AlltechUp.com
3.42K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
#ጥቆማ 🙋🙆
ብዙ ሰው #Tap_Tap ማድረግ የሚጀምረው #Listing ቀን ሲገለጽ ነው:: በዚህ ምክንያት ብዙም የሚይረካ ገንዘብ (USD) አያገኝም:: ነገር ግን አስተማማኝነቱ የተረጋገጠ ከሆነ ከመጀመሪያው ቀን ቢበጀመር ያልተጠበቀ #ሲሳይ ሊገኝ ይችላል:: በዚህ ረገድ የሌሎች አገራት ዜጎች ተቱወዳዳሪ የላላቸውም::

የዛሬ ሳምንት #የBinance #Moonbix ሲጀምር ካጋራሁኝ በኋላ (በእኔ በኩል) ከ700 አይበልጥም:: ከሌሎችም እንዲሁ #ቁጥቁጥ የጀመሩ አሉ:: በአጠቃላይ በዓለም ላይ የተቀላቀሉት ግን 14.9 ሚሊዮን አልፏል:: አሁንም ቢሆን #Hamster ስላለቀ በምትኩ ከወዲሁ ብትጀምሩት መልካም ነው::
Link 👇👇
https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_537114094&startapp=ref_537114094&utm_medium=web_share_copy
.
.
.
#Notpixel
ዛሬ ደግሞ በመስኩ ፈር ቀዳጅ የሆኑት #Notcoin ፕሮጀክት ባለቤቶች #Notpixel የሚባል #Bot አስጀምረዋል:: ይህንንም #በNotcoin የቴሌግራም ቻናላቸው ይፉ አድርገዋል:: በሰዓታት ውስጥም 1.5 ሚሊዮን ሰው ተቀላቅሏል:: ጊዜ ያላችሁ ከወዲሁ ጀምሩትና እሁድ በሚጠናቀቀው XEmpire ምትክ ትጫወቱታላችሁ:: (የአጨዋወት መመሪያውን #Botቱ ታገኛላችሁ)

ቀደም ሲል ከገነቡት መልካም ስምና ታማኝነት አንጻር በቂ ማህበረሰሽ አግኝተው list እንደሚሆን ይጠበቃል::

Link 👇👇
https://t.me/notpixel/app?startapp=f537114094
👍10
🎩X Empire

🌐All Codes for video:

Episode 1 -
45666
Episode 2 -
65755
Episode 3 -
97025
Episode 4 -
77375
Episode 5 -
36487
Episode 6 -
57624
Episode 7 -
37519 
Episode 8 -
35489
Episode 9 -
28139
Episode 10 - 28210
Without episode - 1
Episode 11 - 29711
Episode 12 - 30712
Episode 13 - 32813
Episode 14 - 37814
Episode 15 - 39915
Episode 16 - 33016
Episode 17 - 34117
Episode Vitalika Buterina - 6
Episode 18 - 35218
Episide 19 - 36319
Episode 20 - 36319
Episode 21- 37121
Episode 22 - 37422
Episode 23 - 38923
Episode 24 - 39024
Video Pavel Durov - 35
Episode 25 - 34425
Trump - 2007
Episode 26 - 39326
Episode 27 - 35527
Episode 2875928
Phenomenon Bezos - 0
Episode 29 - 34329
Episode 30 - 64930
Episode 31 - 61931
Episode 32 - 12932
Episode 33 - 86133
Warren Buffets - 1958
Episode 34- 48134
Episode 35 - 15235
Episode 36 - 93136
Episode 37 - 72837
Episode 38 - 22938
Episode 39 - 44139
Episode 40 - 65340
Sam Altman  - 2023
Airpdrop wallet  - 3
Episode 41 - 10941
Episode 42 - 83242
Episode 43 - 87843
Episode 44 - 62944
Mark Zuckerberg - 2011
Episode 45 - 23745
Episode 46 - 83946
Episode 47 - 24147
Episode 48 - 26148
Episode 49 - 52649
Episode 50 - 89350
Steve Jobs - 1989
Episode 51 -  37251

🤙Waiting for September 30/2024
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15
Forwarded from CATS Community
😺 CATS Important Announcements 📣

Total
$CATS Supply: 600B

- 55% Airdrop (Season 1 and Season 2)
- 12% Exchanges
- 10% Early Growth Supporters
- 10% EcoSystem Funds
- 6% Team
- 4% Strategic Investments
- 2% Media Partners
- 1% Advisory

SEASON 1

30% of supply
180B for Season 1 rewards.

