AlltechUp.com
3.42K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
ትናንት ያጋራኋችሁ #Tronkeeper የራሳቸው Wallet #Google_play ላይ አጋርተዋል:: ጫኑና ከBot ጋር አገናኙት:: ከ28 ቀናት በኋላ የሰበሰባችሁትን #USDT ወደዚህ ዋሌት Withdrew ማድረግና መጠቀም ትችላላችሁ::

በተጨማሪም ለሁለተኛ ዙር ያገኘሁት 1 Ton OKX ላይ ገብቶልኛል:: አሁን ደግሞ 2.35 Ton ሰብስቤያለሁ::

ፈጽሞ ችላ ልትሉት የማይገባ ነው::
ያልጀመራችሁ ጀምሩ 👇👇
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5908378208
🖕4
Forwarded from Awda Hasab - አውደ ሓሳብ (Ethio Empire 🇪🇹 🐾)
ነገረ #Tap_Tap
     ~~~~
👉 የዛሬ ዓመት አካባቢ Telegram ላይ #Not ስንጀምር፣ ፈራ ተባ እያልን #Tap ማድረግ ጀምሩ ስንል የስንቱ መሳቂያ፣ የስንቱ መሳለቂያ፣ የስንቱ መቀለጃ፣ የስንቱ አፍ መፍቻና የፌስቡክ ማሟቂያ ሆነን ነበር።

👉 እንዳውም አንዳአንዶች "ምእራባውያን የሞባይል ስልኮችን ለመሸጥ ሲሉ (ተሎ እንዲበላሽ)፣ የደሃ አገራት ዜጎችን ሥራ ለማስፈታት . . . ያመጡት የ666 ፕሮጀክት መሳሪያ ነው" የሚል ትንተና እስከ መስጠት ደርሰው ነበር።

👉 "በኢኮኖሚክስ ትምህርት የሌለ የገንዘብ ምንጭ ሁሉ ሀሰት ነው። #Tap_Tap የሚባል Screen ቅጥቀጣም በኢኮኖሚክስ ትምህርት የለም" የሚሉም ቆሞ ቀር ኢኮኖሚስት ነን ባዮችም ነበር።

👉 ማስፈንጠሪያ (link) ስናጋራ "#Scam ነው፣ Hack ልታደርጉን ነው . . . " የሚሉም ነበሩ። ያውም ምንም Hack የሚደረግ ነገር የሌላቸው🌝

👉 ወዘተረፈ . . .

👉 ከነገሩ አዲስነት በመነሳት የጠበቅነው ስለነበር ሁሉም እንደአመጣጡ #በትእግስት#በትዝብትና #በይቅርታ አለፍነው።

👉 ቀስ በቀስ ብዙዎች እያመኑ ጀምረው ጥቂቶችም ቢሆኑ ቀላል የማይባል (በመቶ ሺዎች የሚቆጠር) ገንዘብ አግኝተዋል። በዚህም በግሌ እየተሰማኝ ያለው ደስታ በቃላት መግለጽ አልችልም። ከምንም በላይ እምነት ጥለው (ቢሆንም ባይሆንም እንሞክረው ብለው) መጀመራቸውና ውጤት ማግኘታቸው የላቀ #ትፍስህት የሚፈጥር ነው። በዚህ ረገድ #Finfinne_Press የሚደነቅና በምሳሌነት የሚጠቀስ ነው::

👉 ይሁንና የአብዛኞቹ ፕሮጀክቶች ግብ ማህበረሰብ መሰብሰብ በመሆኑ ጥቂት የማይባሉት ተከታይ (Followers) የሌላቸው የማህበረሰባችን አባላት ሌት ተቀን ደክመው ውጤት አለማግኘታቸው ከእነሱ ያልተናነሰ ቅሬት የሚያጋራን ሆኗል።

