AlltechUp.com
3.42K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
#Tronkeeper

ብዙዎቻችሁ #Tronkeeper እንድጀምር ደጋግማችሁ ስትጠይቁኝ ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር:: በዛ ላይ #USDT#TON እና #TRX እንደሚሰጥ ስትነግሩኝ "#Fake ሊሆን ይችላል" ብዬ ነበር።

ሆኖም ሲደጋገምብኝ ትናንት ገብቼ አየሁት። የሚጫወተው ህዝብ ብዛት 7.1 ሚሊዮን አልፏል። ባለቤቱን ስፈትሽ የታዋቂው TRC - 20 Blochain (ሁላችንም USDT የምናዘዋውርበት) ሆኖ አገኘሁት። ወዲያውኑ ጀምሬ ዛሬ ከታች #በScreenshot እንደምታዩት ደርሻለሁ።

በእርግጥ በዚህ ፍጥነት በቀሩት 29 ቀናት ምን ያህል እንደምሰበስብ ሳሰላው "ሁሉንም ይሰጡኛል ወይ?" የሚል ጠርጣሪ ጥያቄ አስነስቶብኛል። ሆኖም 1/4 ኛውን ቢሰጡኝስ ያንሰኛል እንዴበፍጹም!

በዛ ላይ 10 ጓደኛ invite ስታደርጉ 0.15 Ton ይሰጣሉ። በተለያዩ መንገዶች Tonንም TRXም ይሰጣሉ። (TRX ባይናንስ ላይን ጨምሮ ገበያ ላይ የሚገኝ የራሳቸው ገንዘብ ነው)።

እኔ እስከአሁን ተጨማሪ 2.25 Ton አግኝቻለሁ። 2.2Tonን Withdraw አድርጌ ወስጃለሁ:: 1 Ton ለራሳቸው ከፍያለሁ:: Ton ወይም TRX ያገኛችሁ ቦቱ ላይ ከታች በስተቀኝ ያለውን #wallet የሚል #Button በመንካት ወደፈለጋችሁት Exchange Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ:: Address ስትመርጡ ግን የራሳቸው የሆነን #Tron Blockchain መሆን ይኖርበታል::

ምንም ነገር አስቀድሞ እርግጠኛ መሆን የማይቻል እንደመሆኑ መጠን አንዳአንዶች #Fake እንደሚሉት ቢሆን እንኳን #Friends invite ማድረግ የምትችሉ የምታገኙት በፈለጋችሁት ሰዓት withdraw ማድረግ የሚቻል #Ton ቀላል አይሆንም:: (አሁን 1 Ton ወደ 7 USDT አካባቢ ደርሷል)::

ስለዚህ የቀሩት 29 ቀናት ናቸው:: እንደእኔ አሁንኑ ጀምሩና ተቋዳሽ ሁኑ:: 1 ሰው invite ስታደርጉ $0.25 USDT ታገኛላችሁ:: 10 ሰው invite ስታደርጉ ተጨማሪ 0.15 Ton ይሰጣችኋል::

ጊዜ የማይወስድ በመሆኑ ብትጀምሩት ትጠቀማላችሁ::
በዚህ link ጀምሩ 👇👇

#Tronkeeper_Link
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5908378208
👍5
#Tronkeeper_መግለጫ

አንድም ጊዜ #Tap_Tap ተጫውተው (ገንዘብ አግኝተው) የማያውቁ አሉ:: ያውም አንዳአንዶቹ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ብዙ ተከታይ ያላቸውና የተሻለ ተጠቃሚ መሆን ይችሉ የነበሩ ናቸው (Sad News😥😥)

በዚህ ምክንያት #Tronkeeper መጀመር ቢፈልጉም ግልጽ እንዳልሆነላቸው በመግለጽ ተጨማሪ ማብራሪያ እንድሰጣቸው #በComment እና #በinbox የጠየቁኝ አሉ:: በተጨማሪም እፍንዳአንድ ቀደም ብላችሁ የጀመራችሁም ብትሆኑ ሙሉ ለሙሉ ግልጽ እንዳልሆነላችሁ የሰበሰባችሁት $USDT ብዛት ይጠቁማል::