Airdrop Criteria:
1. OG pass
2. Daily transactions
3. In App Activities (tasks, friend invites, AI farming)

🐈‍⬛ Airdrop Distribution:
- 70% to CATS with OG passes and daily transactions (more transactions = bigger drop) + multiplier for CATS Points Balance.
- 30% to active users who contributed to the community 🤳🐈‍⬛


📸 Final snapshot for Season 1: September 30, 21:00 UTC TIME

Season 2
will be around AI photo farming and crafting own unique CAT PFP 🖤

Starting
right after snapshot and Season 1 Airdrop Calculation 🧮

At CATS, we value the clever cats 🐈‍⬛ who know that free cheese only comes in a mousetrap 🧀🪤, far more than the mice and hamsters who just want to tap and expect millions. While some may believe they can earn big rewards with little effort, we reward those who truly understand the game and invest their time and resources wisely.

The bigger, juicier rewards are reserved for the real CATS — those who value the project and are ready to be part of it, growing together with the community in this new era of digital renaissance 😼
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
ጥብቅ

ከዚህ ቀደምም እንደገለጽኩት #Comment መስጫ አስተያየት ለመስጠት፣ ለመወያየት፣ ለመጠየቅ/ለመመለስ፣ ትምህርታዊ መልእክቶችን ለማስተላለፍ ብቻ የሚውል ነው።

ይሁንና አንዳአንዶች ስፍር ቁጥር የሌላቸውና ትክክለኛነታቸው ያልተረጋገጡ #Bots በማጋራት አስልቺና አስቀያሚ መድረክ እያደረጉት ይገኛሉ። ስለሆነም ምንም ዓይነት #link ማጋራት ከቻናሉ የሚያስባርር መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለሁ👌
👍32💩5🖕1
🚩 X Empire Episode 52

📹 How to transfer money safely in a digital world? Episode 52 - X Empire

🗝️ Code: 61152
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
Not pixle November ላይ list እንደሚያደርግ አሳውቋል። ከአንድ ወር በኋላ መሆኑ ነው🫶

👇👇
https://t.me/notpixel/app?startapp=f537114094
🫡2
#ለመረጃ_ያህል . . . (ነገረ #Tap_Tap)

#Hamster
👌 የTelegram Channeአላቸውን (ዛሬ ብቻ) ከ700 ሺህ በላይ ሰው unsubscribe (leave) አድርጓል::

👌 #የXEmpire ፕሮጀክት ባለቤት ዛሬ ለሚዶያዎች በሰጠው መግለጫ Hamster #በቺቲንግ ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ዋጋ ማሳጣቱ ትክክል እንዳልሆነ ገልጿል:: በCheating የተገኘውን Token ብቻ መቀነስ ይችል እንደነበር ጠቁሞ በዚህ የተሳሳተ ተግባሩ በአጠቃላይ የዮሮጀክቱ እጣ ፋንታ ላይ አደጋ መደቀኑን ገልጿል:: (በሩሲያ ቋንቋ የሰጠውን መግለጫ Comment ላይ አስቀምጥላችኋለሁ::)
.
.
.
#XEmpire
👉 እሑድ አመሻሽ ላይ እንደሚያበቃ ይጠበቃል (ሁለት ቀናት ብቻ ይቀረዋል::)

👉 በፕሮጀክቱ የተሳተፉ ሰዎች ቁጥር እስከ ትናንት ድረስ 45 ሚሊዮን ደርሷል:: ከዚህም ውስጥ እስከዚህ ሰዓት ድረስ 30 ሰዎች #Level 27 ደርሰዋል:: (ከዚህ በላይ የለም)

👉 ከማህበረሰባችን ( https://t.me/ethio_empire ) እስከ አሁን 12 ሰዎች #Level 25 ደርሰዋል:: #እኔ ዛሬ ጠዋት #Level 26 ደርሻለሁ:: በቀጣይ ቀናት ቢያንስ 2 ሰዎች ወደ #Level 26 ይሸጋገራሉ ብዬ እጠብቃለሁ:: ከ100 በላይ ሰዎች ደግሞ #Level 24 አጋምሰዋል::

👌 በማህበረሰቡ ውስጥ ያላችሁት #በStar የተለያዩ #Activities ላይ ስትሳተፉ #XEmpire 50% ያካፍለኛለኛል:: ቴኬግራም ደግሞ 35% ይቀንሳል:: ከዚህ ሁሉ የተረፈው እስከ አሁን $115 USD ደርሶኛል:: ሁላችሁንም የማመሰግንበት ቃላት የለኝም::

🤗 #ከXEmpire ሁላችንም ጥሩ ነገር እንደምናገኝ (#በHamster የተከፋችሁም እንደምትካሱ) ጥልቅ ተስፋ አለኝ:: #Pre_Market ላይ ያለው ዋጋ የሚያሳየውም ይህንኑ ነው::

