AlltechUp.com
3.4K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
#ጥብቅ 🙋🙋🙋

ኮሜንት መስጫው ላይ #ከBlum በስተቀር የትኛውም ዓይነት #link ማጋራት በቀጥታ ያስባርራል። ጥንቃቄ አድርጉ😓
#Blum የBinance ስራ አስፈጻሚ በነበረ ታዋቂ የዲጂታል ፋይናንስ ሰው የተቋቋመ ነው:: ምንም እንኳን የሚቀበለው ሰውና የሚሰበሰበው አነስተኛ ቢሆንም ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ2ሚሊዮን በላይ ሰው እየሰበሰበው ይገኛል::

ብዙ Coin መሰብሰብ አለመቻሉ ጠቀሜታው መሰብሰብ ለጀመሩት ነው:: የተሻለ ዋጋ ይኖረዋል::

የሚቀበሉት #Waitlist ላይ በEmail በመመዝገብ ስለሆነ ያልጀመራችሁ Comment ላይ ካሉት links እየመረጣችሁ ብትመዘገቡ መልካም ነው:: ከአምስት በላይ #Friend ስለማይፈቅዱ የሞላላችሁ linkካችሁን ከኮሜንት በማጥፋት የሌሎችን እድል ለማስፋት ሞክሩ:: እርስ በእርስ በመደጋገፍ የተሻለ ነገር ማግኘት ይቻላልና እንተጋገዝ🙋🙏
🙏19👍1🥰1
የዓለም ህዝብ ለምን ወደ #Tapswap መጉረፍ ጀመረ
.
.
.
የዓለም ህዝብም እንደኛው ዘግይቶ ይገባው ጀምሯል። በሦስት ቀናት ውስጥ ብቻ ከአራት ሚሊዮን በላይ ህዝብ #Tapswap ን ተቀላቅሏል። (ፈጽሞ ሊገመት የማይችል ጎርፍ ነው።)

በየቀኑ #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ከ7.8 ሚሊዮን አልፏል። በቀጥታ #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ከ430 ሺህ ተሻግሯል።

ለዚህም ከዋነኛ ምክንያቶች መካከል:-
🙏 #Solana በዓለም በጣም ታዋቂ ብሎክቼይን የሚያስተዳድር (በዲጂታል ፋይናንስ ዝርፍ የተሰማራ) ድርጅት (እምነት የሚጣልበት) በመሆኑ
🙏 በቴሌግራም ጌም ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል #በNotcoin በተግባር በመረጋገጡ (ለዚህም ማሳያ Notcoin list ከተደረገ በኋላ እጅግ በርካታ ህዝብ Tap ማድረግ መጀመሩ)
🙏 ቴሌግራም የዓለም ህዝብን በቀላል መንገድ ወደ ብሎቼይን/ክሪፕቶከረንሲ ለመሳብ የቀየሰው ስትራቴጂ የተሳካ መሆኑ ፕገኙበታል።

🙋🙋 ከዚህ በኋላም የተሻለ ጥቅምና እድል የሚያስገኙ በርካታ ተመሳሳይ ጨዋታዎች /የገንዘብ ማግኛ እድሎች/ ወደቴሌግራም መጉረፋቸው የሚቀጥል ሲሆን ለሁላችንም አስቸጋሪ የሚሆነው ከመካከላቸው #ጆከሩን መምረጥ ነው። ሁላችንም በተለያዩ መንገዶች ስለዘርፉ ያለንን ግንዛቤ ማሳደግ ግድ ይለናል። በግሌ ቻናል ከፍቼ የምችለውን ጀምሬያለሁ።

ተቀላቀሉ፤ ለጋራ ጥቅም አስተዋውቁልኝም።
👉 https://t.me/amole_hub

👊👌 Tapswap ያልጀመራችሁ ካላችሁም ጊዜ አትስጡ - ጀምሩ - Click 👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5908378208
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
🥰149👍7
#Tapswap

