Forwarded from ግሬስ የኦንላይን ቡቲክ - Grace Online Boutique (Ethio Empire 🇪🇹 🐈⬛)
🚩አምስት ቀናት ብቻ ቀሩት😊
የየX Empire የመቆያ ጨዋታ የመጨረሻ ቀን October 17/2024 ነው። አምስት ቀናት ብቻ ይቀሩታል።
ጥቅምት 17, 2024/ 18:00 UTC መዝግቡት
ሀብታችሁን ከፍ ለማድረግ የቀሩትን ቀናት በአግባቡ ተጠቀሙባቸው👌
👍6
Forwarded from ግሬስ የኦንላይን ቡቲክ - Grace Online Boutique (Ethio Empire 🇪🇹 🐈⬛)
እንድታውቁት❗
#X Empire
ሁለተኛ ክፍል (የመቆያ ጊዜ) ጨዋታ ከአምስት ቀናት በኋላ እንደተጠናቀቀ በመጫወቻ ቦቱ ላይ በሁለቱም ዙር ያገኘነው $X የሚያሳይ #Button ይጨመርበታል።
በሁለቱም ዙር ያገኘነው $X የሚቀመጠውም ለየብቻ ይሆናል።
በዚህ የመቆያ ጊዜ በመጫወት ላይ የምትገኙ በቀሩት 5 ቀናት ወጥሩ👌
👍13
You’ve been waiting — and here it is! Our team is thrilled to share the project’s tokenomics with you. Here it goes:
80% for Community:
– 60% goes to the current players, no locks
– 20% goes for the future community incentives, farming and new phases.
20% Marketing and Development:
– Allocated for the marketing activities, liquidity and future development, with the major portion subject to a 10-month vesting period.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14🫡2🖕1
End of phase 2 October 17th, only 3 days left 🌟 listing October 24th 😈 ዝግጁ ናችሁ❓😊
🎩 #X Empire⭐️ OKX code:
⭐️ Episode 63: 83163
⭐️ Episode 64: 17264
⭐️ Episode 65: 49165
⭐️ Episode 66: 19466
5862786772Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16🖕1
😍🫶 #X Empire
👉 #Tap_Tap ሊጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀርቶታል። (ነገ ከምሽቱ 3:00 ላይ ያበቃል)
👉 ማህበረሰባችን Ethio_XEmpire_Community በጨዋታው ካሉት 589 (አጠቃላይ) የዓለም ማህበረሰቦች 38ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ታላቅ #ስኬት አስመዝግባችኋል
👉 በግል እኔ Level 22 ላይ ስሆን (በዚህ ዙር የሚበልጡኝ 384 ሰዎች ብቻ ናቸው)13 ሰዎች #Level 21 ደርሰዋል። በርካቶች ደግሞ Level 20 ላይ ናቸው።
👉 እስከአሁን ድረስ #OKX, #Bitget እና #Bybit ላይ #list እንደሚሆን ተረጋግጧል። Verified ወደሆነ #የTelegram_Wallet ወስዶ #Convert ማድረግ እንደሚቻልም ተገልጿል። ዛሬ በቦቱ #የBinance ማስታወቂያ የተለቀቀ በመሆኑ #list ከሚደረግባቸው Exchange ድረ ገጾች አንዱ እንደሚሆን ይጠበቃል።
🙏 ነገ #Tap ማድረግ እንደተጠናቀቀ በመጀመሪያው እና በዚህኛው ዙር ያገኛችሁት Token (Airdrop) ለየብቻ ማየት የሚቻል ይሆናል።
👌 ከየትኛውም ተመሳሳይ Project በላይ ሁሉም ሰው የተሻለ ገንዘብ እንደሚያገኝ ይጠበቃል።
በመጫወት ላይ የምትገኙ ጊዜውን እስከመጨረሻዋ ደቂቃ ተጠቀሙበት🙌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14🥰9🖕1
Episode 1 -
45666 Episode 2 -
65755 Episode 3 -
97025 Episode 4 -
77375 Episode 5 -
36487 Episode 6 -
57624 Episode 7 -
37519 Episode 8 -
35489 Episode 9 -
28139Episode 10 -
28210Without episode -
1Episode 11 -
29711Episode 12 -
30712Episode 13 -
32813Episode 14 -
37814Episode 15 -
39915Episode 16 -
33016Episode 17 -
34117Episode Vitalika Buterina -
6Episode 18 -
35218Episide 19 -
36319Episode 20 -
36319Episode 21-
37121Episode 22 -