ስለሆነም ከላይ ያሉትን #ScreenShots በማገናዘብ የበለጠ እንድትረዱት እንደሚከተለው አቅርቤላችኋለሁ::

#ScreenShot 1.
ሊንኩን ስትከፍቱት የሚመጣላችሁ ገጽ ነው:: ከሚሰጣችሁ የጓደኛችሁ link ስትጀምሩ 15 USDT ታገኛላችሁ::

#Remain የሚለው (የከበብኩት) በእያንዳንዱ invite ባደረጋችኋቸው ጓደኞቻችሁ ቁጥር 1 ታገኛላችሁ:: 1ዱ $0.25USDT ዋጋ አለው:: መሃል ላይ #T ያለበት ተጭናችሁ ለ25 ሰከንድ ስትይዙት  $0.25 USDT ሽልማቱን ታገኛላችሁ:: 100 ጓደኞች ካስጀመራችሁ $25 USDT ማለት ነው:: በ10 ሰው ስታስጀምሩ ደግሞ 0.15 Ton ይጨምሩላችኋል:: በተለያዩ ጊዜያትም #TRX የሚባል የራሳቸው ክሪፕቶ ታገኛላችሁ:: #Ton 0.5 እና #TRX 5 ስታገኙ በTon ወይም በTron  Blockchain ወደ Exchange ዋሌት መውሰድ ትችላላችሁ::

#ScreenShot 2.
2ኛውን (ከታች ያለው) Button ስትነኩት የከበብኩት 0 የሚያሳየው ላይ 3 ይሰጧችኋል:: መሃል ላይ ያለችውን ሎጎ ለ25 ሰከንድስ ተጭናችሁ ስትይዙት ከላይ ያሉትን የተለያዩ ኮይኖች ታገኛላችሁ:: በእያንዳንዱ ቀን ከእያንዳንዱ Crypto 15 ታገኛላችሁ::

#ScreenShot 3.
የሚከፈተው 1 Ton ስትከፍቱ ይመስለኛል:: የእኔ ተከፍቷል:: ግን ከራሳቸው ያገኘሁትን Withdraw አድርጌ ከፍቶልኛል:: (በሌላ አካውንት አልከፈተልኝም)::

በየቀኑ 3 ጊዜ መሃክ የተከበበችውን Button ተጭኜ በእያንዳንዱ ቀን 5,000,000 ከ29 ቀናት በኋላ Bybit እና BingX ላይ list የሚደረግ አዲስ የራሳቸው ኮይን ይሰጡኛል:: እናንተም እንደእኔ ካደረጋችሁ ታገኛላችሁ (Research & Take your own risk)

#ScreenShot 4.
በርካታ Tasks አሉ:: እነሱን ውሰዱ:: #የከበብኳትን Copy አድርጋችሁ የራሳችሁን link ለሌሎች ማጋራት ትችላላችሁ:: የበለጠ ተጠቃሚ የምትሆኑትም ሰዎች  በራሳችሁ link ማስጀመር ስትችሉ ነው:: ይሄን ማድረግ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተወሰነ ተከታይ ያላችሁ ብዙም አያቅታችሁም::
ሌላው ተራ ቁጥር 4 ላይ ያልጠቀስኩት የተለያዩ Tasks አሉ:: እነሱን Follows እና Subscribe በማድረግ USDT ታገኛለሽ::

#ScreenShot 5.
#Join ካደረገው ከ7.2 ሚሊየን በላይ ማህበረሰብ ውስጥ እስከ 30 ባለው ደረጃ የሚገኙትንና የራሳችሁን ደረጃ ማየት ትችላላችሁ:: እስከአሁን ባለው ሁለት ጓደኞቻችን ደረጃ ላይ ገብተዋል:: (ያስደስታል!)