በእርግጥም የማይታመን ነው🤗
👉 #የTapswap_Community subscriber ያደረገ ህዝብ ብዛት 6.7 ሚሊዮን አልፏል:: (#ከNotcokn_Community በልጧል)

#Tap የሚያደርገው አጠቃላይ ህዝብ ብዛት 17 ሚሊዮን አልፏል

👉 በየቀኑ #Tap የሚያደርገው ከ8.4 ሚሊዮን ሲበልጥ በዚህ ሰዓት ከ485K በላይ ህዝብ Online #Tap እያደረገ ይገኛል:: ይህም #Notcoin ላይ በመጨረሻዎቹ ቀናት ከነበረው የህዝብ ማእበል ይበልጣል::

ብዙዎች ህይወታችሁን በሚቀይር ደረጃ #Tap እንደምታደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ::

.
.
.
ያልጀመራችሁ አትዘናጉ፤ ከታች ካሉት #Links በአንዱ ጀምሩ - ጀምራችሁ ያቋረጣችሉ ከምትቆጩ ቀጥሉበት🙏
👇👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_bot?start=r_1993535066
🎁

https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5881095412
🎁
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5908378208
🎁

👆+2.5k Shares as a first-time👆 gift
👍61
"I heard about #NotCoin, and ignored it, probably you did too. #NotCoin took many people by storm, and now TapSwap is ongoing.

Many claim to have made hundreds of dollars from #NotCoin just by tapping their phone screens. Testimonies are all over social media . . . ".

#Sabit የተባለ የዲጂታል ፋይናንስ ተንታኝ "People Who Made Free Money from NotCoin Say TapSwap Could Be the Next Opportunity" በሚል ርዕስ #በMedium ማህበራዊ ሞዲያ ካጋራው የተቀነጨበ ነው::

በአጭሩ ወደአማርኛ ሲመለስ:-
"ስለ #NotCoin ሰማቼ ችላ አልኩት:: ምናልባት እናንተም እንደአኔ አድርጋችሁ ሊሆን ይችላል::

ብዙ ሰዎች ወደ #NotCoin ጎርፈዋል፤ አሁን ደግሞ #TapSwap በሂደት ላይ ይገኛል። ብዙዎች የስልካቸውን ስክሪን በመንካት ብቻ #ከNotCoin በመቶዎች የሚቆጠር ዶላር እንዳገኙ ይናገራሉ። ምስክርነቶችም በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች ይገኛሉ።"

በመሆኑም ይህ ተንታኝ #ከNotCoin ነፃ ገንዘብ ያገኙ ሰዎች #TapSwap ቀጣዩ ዕድል ሊሆን እንደሚችል በመግለፅ ላይ እንደሚገኙ ይጠቁማል::

በእርግጥም ማን ያውቃል ሊሆንም ሊበልጥም ይችላል::

ያልጀመራችሁ ችላ አትበሉ - ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/tapswap_bot?start=r_5620020073
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍81🤡1
#Blum ተጨማሪ 5 ሰዎችን ፈቅዷል::
ያልጀመራችሁ ኮሜንት ላይ በተቀመጡት #links በቀጥታ አለፍ አለፍ እያላችሁ ጀምሩ።

10 ጓደኞች የሞሉላችሁ ከዛ በላይ ስለማይፈቀድ የሌሎችን እድል ለማስፋት የራሳችሁን እንድታጠፉት እጠይቃለሁ።
በተደጋጋሚ ለምትልቀርቡት ጥያቄ መልስ
.
.
.
እኔ እስከማውቀው #Notcoin ወደኢትዮጵያ ብር መቀየር/ማምጣት የሚቻለው በቴሌግራም ዋሌት ወይም በባይናንስ P2P ብቻ ነው። ስለዚህ ወደሌሎች ዋሌቶች የወሰዳችሁና ወደብር መቀየር የፈለጋችሁ ከእነዚህ ዋሌቶች ወደአንዱ #Transfer ማድረግ ይጠበቅባችኋል ማለት ነው።