37422Episode 23 -
38923Episode 24 -
39024Video Pavel Durov -
35Episode 25 -
34425Trump -
2007Episode 26 -
39326Episode 27 -
35527Episode 28 -
75928Phenomenon Bezos -
0Episode 29 -
34329Episode 30 -
64930Episode 31 -
61931Episode 32 -
12932Episode 33 -
86133Warren Buffets -
1958Episode 34-
48134Episode 35 -
15235Episode 36 -
93136Episode 37 -
72837Episode 38 -
22938Episode 39 -
44139Episode 40 - 65340
Sam Altman - 2023
Airpdrop wallet - 3
Episode 41 - 10941
Episode 42 - 83242
Episode 43 - 87843
Episode 44 - 62944
Mark Zuckerberg - 2011
Episode 45 - 23745
Episode 46 - 83946
Episode 47 - 24147
Episode 48 - 26148
Episode 49 - 52649
Episode 50 - 89350
Steve Jobs - 1989
Episode 51 - 37251
Episode 52 - 61152
Create you avatar - 10
Episode 53 - 19953
Episode 54 - 10954
Episode 55 - 71755
Episode 56 - 81156
Satoshi Nakamoto - 2021
Episode 57 - 49057
Episode 58 - 88658
Episode 59 - 01959
Episode 60 - 88960
Bill Gates -
2021Episode 61 - 52161
Episode 62 - 98162
Episode 63 - 83163
Episode 64 - 17264
Episode 65 - 49165
Episode 66 -
19466Stephen Hawking - 1995
Episode 67 - 15267
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7🖕1
Forwarded from ግሬስ የኦንላይን ቡቲክ - Grace Online Boutique (Ethio Empire 🇪🇹 $X)
Update
X Empire ቀደም ሲል በወጣው ፕሮግራም መሰረት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ላይ ይጠናቀቃል። ሰዓቱ ሲቃረብ ስለሚጨናነቅ Tasks ከአሁኑ ወስዳችሁ ጨርሱ። የምትገዙትም፣ በStar የምትወስዱትም ካለ ጊዜው አሁን ነው።
👍15🫡1
Forwarded from ግሬስ የኦንላይን ቡቲክ - Grace Online Boutique (Ethio Empire 🇪🇹 $X)
X Empire - አዳዲስ #Tasks መጥተዋል
🖕1
Forwarded from ግሬስ የኦንላይን ቡቲክ - Grace Online Boutique (Ethio Empire 🇪🇹 $X)
🤑 National I'd ወይም Passport ኖሯችሁ የOKX አካውንት ከሌላችሁ በ https://okx.com/join/85004167 ክፈቱ። Verified ስታደርጉ እስከ $120 USD የሚያወጣ Voucher ታገኛላችሁ። Verifiedየሆነ የOKX አካውንት ያላችሁ ደግሞ X Empire ቶክናችሁን ወደዛ ብትወስዱ በቀላሉ ወደ USD በመቀየር #በP2P በብር መሸጥ ትችላላችሁ።⚡️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
OKX
Welcome Bonus | Register in OKX | Cryptocurrency Bitcoin Registration |
Sign up and log in to the OKX app to get exciting rewards.
👍6🖕5🤣4
Forwarded from ግሬስ የኦንላይን ቡቲክ - Grace Online Boutique (Ethio Empire 🇪🇹 $X)
X Empire Listing
The listing will take place on :
🫶 OKX
👌 Bitget
👌 Bybit
👌 Telegram Wallet
👌 Gate
👌 KuCoin
👌 MEXC
👌 BingX
🙌 and others
Waiting - ❤️
October 24 /ነገ በኢት. አቆጣጠር ከቀኑ 7:00 🕒
Ticker: $X
The listing will take place on :
🫶 OKX
👌 Bitget
👌 Bybit
👌 Telegram Wallet
👌 Gate
👌 KuCoin
👌 MEXC
👌 BingX
🙌 and others
The X token will also play a significant role in future utility applications in Telegram.