#ScreenShot 6.
Wallet የሚለውን ስትነኩ ያገኛችሁት ዝርዝርና ድምር ግገንዘብ ያሳያችኋል:: መሃል ያሉት ሁለቱ (#Ton & #TRX) #ScreenShot 1 ከጠቀስኩት መጠን በላይ ስታገኙ ወደ መሸጫ መውሰድና ወደ ፈልድጋችሁት ክሪፕቶ ወይም ወደ ብር መቀየር ትችልላላችሁ:: ዳርና ዳር ያሉት (USDT & TONARX) ግን ወደ ገንዘብ መቀየር የሚቻለው ከ29 ቀናት በኋላ ነው::

ያልጀመራችሁ $15 USDT ለማግኘት:-

👇👇 ጀምሩ
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5908378208

#ማስገንዘቢያ
ይሄ ጽሁፍ ለግንዛቤ ብቻ ነው:: ምክር አይደለም:: ስትወስኑ ተጨማሪ ጥናቶችን በማድረግ ይሁን👌
👍11
#Update

አሁንም ተጨማሪ (ዛሬ ብቻ ለሁለተኛ ጊዜ) 1 Ton ወደ #OKX_Withdraw እያደረግኩኝ ነው:: ሌላው ቢቀር እንኳን አሁን ባለው ዋጋ (ዛሬ Withdraw ያደረግኩት) በድምሩ 3.2 Ton X $6.71 USDT = $21.472 ቀላል አይደለም:: እስከዛሬ ግን የት ነበርን🤔

ያልጀመራችሁ $15 USDT ሽልማት ለማግኘት በ👇👇ጀምሩ
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5908378208
👍5👎5
ትናንት ያጋራኋችሁ #Tronkeeper የራሳቸው Wallet #Google_play ላይ አጋርተዋል:: ጫኑና ከBot ጋር አገናኙት:: ከ28 ቀናት በኋላ የሰበሰባችሁትን #USDT ወደዚህ ዋሌት Withdrew ማድረግና መጠቀም ትችላላችሁ::

በተጨማሪም ለሁለተኛ ዙር ያገኘሁት 1 Ton OKX ላይ ገብቶልኛል:: አሁን ደግሞ 2.35 Ton ሰብስቤያለሁ::

ፈጽሞ ችላ ልትሉት የማይገባ ነው::
ያልጀመራችሁ ጀምሩ 👇👇
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5908378208
🖕4
Forwarded from Awda Hasab - አውደ ሓሳብ (Ethio Empire 🇪🇹 🐾)
ነገረ #Tap_Tap
     ~~~~
👉 የዛሬ ዓመት አካባቢ Telegram ላይ #Not ስንጀምር፣ ፈራ ተባ እያልን #Tap ማድረግ ጀምሩ ስንል የስንቱ መሳቂያ፣ የስንቱ መሳለቂያ፣ የስንቱ መቀለጃ፣ የስንቱ አፍ መፍቻና የፌስቡክ ማሟቂያ ሆነን ነበር።

👉 እንዳውም አንዳአንዶች "ምእራባውያን የሞባይል ስልኮችን ለመሸጥ ሲሉ (ተሎ እንዲበላሽ)፣ የደሃ አገራት ዜጎችን ሥራ ለማስፈታት . . . ያመጡት የ666 ፕሮጀክት መሳሪያ ነው" የሚል ትንተና እስከ መስጠት ደርሰው ነበር።

👉 "በኢኮኖሚክስ ትምህርት የሌለ የገንዘብ ምንጭ ሁሉ ሀሰት ነው። #Tap_Tap የሚባል Screen ቅጥቀጣም በኢኮኖሚክስ ትምህርት የለም" የሚሉም ቆሞ ቀር ኢኮኖሚስት ነን ባዮችም ነበር።

👉 ማስፈንጠሪያ (link) ስናጋራ "#Scam ነው፣ Hack ልታደርጉን ነው . . . " የሚሉም ነበሩ። ያውም ምንም Hack የሚደረግ ነገር የሌላቸው🌝

👉 ወዘተረፈ . . .