👉 በአንጻሩም በርካታ ተከታይና ተደማጭነት ያላቸው ከሁላችንም የተሻለ ውጤትና ስኬት ማግኘት ይችሉ የነበሩ ወዳጆቻችን #በግንዛቤ ማነስ እስከአሁን ተጠቃሚ ባለመሆናቸው የምናዝንበት ጉዳይ ነው። #Deelewaan_Ju_Bara ዘግይታም ቢሆን በመቀላቀሏ ግን የተሰማኝ ደስታ ሳልገልጽ ማለፍ አልፈልግም።

👉 አሁንም ሊሰመርበት የሚገባና መታወቅ ያለበት ግን ሁሉም የቴሌግራም #Tap_Tap ፕሮጀክቶች ገንዘብ ያስገኛሉ ማለት አይደለም:: አንዳአንዶቹ በተለያዩ ምክንያቶች ላይሳኩ ይችላሉ:: ሁሉም የሚፈለገው ያህል ገንዘብም ላይገኝባቸው ይችላል:: ነገር ግን ከፍተኛ ገንዘብ አውጥቶም ቢሆን በእርግጠኝነት ማትረፍ (ማግኘት) ብቻ የሆነ ንግድ/ኢንቨስትመንት የለም። ማግኘትም፣ በዋና መውጣትም መክሰርም ያለ ነው። የቴሌግራም #Tap_Tap ፕሮጀክቶችም ከዚህ የተለዩ አይሆኑም።

👉 አሁንም በአጽንኦት መግለጽ የምፈልገው ብዙ ተከታይ ያላችሁ ብትጀምሩ ቆጥራችሁት የማታውቁት ገንዘብ ያውም በውጭ ምንዛሪ ታገኛላችሁ::

👉 ተያያዥ መረጃዎችን አከታትላለሁ::

ለጊዜው #Tronkeeper መጀመር ትችላላችሁ፤ 24 ቀናት ብቻ ይቀሩታል:: እኔ በስድስተኛው ቀን እዚህ ደርሻለሁ። ይህም ብዙ ተከታይ ያላችሁ በቀሩት ቀናት ከፍተኛ ገንዘብ መሰብሰብ እንደምትችሉ ይጠቁማል። በማንኛውም ጊዜ ወጪ የምታደርጉት #Tonም ታገኛላችሁ👇👇
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5908378208

ተጨማሪ የአጠቃቀም መግለጫ ካስፈለጋችሁ ከዚህ በፊት ያጋራሁት https://t.me/FederalistNews/2036?single ማንበብ ትችላላችሁ
👍13🖕3🫡2
#PAWS

አሁን ላይ ተስፋ ከሚጣልባቸው #የTap_Tap ፕሮጀክቶች ዋነኛው #PAWS አንዱ ነው:: ከ54 ሚሊዮን በላይ ሰው እየተሳተፈበት ይገኛል::

ከሰው ብዛት አንጻር የምናገኘው ትንሽ ቢመስልም የሚሰጡት በቁጠባ በመሆኑ ብዙም አያሳስብም:: ፕሮጀክቱ ምንም #Tap የሚደረግ ወይም #ጨዋታ የሌለው ሲሆን #በTask#በReferral እና በተለያዩ ጊዜያት በሚሰጧቸው #Activities ብቻ የሚሰበሰብ ነው::

አሁን ደግሞ የተለያዩ ስጦታዎችና #የTon መሰብሰቢያ መንገዶች አምጥተዋል:: በአሁኑ ጊዜ #የTap ፕሮጀክቶች Ton ወይም #Stars እንደቁልፍ #የAirdrop መስፈርት እየወሰዱት በመሆናቸው መክፈል የምትችሉ ከ0.1 Ton ጀምሮ ብትከፍሉ የሚመከር ነው::

በተጨማሪም ያልጀመራችሁ ብዙም ስራ ስለሌለው አሁን ጀምራችሁ #Tasks ብትወስዱ የምትችሉም የሚጠይቁትን ብትከፍሉ በቀሩት ጥቂት ቀናት የዶላር ጉርሻ ማግኘት ትችላላችሁ:: ጀምሩ 👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=vuuh82fr
👍4😁4
#Urgent