Waiting - ❤️
👍11🖕4👏1
#ለTap ቤተሰብ ብቻ
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
X Empire ወደ ዋሌት መውሰጃ የመጨረሻ ቀን ነገ ነው:: ከBot ካላወጣችሁት ከነገ በኋላ ይቃጠላል::
X Empire ሊስት ሲደረግ መጀመሪያ አውጥቼው የመጨመር አዝማሚያ ሲያሳይ መለስኩትና በዛው ወረደ:: እናም በገባሁት ቃል መሰረት ሸጬ ሽልማቱ ለእናንተ ለመስጠት ትንሽ እስኪጨምር እየጠበቅኩኝ ነውና ታገሱኝ - ቃሌን እጠብቃለሁ::
👌 በተደጋጋሚ በውስጥም ኮሜንት ላይም ምን እንጀምር የምትሉኝ https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=vuuh82fr ብትጀምሩ መልካም ነው:: ዛሬ በሁለተኛ ቀኑ ከ4 ሚሊዮን በላይ ተጫዋቾች ያገኘ ነው:: በቀን አንዴ መክፈት ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ::

አሁንም ልታሰምሩበት የሚገባው የበለጠ ተጠቃሚ የምትሆኑት ከምንም በላይ Friends (referral) ሲኖራችሁ ነው::
👍6😁4🖕2🍌1
@Paws - Versified ሆኗል። Tasks ወስዳችሁ በቀን አንድ ጊዜ መክፈት ብቻ👌
ብትጀምሩት መልካም ነው🙌
👇👇👇👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=vuuh82fr
ብትጀምሩት መልካም ነው🙌
👇👇👇👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=vuuh82fr
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
Major በያዝነው ወር November 28/2024 #list ይሆናል። እስከዛው ድረስ በየቀኑ #Tasks መውሰዱን አትዘንጉ👌🙌
#Major
https://t.me/major/start?startapp=537114094

👍5🤣5❤2💩1😈1
ብዙ ሰዎች Tronkeeper እንድጀምር ደጋግመው ቢጠይቁኝም ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር:: ሲደጋገምብኝ ዛሬ ገብቼ ሳየው ግን #TapTap ሳይሆን #የExchange ማስታወቂያ ሲሆን እንደተነገረኝም የሚገርም ገንዘብ ይገኝበታል:: ገና ከመግባቴ ተጭኜ በመያዝና 1 Ton ከፍዬ ከ$103 USDT አግኝቻለሁ::
በነገራችን ላይ Tronkeeper በተለያዩ ዋሌቶችና Exchange ድረገጾች $USDT ለመላላክ የምንጠቀምበት #የTRC20 አዲስ የሚጀመር Exchange ዋሌትና ድረገጽ ነው:: ልክ እንደነባይናንስና OKX የራሳቸው Exchange ድረገጽ ይኖራቸዋል ማለት ነው::
ስለዚህ በአንድ ድንጋይ ሦስት ወፍ ማለት ነውና ይሄን ለየት ያለ የገቢ ምንጭ ተቀላቀሉ::
#Tronkeeper_Link
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5908378208

🤮7👍2❤1
#Tronkeeper
ብዙዎቻችሁ #Tronkeeper እንድጀምር ደጋግማችሁ ስትጠይቁኝ ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር:: በዛ ላይ #USDT፣ #TON እና #TRX እንደሚሰጥ ስትነግሩኝ "#Fake ሊሆን ይችላል" ብዬ ነበር።
ሆኖም ሲደጋገምብኝ ትናንት ገብቼ አየሁት። የሚጫወተው ህዝብ ብዛት 7.1 ሚሊዮን አልፏል። ባለቤቱን ስፈትሽ የታዋቂው TRC - 20 Blochain (ሁላችንም USDT የምናዘዋውርበት) ሆኖ አገኘሁት። ወዲያውኑ ጀምሬ ዛሬ ከታች #በScreenshot እንደምታዩት ደርሻለሁ።
በእርግጥ በዚህ ፍጥነት በቀሩት 29 ቀናት ምን ያህል እንደምሰበስብ ሳሰላው "ሁሉንም ይሰጡኛል ወይ?" የሚል ጠርጣሪ ጥያቄ አስነስቶብኛል። ሆኖም 1/4 ኛውን ቢሰጡኝስ ያንሰኛል እንዴ❓በፍጹም!