👉 ከነገሩ አዲስነት በመነሳት የጠበቅነው ስለነበር ሁሉም እንደአመጣጡ #በትእግስት#በትዝብትና #በይቅርታ አለፍነው።

👉 ቀስ በቀስ ብዙዎች እያመኑ ጀምረው ጥቂቶችም ቢሆኑ ቀላል የማይባል (በመቶ ሺዎች የሚቆጠር) ገንዘብ አግኝተዋል። በዚህም በግሌ እየተሰማኝ ያለው ደስታ በቃላት መግለጽ አልችልም። ከምንም በላይ እምነት ጥለው (ቢሆንም ባይሆንም እንሞክረው ብለው) መጀመራቸውና ውጤት ማግኘታቸው የላቀ #ትፍስህት የሚፈጥር ነው። በዚህ ረገድ #Finfinne_Press የሚደነቅና በምሳሌነት የሚጠቀስ ነው::

👉 ይሁንና የአብዛኞቹ ፕሮጀክቶች ግብ ማህበረሰብ መሰብሰብ በመሆኑ ጥቂት የማይባሉት ተከታይ (Followers) የሌላቸው የማህበረሰባችን አባላት ሌት ተቀን ደክመው ውጤት አለማግኘታቸው ከእነሱ ያልተናነሰ ቅሬት የሚያጋራን ሆኗል።

👉 በአንጻሩም በርካታ ተከታይና ተደማጭነት ያላቸው ከሁላችንም የተሻለ ውጤትና ስኬት ማግኘት ይችሉ የነበሩ ወዳጆቻችን #በግንዛቤ ማነስ እስከአሁን ተጠቃሚ ባለመሆናቸው የምናዝንበት ጉዳይ ነው። #Deelewaan_Ju_Bara ዘግይታም ቢሆን በመቀላቀሏ ግን የተሰማኝ ደስታ ሳልገልጽ ማለፍ አልፈልግም።

👉 አሁንም ሊሰመርበት የሚገባና መታወቅ ያለበት ግን ሁሉም የቴሌግራም #Tap_Tap ፕሮጀክቶች ገንዘብ ያስገኛሉ ማለት አይደለም:: አንዳአንዶቹ በተለያዩ ምክንያቶች ላይሳኩ ይችላሉ:: ሁሉም የሚፈለገው ያህል ገንዘብም ላይገኝባቸው ይችላል:: ነገር ግን ከፍተኛ ገንዘብ አውጥቶም ቢሆን በእርግጠኝነት ማትረፍ (ማግኘት) ብቻ የሆነ ንግድ/ኢንቨስትመንት የለም። ማግኘትም፣ በዋና መውጣትም መክሰርም ያለ ነው። የቴሌግራም #Tap_Tap ፕሮጀክቶችም ከዚህ የተለዩ አይሆኑም።

👉 አሁንም በአጽንኦት መግለጽ የምፈልገው ብዙ ተከታይ ያላችሁ ብትጀምሩ ቆጥራችሁት የማታውቁት ገንዘብ ያውም በውጭ ምንዛሪ ታገኛላችሁ::

👉 ተያያዥ መረጃዎችን አከታትላለሁ::

ለጊዜው #Tronkeeper መጀመር ትችላላችሁ፤ 24 ቀናት ብቻ ይቀሩታል:: እኔ በስድስተኛው ቀን እዚህ ደርሻለሁ። ይህም ብዙ ተከታይ ያላችሁ በቀሩት ቀናት ከፍተኛ ገንዘብ መሰብሰብ እንደምትችሉ ይጠቁማል። በማንኛውም ጊዜ ወጪ የምታደርጉት #Tonም ታገኛላችሁ👇👇
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5908378208

ተጨማሪ የአጠቃቀም መግለጫ ካስፈለጋችሁ ከዚህ በፊት ያጋራሁት https://t.me/FederalistNews/2036?single ማንበብ ትችላላችሁ
👍13🖕3🫡2
#PAWS

