲት ሴት ባሏን በሁለተኛ ሚስቱ ጥሎሽ መርዳት አለባት።)) فتاوى الحرم المكة١٤١٤ #Join_Share ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ @almutehabin @almutehabin
👉እህቶች ባሎቻቹን ዳሩ የኔ ብቻ አትበሉ ሃቁን ከተወጣ 4 ያድርጋቹ እንጂ አንቺም ሷሊሃ ጓደኛን ታገኚያለሽ።
እስከመቼ የኔ ብቻ????
ረሱል ስንት ሚስት ነበር ያገቡት ??
እና ያንቺ ባል ከረሱል በልጦ ነው ሌላ አያገባም የምትዩው በሀቁ የምተወጂው ከሆነ 2/3 ሲጨምር አትቆጪው እንዲጨምር ገፋፊው። ስንቶች ናቸው የሱና አንበሳ አጥተው ሳያገቡ የቀሩት በእርግጥ ሁሉ ነገር በአሏህ እጅ ነው ሰህ። ወላኪን አንቺም ሰበብያውን ማድረስ አለብሽ ላንቺ የወደድሽውን ለእህትሽም ውደጂ/ተመኚላት።
ኢንተቢሂ👈ሁሉም የዘራውን ነው ሚያጭደው። የዘራሽው ኸይር ከሆነ ኸይርን ታፍሻለሽ። በተቃራኒው ከሆነ ግን ዋ ፀፀቴ ነው መጨረሻሽ።


📌እናማ ስለ ሁለተኛ ሚስት ሲነሳ ራስሽን አይመምሽ እንደውም ድል ባለ ሰርግ ነው የምድረው ብለሽ ነፍሲያን+ሸይጧንን ራሳቸውን አሳምሚያቸው።
ሁለተኛ ላይ የሚያገባትንም እህትሽን አትዝለፊያት፣አትበዲያት ያንቺንስ መጨረሻ በምን አወቅሽ? መድረሻሽ ምን ላይ እንደሚቋጭ አታውቂምና ተጠንቀቂ ያ ኢኽቲል ጓሊያህ።


📌ሁለተኛ ሚስቶችም ሶስተኛ ሲጨምር አታጉረምርሙ ሶስተኞች ደግሞ አራተኛ ሲጨምር ፌንት አትስሩ ከአንደኛዋ ተማሩ።
ወንድሞች ደግሞ ምንም አይነት ዒልም ሳይኖራቹ ስለ ሁለተኛ ሚስት ሲወራ ሱብሃነክ እጃቹን እስኪያማቹ አትፃፉ እስኪ ስለሌላውም ርዕስ ተመካከሩ ሁሌ ትዳር ትዳር 👈 ያውም ላጤዎች በሃሳብ አትዋኙ።
ኸይር አስቡና ወደ ተግባር ሂዱ በየግሩፑ ያሰባቹትን አታውሩ። እናንተም ማላ ያዕኒን አታውሩ ሴቶች ብቻ አይደሉም የሚመከሩት።

#Join_Share
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@almutehabin
@almutehabin
📌አሰላሙዐለይኩም ያ ዒባደሏህ ሊጀመር ነው ተዘጋጁ! ባረከሏሁ ፊይኩም
📌አስተውላቹ መልሱ የዛሬው ጥያቄ ትንሽ ማስተዋልን ይፈልጋል
💥ከሚከተሉት ውስጥ ስለ ሱትራ ልክ የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
23%
ሀ,ሱትራ ለመባል ከመሬት 1 ስንዝር ወይም ከዚያ በላይ ከፍ ማለት አለበት
6%
ለ,መሬት ላይ የተተከለን ዱላ እንደ ሱትራ መጠቀም ይቻላል
6%
ሐ,አልጋ ላይ የተኛችን ሴት እንደ ሱትራ መጠቀም ይፈቀዳል
3%
መ,ሱትራ አድርጎ ነገር ግን ህፃናትን፣እንስሳትን ከፊት ለፊቱ ቢመጡ ስለማያውቁ ብሎ ዝም ማለት ይችላል
4%
ሠ,ሱትራ አድርጎ ከሱትራው ፊት አጅ ነቢ ሴት፣አህያ እና ጥቁር ውሻ ካለፉበት ሶሏቱ ወድቅ ይሆናል
2%
ረ,ከሱትራው ፊት የሚያልፍን አካል አንድ ጊዜ ብቻ እንዳያልፉ ማመላከት ይበቃለታል
32%
ሰ,ሀ,ለ,ሐ እና ሠ መልስ ናቸው
13%
ሸ,ሀ,ሐ,ረ እና መ መልስ ናቸው
12%
ቀ,ሁሉም መልስ ነው
السؤال الأخير
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📌ኸይር ጨርሰናል ፈሊላሂል ሀምድ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
ያልገባቹ እንዲሁም ግራ የገባቹ ጥያቄ ካለ   በዚህ ጠይቁኝ
👉@Almutehabbot
📌እንደው እህቶች ቢላሂ ዐለይና አደብ እንያዝ በየግሩፑ እየገባን አንገልፍጥ።