በዛ ላይ 10 ጓደኛ invite ስታደርጉ 0.15 Ton ይሰጣሉ። በተለያዩ መንገዶች Tonንም TRXም ይሰጣሉ። (TRX ባይናንስ ላይን ጨምሮ ገበያ ላይ የሚገኝ የራሳቸው ገንዘብ ነው)።
እኔ እስከአሁን ተጨማሪ 2.25 Ton አግኝቻለሁ። 2.2Tonን Withdraw አድርጌ ወስጃለሁ:: 1 Ton ለራሳቸው ከፍያለሁ:: Ton ወይም TRX ያገኛችሁ ቦቱ ላይ ከታች በስተቀኝ ያለውን #wallet የሚል #Button በመንካት ወደፈለጋችሁት Exchange Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ:: Address ስትመርጡ ግን የራሳቸው የሆነን #Tron Blockchain መሆን ይኖርበታል::
ምንም ነገር አስቀድሞ እርግጠኛ መሆን የማይቻል እንደመሆኑ መጠን አንዳአንዶች #Fake እንደሚሉት ቢሆን እንኳን #Friends invite ማድረግ የምትችሉ የምታገኙት በፈለጋችሁት ሰዓት withdraw ማድረግ የሚቻል #Ton ቀላል አይሆንም:: (አሁን 1 Ton ወደ 7 USDT አካባቢ ደርሷል)::
ስለዚህ የቀሩት 29 ቀናት ናቸው:: እንደእኔ አሁንኑ ጀምሩና ተቋዳሽ ሁኑ:: 1 ሰው invite ስታደርጉ $0.25 USDT ታገኛላችሁ:: 10 ሰው invite ስታደርጉ ተጨማሪ 0.15 Ton ይሰጣችኋል::
ጊዜ የማይወስድ በመሆኑ ብትጀምሩት ትጠቀማላችሁ::
በዚህ link ጀምሩ 👇👇

👍5
#Tronkeeper_መግለጫ
አንድም ጊዜ #Tap_Tap ተጫውተው (ገንዘብ አግኝተው) የማያውቁ አሉ:: ያውም አንዳአንዶቹ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ብዙ ተከታይ ያላቸውና የተሻለ ተጠቃሚ መሆን ይችሉ የነበሩ ናቸው (Sad News😥😥)
በዚህ ምክንያት #Tronkeeper መጀመር ቢፈልጉም ግልጽ እንዳልሆነላቸው በመግለጽ ተጨማሪ ማብራሪያ እንድሰጣቸው #በComment እና #በinbox የጠየቁኝ አሉ:: በተጨማሪም እፍንዳአንድ ቀደም ብላችሁ የጀመራችሁም ብትሆኑ ሙሉ ለሙሉ ግልጽ እንዳልሆነላችሁ የሰበሰባችሁት $USDT ብዛት ይጠቁማል::
ስለሆነም ከላይ ያሉትን #ScreenShots በማገናዘብ የበለጠ እንድትረዱት እንደሚከተለው አቅርቤላችኋለሁ::
#ScreenShot 1.