🙏 ሁላችሁም በቀሩት ሁለት ቀናት ቢያንስ ካላችሁበት አንድ ደረጃ ለማሻሻል የምትችሉትን ሁሉ አድርጉ::

🙋 #XEmpire September 30 #Tap ማድረግ ነው የሚያቆመው:: ቀጣይ እቅዱን እንደሚያሳውቀንም እንጠብቃለን::
👍18🫡2
ከሁለት ቀናት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል🔜

💬 Riddle of the day: Hash

🌐 Episode 50 - 89350
🌐 Episode 51 - 37251
🌐 Create avatar - 10
🌐 Episode 52 - 61152
🌐 Episode 53 - 19953
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏8👍4
Hello  የEthio X Empire Community 🇪🇹 ( https://t.me/ethio_empire ማህበረሰብ


#XEmpire ሊያበቃ 1 ቀን ከ23 ሰዓታት ቀርቶታል። እስከአሁን ከማህበረሰባችን 16 ሰዎች Level 15 ደርሰዋል። በርካቶች Level 24 አጋምሰዋል። በቀረው ጊዜ ቢያንስ 14 ሰዎች Level 25 እንዲሁም 2 ወይም 3 ሰዎች Level 26 እንደምትቀላቀሉ ተስፋ አደርጋለሁ።

እስቲ ያላችሁበትን Level Comment መስጫው ላይ አስቀምጡ👌
👍37🫡2😁1
ከሁለት ቀናት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል🔜

💬 Riddle of the day: Hash

🌐 Episode 50 - 89350
🌐 Episode 51 - 37251
🌐 Create avatar - 10
🌐 Episode 52 - 61152
🌐 Episode 53 - 19953
🌐 Episode 54 - 10954
🌐 Episode 55 - 71755
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍112🫡1
#XEmpire (ጠቃሚ መልእክት)

🙋 ብዙ ሰዎች #Wallet ካገናኘን በኋላ ያለው #Transaction (0.5 Ton) 'መፈፀም/መክፈል ግዴታ ነው" የሚል ጥያቄ #በinbox እየላካችሁል ነው::

👌 በእርግጥ ግዴታ ስለመሆኑ የሚገልጽ ምንም መረጃ አላጋሩም:: ሆኖም በፕሮጀክቱ በመሳተፍ ላይ ከሚገኘው ከ47 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ውስጥ እስከ አሁን 17 ሚሊዮን የሚሆነው ከፍሏል፤ እኔም ከፍያለሁ።

#XEmpire ራሱም የተቃወመውን የHamster (Cheating is bad) ዓይነት ስሕተት ይፈጽማል ብዬ አልጠብቅም:: ስለዚህ ግድም ከሆነ ያሳውቃል እንጂ ሊያባርር አይችልም::

🙏 ከዚህ በመነሳት የምሰጣችሁ የግል ምክረ ሀሳብ:-
👉 እስከ level 18 ያላችሁት ግድ ከሆነ ሲያሳውቅ በእናንተ Level የደረሱ ስንት እንዳገኙ አይታችሁና አዋጪነቱ አስልታችሁ ብትከፍሉ መልካም ነው::

👉 እስከ Level 22 ያላችሁት ካላችሁ (ማግኘት/መግዛት ወይም ባለፈው ያገኛችሁት Token ቀይራችሁ) ብትከፍሉ መልካም ነው::

👉 #level 23 እና ከዛ በላይ ያላችሁት ስትከፍሉ የምታገኙት Coinም ከፍተኛ መጠን ያለው ስለሆነ የግድ መክፈል አለባችሁ ብዬ ነው የማምነው:: እሱን ብቻ ሳይሆን Donate የሚለውም ቢያንስ 0.1Ton፣ 0.5Ton፣ 1Ton ብትከፍሉ ደረጃችሁን ከፍ ለማድረግ ያስችላችኋል:: እኔ እስከ 3 Ton ድረስ ከፍያለሁ (ሆኖም እኔ ደረጃዬም ከፍ ስላለ #ከ90 T በላይ ነው የወሰድኩት):: የእናንተን አዋጪነቱን እያሰላችሁ #Starም ጭምር ገዝታችሁ አካውንታችሁ ላይ በማስቀመጥ Coin Claim ብታደርጉ ትጠቀማላችሁ::

የምታገኙትና የምታውድጡትን ለማስላት መነሻ እንዲሆናችሁ #pre_market ላይ የሰጡኝን ልጥቀስላችሁ::