ከሁሉም የሚያናደው ጥሩ የስም ቻናል ሆኖ ግን ኦነሩም ሜምበሩም አንዳይነት እሱም ይቀልዳል እነሱም ይስቃሉ። ሲነገራቸው ለምን እንደዛ አላቹ አታጥብቁ ዲንን እንዲህ አይደልም👈 ይላሉ ። ወልዒያዙ ቢላህ ዲኑን አንቺ/አንተ ናቹ የምትጨምሩት የምትቀንሱት???

ለምንድነው እንደ አሚርነታቹ ግሩፓቹን ማትቆጣጠሩት???? ለምን ኬር ለስ እንሆናለን??? እንደምንጠየቅበት ዘነጋነው ልበል???


እየውልሽ እህቴ በየግሩፑ እየገባሽ የምትነተከተኪ ከሆነ ክብርሽ እየተነነ ይጠፋል እስከ መጨረሻው።
ሴቱም ወንዱም ይቀላለዳል ይስቃል ማላያዕኒን ያወራል
አበደን አያስፈልግም ይህ ትርምስ።
ይብቃሽ መቀለዱ መሳቁ ተሰተሪ ሀያዕን ተላበሺ ኒቋብ ያለ ሀያዕ ባዶ ነው።


ላንተም 🫵 ነው!
#Join_Share
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@almutehabin
@almutehabin
#ኒቋቤ

አዎ እንቁ ነኝ ሽልምልም በኒቋቤ ኩሩ
ጠላት ቢንገበገብ ቢቆጩብኝ ቢያሩ
ድንጋይን ፈንቀለው ጉድጓድ ቢቆፍሩ
ይመክትልኛል ዐልዩ ከቢሩ
ሰሚ ነኝ ታዛዥ ነኝ ጌታዬን አፍቃሪ
ነብዬን ተከታይ በሱናቸው ሰሪ
ይህ ነው መሠረቱ የመኖሬ አላማ
አሏህን ብቻ ማምለክ በዱንያው አውድማ
ነገ እንዳጭድበት የአኺራን ምንዳ
ፍፃሜዬ እንዳይበላሽ እንዳይሆን ነዳማ
ኒቋቤ! መማሬን አያቅብ መስራቴን አይገታ
ሀራም ከሌለበት ድብልቅ ጋጋታ
አዎ አበርካች ነኝ መልካም አስተዋፆ
ትውልዶችን መልማይ በኢስላም አንፆ
ይህን የቸረኝ አምላክ ምስጋና ተገባው
እኔስ ተደነቅኩኝ ለታላቅ ልዕልናው



#ወሰላሙዐለይኩም
#Join_Share
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@almutehabin
@almutehabin
وَإِذَا مَرِضْتُ فَهُوَ يَشْفِينِ

«በታመምኩም ጊዜ እርሱ( አሏህ ) ያሽረኛል፡፡

اللّهمَّ اشفِينِي شِفَآءً لَا يُغَادِرُ سَقَمَا
#Join_Share
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@almutehabin
@almutehabin
{وَإِذَا قِيلَ لَهُ ٱتَّقِ ٱللَّهَ أَخَذَتْهُ ٱلْعِزَّةُ بِٱلْإِثْمِ
ۚ فَحَسْبُهُۥ جَهَنَّمُ ۚ وَلَبِئْسَ ٱلْمِهَادُ}
" ለእርሱም አላህን ፍራ በተባለም ጊዜ
ትእቢቱ በሀጢዐት ሥራ ላይ ትገፈዋለች
ለእርሱ ገሀነምም በቂው ናት፣ በእርግጥ
እርሷም ( ገሀነም) የከፋች ምንጣፍ ናት"
#Join_Share
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@almutehabin
@almutehabin
☀️ዱንያ ላይ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ሁን(ሁሌ እንደማትቆይ እወቅ) ወይም እንደመንገደኛ ሁን(መድረሻህን አትዘንጋ
ረሱል ዐለይሂ ሶሏቱ ወሰላም
#Join_Share
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@almutehabin
@almutehabin