ሌላ አማራጭ የምታውቁ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልን🙏
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የNotcoin ዋጋ ወደላይ go እያለ ነው:: ከ0.0050 . . . ተነስቶ አሁን 0.0056 ደርሷል:: አትሽጡ የምለው በምክንያት ነው🙋
👍22😁4
#USD_ብር (P2P) ዋጋ ቀነሰ
.
.
.
እኛም አገር ከነገ ህይወታቸው ይልቅ የዛሬ ሆዳቸው በበለጠባቸው #ባለnotcoins ምክንያት በዲጂታል መንገድ (P2P ግብይት) የአንድ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ ከነበረበት $120 ብር አማካይ ዋጋ ወደ $100 ብር (አማካይ ዋጋ) ወርዷል::

የእኛ ጓዶች በትእግስት ጠብቁ:: ከቻላችሁ ግዟቸው:: ቀስ ብላችሁ በወርቅ ዋጋ ትሸጡታላችሁ🙏🙋

#Join 👇👇👇 Tapswap

https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5881095412
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍9
#Blum
4 ሰው ብቻ ከታች ባለው ሊንክ ተቀላቀሉ:: በየ7 ሰዓቱ ማስጀመር እንጂ #Tap ማድረግ የማይጠይቅ Varified Coin መሰብሰቢያ ነው::
👇👇👇👇👇
http://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_gXivPb0q6B
4👍1
#Blum (ይሄን ቻናል join ላደረጋችሁ ብቻ)


ከዚህ ሰዓት ጀምሮ በሚቀጥሉት 10 ደቂቃዎች በዚህ ጽሁፍ ኮሜንት መስጫ ላይ #የBlum ማስፈንጠሪያችሁን (link) አስቀምጡ።

ባስቀመጣችሁት ቅደም ተከተል መሰረት በፌስቡክና በቴሌግራም ቻናል አጋራላችኋለሁ። መልካም እድል🙋😻
👍42
#Blum = ቡድን -

https://t.me/amole_hub Channel ላይ በ10 ደቂቃዎች ውስጥ #የBlum ማስፈንጠሪያቸው (link) ለሚያስቀምጡ እንደማስተዋውቅላቸው በገለጽኩት መሰረት 30 ጓደኞቻችን አስቀምጠዋል። ባስቀመጡት ቅደም ተከተል መሰረት በሦስት ዙር አጋራለሁ። የሦስተኛው ዙር ከታች ያሉት ናቸው። (የመጀመሪያው በፌስቡክ አጋርቼዋበሁ)

#Blum Tap የማይጠይቅና ጊዜ የማይወስድ (በየ7 ሰዓቱ ብቻ ማስጀመርን የሚጠይቅ) ከመሆኑም በላይ #Varified የሆነም ነው። የተለያዩ #Tasks በመፈጸም ነጥብ መሰብሰብ የሚቻልና በየቀኑ (በ24 ሰዓቱ ነጥብ የሚያስገኝ ጨዋታ የሚለቅ ነው። ብዙ Coin ስለማይሰራጭ የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው የሚጠበቅ በመሆኑ #Email በማስገባት እንድትሳተፉ ትበረታታላችሁ። አንድ ሰው ከአስር በላይ ጓደኞችን መጋበዝ የማይችል በመሆኑ ያልጀመራችሁ ከታች ባሉት #links እንድትጀምሩ በአክብሮት ትጠየቃላችሁ።

ስትጀምሩ ከላይ ከመሃል ወይም ከመጨረሻ ወይም ከመረጣችሁ ቢሆን ባለlinኮቹም እናንተም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ።