Goat በደቂቃዎች ውስጥ (7 ሰዓት ላይ ) list ይሆናል። OKX ላይ ያላችሁ በመነሻ ዋጋ እንዲሸጥላችሁ Trade የሚለውን በመንካት በስክሪንሾት በተመለከተው መሰረት አድርጉት።

.
.
.
#Paws ያልጀመራችሁም - በዶላር መዘናጋት ይብቃችሁ - ጀምሩ🙋😬

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=vuuh82fr
#Dogs ለአዲስ ዓመት ስጦታ አዘጋጅቷል።

በዚህም መሰረት:-

👉1. #Dogs የሰራችሁ ብቻ

👉2. ከዛሬ ጀምሮ ለ28 ተከታታይ ቀናት ከዚህ በፊት #Dogs የሰበሰባችሁበትን Bot እየከፈታችሁ ቀኑ ላይ #Click ማድረግ ይጠበቅባችኋል።

አዲስ ጀማሪዎች አትካተቱም። ከዚህ ቀደም ተጫውታችሁ የDogs Airdrop ያገኛችሁ ብቻ አያምልጣችሁ። አንድ ቀን ዘንግታችሁት ካመለጣችሁ ከተሸላሚዎች ዝርዝር ትወጣላችሁ።

ዛሬ ያልጀመረ ከሽልማት ውጭ ይሆናል:: ስለሆነም ሁሉም የሚመለከታቸው ዛሬ እንዲጀምሩ ይሄን መልእክት በፌስቡክ አካውንቶቻችሁም በማጋራት ላልሰሙ አድርሷቸው::
👍161
#ለTap_Tap ቤተሰብ ብቻ . . .🙋
.
.
.
.
.
#Tronkeeper Claim ለማድረግ Ton ክፈሉ የሚል ማስታወቂያ ለጥፏል:: Claim ማድረጊያ የጊዜ ገደቡ ለ10 ቀናት ያህል (እስከ December 30/2024) ይቆያል:: ስለሆነም ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮችን በተመለከተ #ከX እና ከቴኬግራም ቻናሎች እንዲሁም ከሌሎች ብሎጎች ተጨማሪ መረጃዎች አሰባስበን እስከምናጋራችሁ ድረስ ለመክፈል መቸኮል የለባችሁም:: #ስለTronkeeper የሚጻፉ ታማኝ መረጃዎች ስታገኙም ኮሜንት ላይ አጋሩን:: 🙏
👍311
#ለTap_Tap ማህበረሰብ ብቻ (3 መልዕክቶች)

1. 👉 Tronkeeper
ይሄን ፕሮጀክት በተመለከተ ትክክል ከሆነ በቂ የክፍያ ጊዜ ስለነበረ ተጨማሪ መረጃዎችን አሰባስቤ እስካጋራችሁ ባትከፍሉ እንደሚመረጥ መልእክት ለጥፌላችሁ ነበር። ስለሆነም #paused አድርጋችሁ እየጠበቃችሁኝ እንደሆነ ተስፋ በማድረግ የሚከተለውን አሰባስቤያለሁ።
🚨 አጓጊ ይመስል የነበረው #Tronkeeper በርካታ አጠራጣሪና ጥንቃቄ የሚጠይቁ ክስተቶች እየተስተዋሉበት ነው።
👌 በተለያዩ የExchange ድረገጾች፣ በብሎጎች እና X (Twitter) የሚጋሩ ጽሁፎች እና መልዕክቶች ወደ Scam projectነት የሚያዘነብሉ ናቸው። 

በዋነኝነት #Tronkeeper  የሚጠቀመው Blockchain የራሱ Tron ሆኖ እያለ "የብሎክቼይን ማስተላለፊያ ወጪዎችን" ለመሸፈን በሚል #Ton መጠየቁ ጥርጣሬን ፈጥሯል።