አሁን ላይ ተስፋ ከሚጣልባቸው #የTap_Tap ፕሮጀክቶች ዋነኛው #PAWS አንዱ ነው:: ከ54 ሚሊዮን በላይ ሰው እየተሳተፈበት ይገኛል::

ከሰው ብዛት አንጻር የምናገኘው ትንሽ ቢመስልም የሚሰጡት በቁጠባ በመሆኑ ብዙም አያሳስብም:: ፕሮጀክቱ ምንም #Tap የሚደረግ ወይም #ጨዋታ የሌለው ሲሆን #በTask#በReferral እና በተለያዩ ጊዜያት በሚሰጧቸው #Activities ብቻ የሚሰበሰብ ነው::

አሁን ደግሞ የተለያዩ ስጦታዎችና #የTon መሰብሰቢያ መንገዶች አምጥተዋል:: በአሁኑ ጊዜ #የTap ፕሮጀክቶች Ton ወይም #Stars እንደቁልፍ #የAirdrop መስፈርት እየወሰዱት በመሆናቸው መክፈል የምትችሉ ከ0.1 Ton ጀምሮ ብትከፍሉ የሚመከር ነው::

በተጨማሪም ያልጀመራችሁ ብዙም ስራ ስለሌለው አሁን ጀምራችሁ #Tasks ብትወስዱ የምትችሉም የሚጠይቁትን ብትከፍሉ በቀሩት ጥቂት ቀናት የዶላር ጉርሻ ማግኘት ትችላላችሁ:: ጀምሩ 👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=vuuh82fr
👍4😁4
#Urgent

Goat በደቂቃዎች ውስጥ (7 ሰዓት ላይ ) list ይሆናል። OKX ላይ ያላችሁ በመነሻ ዋጋ እንዲሸጥላችሁ Trade የሚለውን በመንካት በስክሪንሾት በተመለከተው መሰረት አድርጉት።

.
.
.
#Paws ያልጀመራችሁም - በዶላር መዘናጋት ይብቃችሁ - ጀምሩ🙋😬

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=vuuh82fr
#Dogs ለአዲስ ዓመት ስጦታ አዘጋጅቷል።

በዚህም መሰረት:-

👉1. #Dogs የሰራችሁ ብቻ

👉2. ከዛሬ ጀምሮ ለ28 ተከታታይ ቀናት ከዚህ በፊት #Dogs የሰበሰባችሁበትን Bot እየከፈታችሁ ቀኑ ላይ #Click ማድረግ ይጠበቅባችኋል።

አዲስ ጀማሪዎች አትካተቱም። ከዚህ ቀደም ተጫውታችሁ የDogs Airdrop ያገኛችሁ ብቻ አያምልጣችሁ። አንድ ቀን ዘንግታችሁት ካመለጣችሁ ከተሸላሚዎች ዝርዝር ትወጣላችሁ።

ዛሬ ያልጀመረ ከሽልማት ውጭ ይሆናል:: ስለሆነም ሁሉም የሚመለከታቸው ዛሬ እንዲጀምሩ ይሄን መልእክት በፌስቡክ አካውንቶቻችሁም በማጋራት ላልሰሙ አድርሷቸው::
👍161
#ለTap_Tap ቤተሰብ ብቻ . . .🙋
.
.
.
.
.
#Tronkeeper Claim ለማድረግ Ton ክፈሉ የሚል ማስታወቂያ ለጥፏል:: Claim ማድረጊያ የጊዜ ገደቡ ለ10 ቀናት ያህል (እስከ December 30/2024) ይቆያል:: ስለሆነም ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮችን በተመለከተ #ከX እና ከቴኬግራም ቻናሎች እንዲሁም ከሌሎች ብሎጎች ተጨማሪ መረጃዎች አሰባስበን እስከምናጋራችሁ ድረስ ለመክፈል መቸኮል የለባችሁም:: #ስለTronkeeper የሚጻፉ ታማኝ መረጃዎች ስታገኙም ኮሜንት ላይ አጋሩን:: 🙏
👍311
#ለTap_Tap ማህበረሰብ ብቻ (3 መልዕክቶች)