በቸልታ አትለፉት፤ ተደጋግፈን ራሳችንንም ሌሎችንም ተጠቃሚ እናድርግ🙏🙋

http://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_b8BDWz03Yl

t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_8UIbB82CjM

t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_kD6rITBFWd

t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_jQ0nOrfhbR
👍3
#Tapswap - የማይታመን🚀🚀
.
.
.
ትናንት #Tap የሚያደርጉ ሰዎች ቁጥር 17 ምክሊየን ሲደርስ አድምክኖቹ "17 million players in TapSwap! 🚀🚀🚀 It's unbelievable! 🥳 " ብለው ነበር:: በእርግጥም ያልጠበቁትና የማይታመን ነው:: 24 ሰዓታት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ደግሞ 2.5 ሚሊዮን አካባቢ ጨምሮ ከ19.5 ሚሊዮን አልፏል::

በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ10 ሚሊዮን በላይ ሰዎች #Tap ሲያደርጉ በዚህ ሰዓት ከ568 ሺህ በላይ ሰዎች #Online Tap እያደረጉ ነው::

ከዚህ በላይ በጣም የሚደንቀው ግን #የTapswap_Community ቻናላቸውን #subscribe ያደረጉ ሰዎች ቁጥር 8 ሚሊየን ማለፉ ነው:: ምን ያህል አስደናቂ መሆኑን የምትረዱት በቴሌግራም ታሪክ በሰብስክራይበሮች ብዛት ሁለተኛ ደረጃ መሆኑ ነው:: አንደኛ የሆነው ቴሌግራም ሲጀምር የተጀመረውና የራሱ የቴሌግራም የሆነው #Telegram_Tips ነው:: 10.3 ሚሊዮን አካባቢ ሰብስክራበሮች አሉት:: ይህ ሪከርድ ያውም በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊሰበር የሚችለው #በTapswap ብቻ ነው:: (#Notcoin_Community 6.4m ብቻ ሰብስክራይበር ነው ያለው)::

#Tapswap አስደናቂ ሪከርዶችን እየሰበረ ያለው በተለይም #Notcoin ወደ ገንዘብ መቀየር ከተጀመረ ወዲህ ነው:: ይሄን በቀናት ውስጥ የጎረፈው ህዝብና የታየው የአሃዝ ለውጥ በግልጽ ያመላክታል::

በእርግጥ #Solana ስለtapswap በቂ መረጃ እያሰራጨ/እየሰጠ አይደለም:: የፊታችን May 30 Exchange እንደሚጀመር ብቻ ነው የገለጸው:: ሆኖም ግን ምንም እንኳን #Solana በዓለም ግዙፍ ብሎክቼይን በመሆኑ አመኔታ የሚጣልበት ቢሆንም ይህን ያህል ማህበረሰብ ያገኘ የማይታወቅ ድርጅትም ቢሆንም ቃሉን አክብሮ ወደግብይት ሊገባ እንደሚችል ለማንም ግልጽ ነው:: ምክንያቱም ህዝብ በራሱ ገበያ/ገንዘብ ስለሆነ ከሰጠው በላይ እንደሚጠቀም የተሰወረ አይሆንም::

ስለሆነም ይነስም ይብዛም ብዙዎች ከTapswap ገንዘብ እንደሚያገኙ የሚያጠራጥር አይሆንም:: ከዚህ በመነሳት May 30 ኤክስቼንጅ ሲጀመር #Tap ማድረግ ይቁም አይቁም የሚታወቅ ባይኖርም እስከዛው ድረስም ቢሆን ጠንክሮ መጠብጠብ የሚመከር ነው:: ያልጀመራችሁም ከምንም ትንሽ ይበልጣልና በቀረው ጊዜ የምትችሉትን ያህል #Tap አድርጉ:: (ካልመሰላችሁም ተዉት)

መጀመር የምትፈልጉ ከታች ካሉት #links አንዱን መርጣችሁ ጀምሩ👌👌👇👇

https://t.me/tapswap_bot?start=r_5620020073

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_537114094
🎁
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5957934124
.
👍94
🎉 ለእርስዎ ሁለት የማይታመን ዜናዎች አሉን!  ⤵️