👌 መጀመሪያ እስከ ከአስር በላይ Ton ጠይቆ ከቀናት በኋላ ከፍተኛ ቅናሽ ማድረጉም ሌላው የሚያጠራጥር ነው። በተጨማሪም ከሚሰጠው ላይ የሚፈልገውን ክፍያ መቀነስ እየቻለ ወይም ሲከፈል ወዲያውኑ መልቀቅ እየቻለ የክፍያ ጊዜ እስኪያልቅ ድረስ ማቆየቱ አጠራጣሪነቱን ከፍ ያደርገዋል። ስለዚህ ሰዎች ለሚከፍሉትሽTon ምንም ዋስትና የላቸውም።

👌 ሰዎች ሽልማቶችን (Crypto) ለማግኘት ጊዜያቸውን እና ጉልበታቸውን ሰውተው እያለ አስገዳጅ ከፍተኛ ክፍያ መጠየቃቸው አጠራጣሪነቱን ከፍ ያደርገዋል።

👌 Tronkeeper Bot የቴሌግራም #Mini_App ውስጥ የሌለ መሆኑም ሌላው አጠራጣሪ ነው። በመሆኑም በግሌ ላለመክፈል ወስኛለሁ። ይሁንና ይሄ መልእክት ለግንዛቤ እንጂ ሁላችሁም ተመሳሳይ ውሳኔ እንድታሳልፉ ምክንያት ሊሆናችሁ አይገባም። በእርግጠኝነት የማይከፍል ለመሆኑ የሚያረጋግጥ ተጨባጭ መረጃ የሌለ በመሆኑ ተጨማሪ መረጃዎችን ከተለያዩ ምንጮች በማሰባሰብ እያንዳንዳችሁ በራሳችሁ ለራሳችሁ ብቻ ልትወስኑ እንድትወስኑ አደራ ማለት እወዳለሁ።
⚠️ መልእክቱ ለሌሎችም ከእናንተ የጀመሩ እንዲደርሳችሁ ሼር ብታደርጉላቸው መልካም ነው።
.
.
.
2. 👉 #Tapswap
ይሄ ፕሮጀክት ከወሰደው ጊዜ አንጻር ለሁላችንም እጅግ እልህ የሚያዝይዝ ብሎም ተስፋ የሚያስቆርጥ ነበር። ብዙዎቻችሁም ትታችሁታል። ይሁንና ከረጅም ጊዜ ጥበቃ በኋላ TGE ስርጭት #January 23/2025 እንደሆነ አሳውቀዋል። ስለሆነም ለረጅም ጊዜ #የጠበቃችሁትና #የደከማችሁበት በመሆኑ እጅግ በርካታ የVideo Tasks ስላሉ እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ብትወስዱ መልካም ነው:: የቪዲዮ #Codes ርእሱን ጽፋችሁTelegram ላይ Paste በማድረግ Search በሉ - በርካታ ቻናሎች ላይ የተጋሩ Codes ታገኛላችሁ። በመጨረሻዎቹ 10 ቀናት ደግሞ በቴሌግራም ቻናሌ #Group ላይ ያላገኛችኋቸውን እየጠየቃችሁ እኔ አጋራችኃለሁ።
እስከዛሬ በሰበሰባችሁበት #የTapswap Bot ዛሬውኑ አቀላጥፉት። ወይም https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_537114094 Click ስታደርጉ ወደቦቱ ይወስዳችኋል።
.
.
.
3.👉 #Zoo
አሁን ሚሊየኖች እየጀመሩት ያለው የX እህት ፕሮጀክት የሆነው #Zoo ነው። ልክ እንደHamster level በማሳደግ ወይም በStar (በTon) ነጥቦችን በመሰብሰብ የሚሰራ ነው። ብዙዎች #በX ደስተኛ ባትሆኑም በተለይም ብዙ referral የምታገኙ ብትጀምሩ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ። የሚጠናቀቀው January 31/2025 እንደሆነ ከወዲሁ ይፋ ተደርጓል። ለምትጀምሩ ነገ የቴሌግራም ቻናሌ https://t.me/ethio_empire ላይ በScreenshot አስደግፌ አጋራለሁ።
በየቀኑ የሚጋሩ Riddle እና Rebus of the day ምላሾችም ከዛሬ ጀምሮ በቻናሉ አጋራለሁ።
#Zoot.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref537114094 መጀመር ትችላላችሁ።