27 ሰው #referal ካለው level 19 ሦስት #Voucher (3x69,000=207,000) ነው:: ይህም አሁን #getgem (pre market) ላይ አንድ Voucher ያለው አማካይ ዋጋ $19 USD ነው:: (በቀጣይ የሚገኘውም Tokenም ዋጋም ብዙ የተራራቀ ላይሆን ይችላል:: )
.
.
.
#ማሳሰቢያ - ከላይ ያጋራሁት መረጃ ለግንዛቤ ያህል ብቻ ነው:: ጥቅሙም ጉዳቱም የግል ስለሆነ ከመወሰናችሁ በፊት የራሳችሁን ጥናት አካሂዱ:: በነጻነት ወስኑ👌

Join 👌👇
https://t.me/ethio_empire
👍21
#XEmpire_Update

" 0.5 Ton መክፈል ተጨማሪ Coin ለማግኘት እንጂ ግዴታ አይደለም" ተብሏል::

ስለዚህ ከዛ ይልቅ በተለይም Level 23 እና ከዚያ በላይ ያላችሁ Donate የሚለውን በመንካት መጀመሪያ 0.1 Ton በመቀጠል 0.5 Ton ከዚያም 1 Ton ብትከፍሉ በምታገኙት ተጨማሪ Coin የበለጠ ትጠቀማላችሁ:: በተለይም Level 25 የደረሳችሁ ካላችሁ እስከ 3 Ton የሚጠይቀው ድረስ ብትከፍሉ ያስተርፋችኋል (እኔም ከፍያለሁ):: ምክንያቱም #Level እና Profit per hour በጨመረ ቁጥር የምታገኙት Coinm በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል:: ከሌላችሁ ግን ባትከፍሉም ዘና በሉ - በውዴታ ብቻ ነው👌🙏
👍419🤣4
#አስቸኳይ

🙋 #XEmpire ሊጠናቀቅ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል::

🙋 እስከ አሁን ከማህበረሰባችን #Robel ብቻ እኔን ተከትሎ #Level 26 ደርሷል:: ትልቅ ስኬት ነው:: #Ani እየተጠበቅክ ነው:: ሌላ ያልተጠበቀም #Surprise ሊያደርገን ይችላል::

🙋 እስከ አሁን 22 ሰው Level 25 ላይ ደርሰዋል::

👌 እንደማህበረሰብ (Community) ደረጃችንን በከፍተኛ ደረጃ በማሻሻል ከዓለም 89ኛ ደረጃ ላይ እንገኛለን:: ደረጃው በድምር Profit Per Hours ነው:: እየተወዳደርን ያለነው #ከ63ሺህ በላይ አባላት ካላቸው ጋር በመሆኑ ስኬታችን/ደረጃችን እጅግ ድንቅና አርኪ ነው::

🙏እስከመጨረሻዋ ደቂቃ ደረጃችሁን አሻሽሉ🙏

🙆 ከTonkeeper ወይም ከTonspace ዋሌት ጋር ማጋናኘታችሁን አረጋግጡ::

መጫወቻው ላይ በስተቀኝ ያሉት ሰረዞች ላይ Click አድርጋችሁ Airdrop የሚለውን በመምረጥ Connect መሆኑን ማረጋገጥ ትችላላችሁ::

በተመሳሳይም #Cats የሰበሰባችሁ መጨረሻው ዛሬ ነው:: #Listing ከሚደረግባቸው ዋሌቶች ዝርዝር Varified ያደረጋችሁትን አገናኙ::
👍22🥰1
ገራሚ #ፕሮጀክት - ድንቅ #አጨራረስ - ሁላችሁም ተመስግናችኋል

#Star ያላችሁ ግጩት
👍52🍌5👻3😭1
Forwarded from X Empire Community
Airdrop Criteria

It's time to wrap up the first phase of our journey.

In this phase, as promised, we will distribute 70% of the supply.

And as I have said from the beginning, everything will be transparent and open to our users. Below, I’ll outline how we calculated the Airdrop.

The key principle is simple: the more value you brought to the community, the bigger your drop will be. I’ve mentioned this multiple times in my posts, and we will stick to this rule.

We divided all the criteria into two parts.

This model allowed us to objectively evaluate each participant's contribution and allocate tokens accordingly.

Now let’s get into the details:

▪️ Primary Criteria

- Number and quality of invited friends
- Profit per hour
- Number of completed quests

X Empire = Community. Everyone who brought new people to our community made a tremendous contribution that is hard to overestimate. Meanwhile, hourly income and completed quests directly reflect engagement and dedication to the project.

▪️ Additional Criteria


- Wallet connection
- TON transactions, purchases, and donations
- Telegram Premium

Purchases and donations in the game have never been mandatory and are not a decisive factor in receiving the airdrop, but as a young project, they have greatly helped us build strength, expand our team with strong members, and lay the foundation for the future.

We are distributing tokens very evenly so that every participant who contributed to the community and spent time is generously rewarded.

It’s very simple: the more value you bring to the community, the more the community will reward you.
👍22👎6