1️⃣ TapSwap 20 ሚሊዮን ተጫዋቾች የሚሳተፉበት ምዕራፍ ላይ ደርሷል!  🚀
2️⃣ አሁን በአለም 2ኛ ትልቁ የቴሌግራም ቻናል ሆኗል!  🌍

ሁላችሁንም ለድጋፋችሁ እና ለተሳትፏችሁ እመሰግናለን። ወደፊት ለሚመጡት ተጨማሪ ክንውኖች እና ስኬቶች እነሆ!  🙌🎊

ለመጀመር Click ያድርጉ 👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5835552716

🎁 ወይም

https://t.me/tapswap_bot?start=r_1993535066
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Blum

በቀጥታ የሚቀበሉት በlink ወይም ማስፈንጠሪያ ነው። ከዚህ ውጭ በWait listም መቀበል አቁመዋል።

ይሁንና #Blum በጣም ጥቂት ሰዎች የሚሳተፉበት፣ Tap ማድረግ የማይፈልግ (በየ8 ሰዓቱ ማስጀመር ) በመሆኑ ሁላችሁም ተጠቃሚ ብትሆኑ መልካም ነው።

ስለሆነም ከላይ ባሉት #Posts Comments መስጫ በተቀመጡት links ብትጀምሩ ይበረታታል። #ሊንኩን ነክታችሁ #Wait_list ላይ ተመዝገቡ ካላችሁ የተፈቀደው 10 friends ሞልቷል ማለት ስለሆነ ሌላ ቀይሩ። Wait list ላይ የተመዘገባችሁም በዚህ መንገድ መግባት ትችላላችሁ።

የራሳችሁን linkም comments ላይ አስቀምጡ። የሌላ Game link ማስቀመጥ ያስቦልካል። #የBlum ብቻ🤒
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
ከዋሌት ወደሌላ ዋሌት Notcoin መላክን በተመለከተ


ከቴሌግራም ዋሌት ውጭ ያሉት ሌሎች ዋሌቶች የሚያስከፍሉት 0.06 Ton ቢሆንም Notcoin ወደሌላ ዋሌት ለማስተላለፍ ከ1.1 Ton በላይ በዋሌታችሁ ማስቀመጥ ይጠይቃሉ::

ስለዚህ የግድ በTelegram p2p Ton መግዛትና ወደዋሌቶቹ መላክ ይገባል:: ነገር ግን ያልገባ ወይም ቴሌግራም ዋሌት ላይ #Notcoin ካላችሁ ያለ #Ton ወደፈለጋችሁት መላክ ወይም ወደሌላ ክሪፕቶከረንሲ መቀየር ትችላላችሁ:: ጀማሪ ከሆናችሁ ግን የምትላላኩባቸው Blockchains የተለያዩ ስለሆኑ ምንም ነገር ከማድረጋችሁ በፊት youtube ላይ ወይም ከሌሎች ምንጭ ተገባ ግንዛቤ መጨበጥን አስቀድሙ:: ወደተሳሳተ Blockchain ክሪፕቶ መላክ ሙሉ በሙሉ ማጣትን ሊያስከትል ይችላል::🙏🙋
👍53
AlltechUp.com
#Wallet እና ተያያዥ ጉዳዮች     ~~~
#Wallet እና ተያያዥ ጉዳዮች
    ~~~
ከአንድ ዋሌት ወደ ሌላ ዓይነት ዋሌት ወይም #Binance ወደመሳሰሉ ዲጂታል መገበያያዎች (ዋሌትም ጭምር ናቸው) #Notcoin ወይም ሌላ ክሪፕቶ ማስተላለፍን ወይም ወደኢትዮጵያ ገንዘብ ቀይሮ ማምጣትን በተመለከተ በርካታ ጥያቄዎች ይቀርባሉ::

በራስ መንገድ ግንዛቤን ለማስፋት ያለው ጥረት ዝቅተኛ በመሆኑ እንጂ በYoutube እና በተለያዩ የተሌግራም ቻናሎች ከበቂ በላይ ምላሾች አሉ::