#ማጠቃለያ
#የTap_Tap ተሳትፎ ማጣትም ማግኘትም ማጣትም እንዳለው በተደጋጋሚ አጋርቻለሁ። በተግባርም ሁላችንም አይተነዋል። ለወደፊቱም ይሄ የተጠበቀ ሆኖ ቀላል የማይባል ገንዘብ በውጭ ምንዛሪ የሚያገኘው ሰው ቁጥር ቀላል አይደለም። ህይወታቸውን በዘላቂነት የቀየሩም (ከምንም ሚሊየነር የሆኑም) አውቃለሁ።

ይሁንና ሰሞኑን አንዱ ስለTronkeeper የጠየቃችሁት ሰው እኔ "#ያላጋራሁት_ፕሮጀክት Scam ነውና አትጠይቁኝ" ዓይነት መታበይ ያለበት ጽሁፍ ለጥፎ አንብቤያለሁ። እንዲህ ዓይነት መታበይ የድህነታችንና ያለማወቅ መገለጫ ተደርጎ ከመወሰዱ በስተቀር ቦታ የሚሰጠው አይደለም። ምክንያቱም አንድ ሰው ሁሉንም ፕሮጀክቶች መጀመር የማይችል በመሆኑ፣ ሙሉ በሙሉ ቀድሞ ማወቅ የሚያስቸግር መሆኑ እና Tronkeeperም #Ton ሳይቀር ሲሰጥ የነበረ በመሆኑ አስቀድሞ ድምዳሜ ላይ መድረስ የሚቻል አይደለም። በግሌ የጀመርኩት ዘግይቼ ሲሆን 1 Ton ከፍዬ በreferral ከአምስት Ton በላይ ወስጃለሁ። Ton የሰጡት ምናልባት የበለጠ ለመታመን ሊሆን ቢችልም አሁንም ቢሆን ይነስም ይብዛም የከፈላችሁ የማግኘት እድላችሁ ዜሮ እንዳልሆነ መታወቅ አለበት። አዲስ ዘርፍ እንደመሆኑ መጠን እየተማማርን፣ እያጣንም እያገኘንም ተጠቃሚነታችንን ለማሳደግ እርስ በእርስ እንደጋገፍ👐👏
👍24👏21
#Zoo
January 31/2025 ይጠናቀቃል።

ጊዜ ያላችሁ ብትጀምሩ ትጠቀማላችሁ 👌
t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref537114094 መጀመር ትችላላችሁ።
👍3
#የTelegram Channel ጥቆማ


Deelewaan Ju Bara በፌስቡክ እውቅናና ዝና ያተረፈች ዝነኛ አክቲቪስት ናት:: በአፋር ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን በመላዊ የፌስቡክ ተጠቃሚ የኢትዮጵያ ማህበረሰብም እውቅናና ተቀባይነት አትርፋለች:: አሁን ደግሞ #ለTelegram ተደራሽ ለመሆን የቴሌግራም ቻናል ከፍታለች:: እዚህ ያላችሁ ማህበረሰቦች ቻናሏን #join አድርጉ:: በእርግጠኝነት አትራፊ ትሆናላችሁ::