ሊንኩን ስትከፍቱት የሚመጣላችሁ ገጽ ነው:: ከሚሰጣችሁ የጓደኛችሁ link ስትጀምሩ 15 USDT ታገኛላችሁ::
#Remain የሚለው (የከበብኩት) በእያንዳንዱ invite ባደረጋችኋቸው ጓደኞቻችሁ ቁጥር 1 ታገኛላችሁ:: 1ዱ $0.25USDT ዋጋ አለው:: መሃል ላይ #T ያለበት ተጭናችሁ ለ25 ሰከንድ ስትይዙት $0.25 USDT ሽልማቱን ታገኛላችሁ:: 100 ጓደኞች ካስጀመራችሁ $25 USDT ማለት ነው:: በ10 ሰው ስታስጀምሩ ደግሞ 0.15 Ton ይጨምሩላችኋል:: በተለያዩ ጊዜያትም #TRX የሚባል የራሳቸው ክሪፕቶ ታገኛላችሁ:: #Ton 0.5 እና #TRX 5 ስታገኙ በTon ወይም በTron Blockchain ወደ Exchange ዋሌት መውሰድ ትችላላችሁ::
#ScreenShot 2.
2ኛውን (ከታች ያለው) Button ስትነኩት የከበብኩት 0 የሚያሳየው ላይ 3 ይሰጧችኋል:: መሃል ላይ ያለችውን ሎጎ ለ25 ሰከንድስ ተጭናችሁ ስትይዙት ከላይ ያሉትን የተለያዩ ኮይኖች ታገኛላችሁ:: በእያንዳንዱ ቀን ከእያንዳንዱ Crypto 15 ታገኛላችሁ::
#ScreenShot 3.
የሚከፈተው 1 Ton ስትከፍቱ ይመስለኛል:: የእኔ ተከፍቷል:: ግን ከራሳቸው ያገኘሁትን Withdraw አድርጌ ከፍቶልኛል:: (በሌላ አካውንት አልከፈተልኝም)::
በየቀኑ 3 ጊዜ መሃክ የተከበበችውን Button ተጭኜ በእያንዳንዱ ቀን 5,000,000 ከ29 ቀናት በኋላ Bybit እና BingX ላይ list የሚደረግ አዲስ የራሳቸው ኮይን ይሰጡኛል:: እናንተም እንደእኔ ካደረጋችሁ ታገኛላችሁ (Research & Take your own risk)
#ScreenShot 4.
በርካታ Tasks አሉ:: እነሱን ውሰዱ:: #የከበብኳትን Copy አድርጋችሁ የራሳችሁን link ለሌሎች ማጋራት ትችላላችሁ:: የበለጠ ተጠቃሚ የምትሆኑትም ሰዎች በራሳችሁ link ማስጀመር ስትችሉ ነው:: ይሄን ማድረግ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተወሰነ ተከታይ ያላችሁ ብዙም አያቅታችሁም::
ሌላው ተራ ቁጥር 4 ላይ ያልጠቀስኩት የተለያዩ Tasks አሉ:: እነሱን Follows እና Subscribe በማድረግ USDT ታገኛለሽ::
#ScreenShot 5.
#Join ካደረገው ከ7.2 ሚሊየን በላይ ማህበረሰብ ውስጥ እስከ 30 ባለው ደረጃ የሚገኙትንና የራሳችሁን ደረጃ ማየት ትችላላችሁ:: እስከአሁን ባለው ሁለት ጓደኞቻችን ደረጃ ላይ ገብተዋል:: (ያስደስታል!)
#ScreenShot 6.
Wallet የሚለውን ስትነኩ ያገኛችሁት ዝርዝርና ድምር ግገንዘብ ያሳያችኋል:: መሃል ያሉት ሁለቱ (#Ton & #TRX) #ScreenShot 1 ከጠቀስኩት መጠን በላይ ስታገኙ ወደ መሸጫ መውሰድና ወደ ፈልድጋችሁት ክሪፕቶ ወይም ወደ ብር መቀየር ትችልላላችሁ:: ዳርና ዳር ያሉት (USDT & TONARX) ግን ወደ ገንዘብ መቀየር የሚቻለው ከ29 ቀናት በኋላ ነው::
ያልጀመራችሁ $15 USDT ለማግኘት:-
በ👇👇 ጀምሩ
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5908378208
#ማስገንዘቢያ
ይሄ ጽሁፍ ለግንዛቤ ብቻ ነው:: ምክር አይደለም:: ስትወስኑ ተጨማሪ ጥናቶችን በማድረግ ይሁን👌

👍11