አሁንም ቢሆን #Notcoinን ጨምሮ ምንም ዓይነት የክሪፕቶ ልውውጥ/መሸጥና መግዛት ወይም ወደሌላ ዋሌት መላክ የመሳሰሉ ተግባራትን ከማከናወናችሁ በፊት ተያያዥነት ያለው ግንዛቤያችሁን ማሳደግ ይጠበቅባችኋል:: #በግምት#በሊሆን ይችላል፣ #በአቦሰጥ የምታደርጉት ሁሉ ሊያላችሁን ሙሉ ለሙሉ ሊያሳጣችሁ ይችላል።

በተለይም አንድ ዋሌት የተለያዩ አድራሻዎች እንዳሉት ማወቅ ግድ ነው። ለምሳሌ Tonkeeper ላይ ማስቀመጥ የምትችሉት #BTC, #USDT, #JUSD, #Ton እና #Notcoin እንዲሁም የተለያዩ #NFTዎች ነው:: ይሁንና #የTon እና #የNotcoin ተመሳሳይ ከመሆኑ (Ton Blockchain ላይ ስለሆኑ) በቀር የሌሎቹ የምትቀበሉበትም ሆነ የምትሉኩበት አድራሻ የተለያየ ነው:: #Notcoin በUSDT ወይም በBTC አድራሻ ከላካችሁ ቀልጣችሁ ትቀራላችሁ:: ስለዚህ ከምንም በላይ ማወቅ የሚጠበቅባችሁ #ስለዋሌትና #ብሎክቼይን መሆን አለበት:: የገንዘብ ጉዳይ ስለሆነ ትንሽ ሳይሆን በጥልቀት ነው ማወቅ ያለባችሁ:: እዚህ የማልጽፈው ስለማያስፈልግ ሳይሆን በአማርኛም ጭምር በጣም ብዙ መረጃዎች ስላሉ ነው::

ሌላው የብዙዎች ጥያቄ ሆኖ ያገኘሁት ከዋሌቶች ወደሌላ ዋሌት #Notcoin ማስተላለፍና #መሸጥን የሚመለከት ነው::
በአጭሩ #ከቴሌግራም_ዋሌት ውጭ ያሉት ሌሎች ዋሌቶች #Notcoin ወደሌሎች ክሪፕቶዎች ስንቀይር ወይም ወደሌላ ዋሌት ስናስተላልፍ የሚያስከፍሉት ወደ 0.06/7 Ton ነው:: ነገር ግን #ከ1.1 በላይ #Ton ዋሌታችሁ ላይ እንዲኖር ያስገድዳሉ:: ስለዚህ #Notcoiናችሁን #በTonkeeper እና #በMytonwallet ወይም በተመሳሳይ ያስቀመጣችሁ ወደሌላ ክሪፕቶ ወይም ዋሌት ለመውሰድ በዋሌቱ ውስጥ ከ1.1 በላይ #Ton መኖር ግድ ነው:: በTelegram #wallet P2P የተጠቀሰውን #Ton ገዝታችሁ #Notcoiናችሁ ወደአለበት ዋሌት መላክ ይጠበቅባችኋል ማለት ነው።

ነገር ግን Notcoiናችሁ ያለው በቴሌግራም ዋሌት ከሆነ ለመቀየር ወይም ወደኢትዮጵያ ባንክ ለማምጣት ምንም አይጠይቃችሁም። እዛው ወደ #USDT ወይም Ton Exchange አድርጋችሁ መሸጥ ትላላችሁ።

ለማጠቃለል የተሟላ እውቀት ሳትጨብጡ ምንም ከማድረግ ተቆጠቡ።
.
.
.

#Tapswap -🚀🚀
Tap ማድረግ መጀመር የምትፈልጉ ከታች ባለው #link በ2500 ሽልማት ጀምሩ👌👌👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1993535066
🎁 +2.5k gift

https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1993535066

🎁 +2.5k gift
👍137