Join 👇👇


https://t.me/deelewaan
😁9
#Hanan_Federalist የሚለው ከ22K በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ አካውንቴ በቅጣት ምክንያት ለአንድ ወር ተዘግቷል። በመሆኑም በተለያዩ አገራዊ፣ ቀጣናዊና አለም አቀፋዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሀሳብና አስተያየቴን የማጋራበት 'Awda Hasab አውደ ሀሳብ' የሚል የፌስቡክ ገጽ (Page) ከፍቻለሁ።

ስለሆነም ፌስቡክ የምትጠቀሙ ገጹን Follow ወይም Like በማድረግ እንድትከታተሉ በአክብሮት እጋብዛለሁ፡፡

Click 👇👇👇👇

Awda Hasab አውደ ሀሳብ' - የሀሳብ ማዕድ
😁9👍1
Forwarded from Awda Hasab - አውደ ሓሳብ (Ethio Empire)
#DeepSeek-R1 የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሞዴል
🙆ዓለምን ያናወጠው ማዕበላዊ አብዮት
~~~~
#የተጠቃለለ
*** በ70 ቢልዮን የአሜሪካን ዶላር የተጀመረው #የOpenAi ChatGPT ወጪ አሁን $300 ቢልዮን አልፏል

*** #የChatGPT Pro (Apiን ጨምሮ) ለመጠቀም በየወሩ $200 USD መክፈል ግድ ይላል

*** #DeepSeek ለ1,000,000 ቃላት $0.20 USD ያስከፍላል (Almost 'ነጻ!')

*** የአሜሪካ ስቶክ ማርኬት በቀናት ውስጥ #ከትሪሊዮን ዶላር በላይ ኪሳራ አስከትሏል

*** DeepSeek-R1 እንደ ሰው የሚያስብ ሲሆን ያሰበውን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ካስቀመጠ በኋላ በተጠየቀው ቋንቋ በትክክል ይመልሳል (በአማርኛ፣ በትግርኛ እና በኦሮምኛ የጠየቅኩትን በትክክል መልሷል

*** የአብዛኛው ክሪፕቶከረንሲ ዋጋ እስከ 73% አሽቆልቁሏል 💸

*** በApple store እና በGoogle Play ቁጥር 1 ተመራጭ ሆኗል:: ትናንት ሰኞ ብቻ #Apple_store ላይ አንድ ሚሊዮን ሰዎች አፕሊኬሽኑን ጭነዋል::

*** #የOpenAi ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የChatGPT ዋና ፈጣሪ #ሳም አልትማን "አስማታዊ ግኝት" ሲል አድናቆቱን ገልጿል

*** የአሜሪካው ፕረዝዳንት ዶናልድ ትረምፕም "የማንቂያ ደወል ነው" ብለዋል
~~~~~~
#ዝርዝር
እኤአ 2023 ላይ ጥቂት የቻይናውያን ወጣት የሶፍትዌር ባለሙያዎች ተሰባስበው የቴክኖሎጂ ኩባንያ አቃቁመው ነበር:: ከጥቂት ወራት በፊት ግን ከወጣቶቹ አንዱ "ከስራችን ጎን ለጎን ለምን የAi ሞዴል አንሰራም" የሚል ጥያቄ አቀረበላቸው:: ሁሉም ሀሳቡን በደስታ ተቀበሉት:: ይሁንና ቻይና እና ተቋማቶቿ #ለAi ሞዴል ግንባታ እጅግ አስፈላጊ የሆነውን #የNVidia ዘመን አፈራሽ #GPU (Graphics Processing Unit) እንዳይሸጥላቸው አሜሪካ ማዕቀብ በመጣሏ በዓለም ተወዳዳሪ የሆነ ሞዴል መስራት እንደማይችሉ ያውቁ ነበር:: መግዛት ቢፈቀድላቸውም በጀቱ አልነበራቸውም:: በመሆኑም ጊዜ ሳያጠፉም ገበያ ላይ ብዙም የማይፈለገውን (ጊዜ ያለፈበት) #የNVidia GPU #በ30,000 USD በመግዛት ሥራውን ጀመሩት:: ይሄም ቢሆን ገበያ ላይ የማይገኝ ሲሆን የሥራ ዘርፍ በመቀየሩ ሳይጠቀምበት መጋዘን ካስቀመው አንድ ድርጅት ነበር የገዙት:: ወጣቶቹ ሌት ተቀን በመስራት $5.6 ሚሊዮን USD በማውጣት በሁለት ወራት ውስጥ ሰርተው አጠናቀቁ::