1. 👉 Tronkeeper
ይሄን ፕሮጀክት በተመለከተ ትክክል ከሆነ በቂ የክፍያ ጊዜ ስለነበረ ተጨማሪ መረጃዎችን አሰባስቤ እስካጋራችሁ ባትከፍሉ እንደሚመረጥ መልእክት ለጥፌላችሁ ነበር። ስለሆነም #paused አድርጋችሁ እየጠበቃችሁኝ እንደሆነ ተስፋ በማድረግ የሚከተለውን አሰባስቤያለሁ።
🚨 አጓጊ ይመስል የነበረው #Tronkeeper በርካታ አጠራጣሪና ጥንቃቄ የሚጠይቁ ክስተቶች እየተስተዋሉበት ነው።
👌 በተለያዩ የExchange ድረገጾች፣ በብሎጎች እና X (Twitter) የሚጋሩ ጽሁፎች እና መልዕክቶች ወደ Scam projectነት የሚያዘነብሉ ናቸው። 

በዋነኝነት #Tronkeeper  የሚጠቀመው Blockchain የራሱ Tron ሆኖ እያለ "የብሎክቼይን ማስተላለፊያ ወጪዎችን" ለመሸፈን በሚል #Ton መጠየቁ ጥርጣሬን ፈጥሯል።

👌 መጀመሪያ እስከ ከአስር በላይ Ton ጠይቆ ከቀናት በኋላ ከፍተኛ ቅናሽ ማድረጉም ሌላው የሚያጠራጥር ነው። በተጨማሪም ከሚሰጠው ላይ የሚፈልገውን ክፍያ መቀነስ እየቻለ ወይም ሲከፈል ወዲያውኑ መልቀቅ እየቻለ የክፍያ ጊዜ እስኪያልቅ ድረስ ማቆየቱ አጠራጣሪነቱን ከፍ ያደርገዋል። ስለዚህ ሰዎች ለሚከፍሉትሽTon ምንም ዋስትና የላቸውም።

👌 ሰዎች ሽልማቶችን (Crypto) ለማግኘት ጊዜያቸውን እና ጉልበታቸውን ሰውተው እያለ አስገዳጅ ከፍተኛ ክፍያ መጠየቃቸው አጠራጣሪነቱን ከፍ ያደርገዋል።