ሥራቸውን ባጋሩት በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ባልጠበቁትና ባልገመቱት ደረጃ ዓለም አቀፍ ማዕበላዊ አብዮት ቀስቅሷል::

በዚህም መሰረት ይህ እንደሰው አስቦ መልስ የሚሰጠው #Ai:-
• እጅግ ውጤታማ መሆኑ
• ነጻ ሊባል በሚችል ደረጃ መቅረቡ
• በአያሌ ቋንቋዎች አስደናቂ የሚባል ችሎታው የዓለም ህዝብን በቅጽበይ ለመሳብና ለማዳረስ ችሏል::

መተግበሪያው አሁን ላይ #ከChatGPT#ከGemini እና ከሌሎች ኩባንያዎች Ai በዋጋና በፍጥነት ተመራጭ ሆኗል። በዚህ ምክንያት #ለAi አገልግሎት ውድ ዋጋ ያስከፍሉ የነበሩ አንዳአንድ ኩባንያዎች በፍጥነት እንዲቀንሱ አስገድዷቸዋል።

በሌላ በኩል ደግሞ #DeepSeek በሳምንታት ውስጥ የምዕራባውያን የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን (የአክሲዮን ገበያዎቻቸውን) በማሽመድመድ ላይ ይገኛል:: በAi እና በቴክ ኢንደስትሪዎች፣ በቴክኖሎጂ አክሲዮኖች እና በክሪፕቶከረንሲ ዋጋ መካከል ጠንካራ ትስስር በመኖሩ የቴክኖሎጂ አክሲዮኖች መውደቅ ለክሪፕቶከረንሲ ዋጋ ማሽቆልቆል መንስኤ እንደሆነ የዘርፉ ተንታኞች እያመላከቱ ነው። በተለይም ለAi እድገት ተቀዳሚ ድርሻ ባለው #NVidia ትርፍ ለማካበት በስቶክ ማርኬት ከፍተኛ መዋእለ ንዋይ አፍስሰው የነበሩት ባለሀብቶች በርካሽ ዋጋ #DeepSeek ዓይነት አስደናቂ Ai መስራት ከተቻለ ፈላጊ ሊያጣና ሊያከስረን ይችላል በሚል ስጋት ወደሽያጭ በመግባታቸው ድርጅቱ ትናንት ብቻ $600 ቢሊዮን ኪሳራ አጋጥሞታል።

በተጨማሪም ዋጋ በመተንበይ የCryptocurrency ዘርፉን ገበያ ሊያዛባ (manipulate ሊያደርግ) ይችላል በሚል ስጋት በመፍጠር ገበያ ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ እና ውድቀት አስከትሏል። መተማመኛ ያጡ የዘርፉ ኢንቨስተሮች ክሪፕቷቸውን እየሸጡ ከግብይቱ በመውጣታቸው ገበያ እንዲወድቅ ምክንያት ሆኗል።

ያም ሆኖ #የDeepSeek R1 ሞዴልን ካደነቁት መካከል በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ #ተራራው በመባል የሚታወቀው #OpenAi ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳም አልትማን ይገኝበታል:: #የተራራው_ንጉስ በሚል ቅጽል የሚጠራው #ሳም_አልትማን #የOpenAiን ሞዴል የሰራ አሜሪካ ከምትኮራባቸው ምጡቃን አንዱ ነው::

ሳም አልትማን በኦፊሺያል የኤክስ ገጹ ላይ ባጋራው አስተያየት የቻይና ወጣቶች የፈጠሩት Ai “አስደናቂ እና አስማታዊ ግኝት” በማለት አንቆለጳጵሷል:: ለኢንዱስትሪው ጤናማ ፈተና እና ውድድር እንደሚፈጥር በመግለጽ በደስታ እንደተቀበለውም አመልክቷል::

$5.6 ሚሊዮን ዋጋ ባለው የስሌት ግብአቶች የሰለጠነው ይህ የAi ሞዴል የዘርፉን ዋጋ ወጪ በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ እንደሚቻል ማሳያ እንደሆነም ጠቁመዋል:: የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሀሙስ በኋይት ሀውስ ይፋ ያደረጉት $500 ቢሊዮን ዶላር የተመደበለት "ስታርጌት" የተሰኘ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ግዙፍ ፕሮጀክት ጥያቄ ላይ ወድቋል::

ፕሮጀክቱ OpenAi፣ Microsoft፣ Meta፣ Oracle፣ የጃፓኑ ሶፍትባንክ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በጋራ ወጪ የሚያከናውኑት ነው። ፕሬዝዳንት ትረምፕ ፕሮጀክቱን ይፋ ባደረጉበት ወቅት አሜሪካ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ መሠረተ ልማት ዘርፍ ከተፎካካሪ አገሮች ከፍተኛ ብልጫ የሚያቀዳጃት እንደሆነ ገልጸው ነበር።

#Deepseek በአጭር ጊዜ ውስጥ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ከማግኘት ባለፈ የOpenAi እና #የGoogle ኩባንያዎችን ትኩረት መሳቡ የምዕራባውያን የቴክኖሎጂ ምርቶችን እንዳትጠቀም በአሜሪካ ማዕቀብ ለተጣለባት ቻይና መልካም አጋጣሚ ሊፈጥርላት እንደሚችል እየተነገረ ነው። የዘርፉ ምሁራን "በአሜሪካ እና በቻይና መካከል አዲስ የAi ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚያዊ እና ጂኦፖለቲካል ፉክክር ወይም ቅርርብ ሊፈጥር እንደሚችል እየጠቆሙ ነው::

#የDeepSeek R1 Ai ሞዴል የአሜሪካና የቻይና ኢኮኖሚያዊና የጂኦፖለቲክስ ሽኩቻ አካል እንደሚሆን ከወዲሁ አመላካች ሁነቶች እየተስተዋሉ ነው። ፕሬዚዳንት ዶናልድ #ስለDeepSeek ክስተት ገለጻ ከተደረገላቸው በኋላ የአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በወጪ ቆጣቢ የኮምፒውተር ቴክኒኮች ትኩረት አድርገው ዘርፉ የሚጠይቀውን አሸናፊነት እንዲቀዳጁ አሳስበዋል።

ትረምፕ ዝቅተኛ ዋጋ ያለው AI ሞዴል መለቀቅና ተቀባይነት ማግኘት የአሜሪካ ኢንዱስትሪዎች ፈጠራና ወጪ ቆጣቢነትን ያማከለ ተወዳዳሪነትና አሸናፊነት ግድ እንደሚል በአጽንኦት ገልጸዋል። የቻይናው የAi ግኝት "ለአሜሪካ የማንቂያ ደወል ነው" ያሉት ትረምፕ ለዘርፉ አዎንታዊ እድገት ጠቃሚ እንደሆነ በመግለጽም ይሁንታቸውን ሰጥተዋል።

በአሜሪካ የዘርፉ የኢንዱስትሪ መሪዎች እና ፖሊሲ አውጪዎች በዘርፉ በፍጥነት እያደጉ ለመጡት አዳዲስ ፈተናዎች ምላሽ መስጠት የሚያስችል ግምገማና ምክረ ሀሳብ እንዲያቀርቡም ትረምፕ አዘዋል።
👍16