👌 Tronkeeper Bot የቴሌግራም #Mini_App ውስጥ የሌለ መሆኑም ሌላው አጠራጣሪ ነው። በመሆኑም በግሌ ላለመክፈል ወስኛለሁ። ይሁንና ይሄ መልእክት ለግንዛቤ እንጂ ሁላችሁም ተመሳሳይ ውሳኔ እንድታሳልፉ ምክንያት ሊሆናችሁ አይገባም። በእርግጠኝነት የማይከፍል ለመሆኑ የሚያረጋግጥ ተጨባጭ መረጃ የሌለ በመሆኑ ተጨማሪ መረጃዎችን ከተለያዩ ምንጮች በማሰባሰብ እያንዳንዳችሁ በራሳችሁ ለራሳችሁ ብቻ ልትወስኑ እንድትወስኑ አደራ ማለት እወዳለሁ።
⚠️ መልእክቱ ለሌሎችም ከእናንተ የጀመሩ እንዲደርሳችሁ ሼር ብታደርጉላቸው መልካም ነው።
.
.
.
2. 👉 #Tapswap
ይሄ ፕሮጀክት ከወሰደው ጊዜ አንጻር ለሁላችንም እጅግ እልህ የሚያዝይዝ ብሎም ተስፋ የሚያስቆርጥ ነበር። ብዙዎቻችሁም ትታችሁታል። ይሁንና ከረጅም ጊዜ ጥበቃ በኋላ TGE ስርጭት #January 23/2025 እንደሆነ አሳውቀዋል። ስለሆነም ለረጅም ጊዜ #የጠበቃችሁትና #የደከማችሁበት በመሆኑ እጅግ በርካታ የVideo Tasks ስላሉ እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ብትወስዱ መልካም ነው:: የቪዲዮ #Codes ርእሱን ጽፋችሁTelegram ላይ Paste በማድረግ Search በሉ - በርካታ ቻናሎች ላይ የተጋሩ Codes ታገኛላችሁ። በመጨረሻዎቹ 10 ቀናት ደግሞ በቴሌግራም ቻናሌ #Group ላይ ያላገኛችኋቸውን እየጠየቃችሁ እኔ አጋራችኃለሁ።
እስከዛሬ በሰበሰባችሁበት #የTapswap Bot ዛሬውኑ አቀላጥፉት። ወይም https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_537114094 Click ስታደርጉ ወደቦቱ ይወስዳችኋል።
.
.
.
3.👉 #Zoo
አሁን ሚሊየኖች እየጀመሩት ያለው የX እህት ፕሮጀክት የሆነው #Zoo ነው። ልክ እንደHamster level በማሳደግ ወይም በStar (በTon) ነጥቦችን በመሰብሰብ የሚሰራ ነው። ብዙዎች #በX ደስተኛ ባትሆኑም በተለይም ብዙ referral የምታገኙ ብትጀምሩ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ። የሚጠናቀቀው January 31/2025 እንደሆነ ከወዲሁ ይፋ ተደርጓል። ለምትጀምሩ ነገ የቴሌግራም ቻናሌ https://t.me/ethio_empire ላይ በScreenshot አስደግፌ አጋራለሁ።
በየቀኑ የሚጋሩ Riddle እና Rebus of the day ምላሾችም ከዛሬ ጀምሮ በቻናሉ አጋራለሁ።
#Zoot.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref537114094 መጀመር ትችላላችሁ።

#ማጠቃለያ
#የTap_Tap ተሳትፎ ማጣትም ማግኘትም ማጣትም እንዳለው በተደጋጋሚ አጋርቻለሁ። በተግባርም ሁላችንም አይተነዋል። ለወደፊቱም ይሄ የተጠበቀ ሆኖ ቀላል የማይባል ገንዘብ በውጭ ምንዛሪ የሚያገኘው ሰው ቁጥር ቀላል አይደለም። ህይወታቸውን በዘላቂነት የቀየሩም (ከምንም ሚሊየነር የሆኑም) አውቃለሁ።

ይሁንና ሰሞኑን አንዱ ስለTronkeeper የጠየቃችሁት ሰው እኔ "#ያላጋራሁት_ፕሮጀክት Scam ነውና አትጠይቁኝ" ዓይነት መታበይ ያለበት ጽሁፍ ለጥፎ አንብቤያለሁ። እንዲህ ዓይነት መታበይ የድህነታችንና ያለማወቅ መገለጫ ተደርጎ ከመወሰዱ በስተቀር ቦታ የሚሰጠው አይደለም። ምክንያቱም አንድ ሰው ሁሉንም ፕሮጀክቶች መጀመር የማይችል በመሆኑ፣ ሙሉ በሙሉ ቀድሞ ማወቅ የሚያስቸግር መሆኑ እና Tronkeeperም #Ton ሳይቀር ሲሰጥ የነበረ በመሆኑ አስቀድሞ ድምዳሜ ላይ መድረስ የሚቻል አይደለም። በግሌ የጀመርኩት ዘግይቼ ሲሆን 1 Ton ከፍዬ በreferral ከአምስት Ton በላይ ወስጃለሁ። Ton የሰጡት ምናልባት የበለጠ ለመታመን ሊሆን ቢችልም አሁንም ቢሆን ይነስም ይብዛም የከፈላችሁ የማግኘት እድላችሁ ዜሮ እንዳልሆነ መታወቅ አለበት። አዲስ ዘርፍ እንደመሆኑ መጠን እየተማማርን፣ እያጣንም እያገኘንም ተጠቃሚነታችንን ለማሳደግ እርስ በእርስ እንደጋገፍ👐👏
👍24👏21