AlltechUp.com
3.4K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
🥲ያልተጠበቀ


#Bybit - ትላንት #Notcoin ግብይት ከመጀመሩ በፊት ልከው ላልደረሳቸው ሁሉ በእያንዳንዱ $500 USD የሚያወጣ የ$50 USD ጉርሻ እንደሚሰጥ አሳውቋል:: በተጨማሪም ለሁሉም #ባለnotcoins (የBybit አካውንት ለተጠቀሙ) ለእያንዳንዳቸው $30 USD የሚያወጣ #MNT የሚባል ክሪፕቶከረንሲ እንደሚሰጥ አሳውቋል::

በአጠቃላይ #Bybit የሚሰጠው የማካካሻ ሽልማት $16 ሚሊየን USD ነው::

ማካካሻ ሽልማቱን በይፋዊ #የX አካውንት ይፋ ያደረገው የድርጅቱ ባለቤትና ስራ አስኪያጅ #Bern_Zhou ነው::

Click 👇👇 Tapswap
https://t.me/tapswap_bot?start=r_5095736057

🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍14
$NOT
Here are some updates on Notcoin

🙋 *Price*: The price of Notcoin (NOT) is $0.007224.
🙋 *Market Cap*: The market cap of Notcoin is $742,006,097.
🙋 *Volume (24h)*: The 24-hour volume of Notcoin is $534,635,505.
🙋 *All-time High*: The all-time high of Notcoin was $0.01445 on May 16, 2024.
🙋 *All-time Low*: The all-time low of Notcoin was $0.006169 on May 16, 2024.
🙋 *Circulating Supply*: The circulating supply of Notcoin is 102,719,221,714 NOT.
🙋 *Total Supply*: The total supply of Notcoin is 102,719,221,714 NOT.
🙋 *Max Supply*: The max supply of Notcoin is 102,719,221,714 NOT.
🙋 *Launchpool*: Binance launched the Notcoin (NOT) project on Launchpool.
🙋 *Trading*: NOT/BTC trading pair was removed from Binance.
🙋 *Price Prediction*: The price of Notcoin may rise to $0.08 by the end of 2024.
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👍12👎2🙏1
#የቢትኮይን ዝግመተ ለውጥ

2010: $0.5
2011: $31.9
2012: $15.4
2013: $1,241
2014: $1,093
2015: $492
2016: $982
2017: $19,870
2018: $17,252
2019: $13,929
2020: $29,298
2021: $68,990
2022: $48,199
2023: $44,697
2024: $73,740

በዚህ ሰዓት - $67,021 📈
👍16😁1
💎 Notcoin

በስህተት #Notcoin Stake ላደረጋችሁም ካደረጋችሁ በኋላ የተቆጫችሁ ካላችሁ #Unstake_Button ተጨምሮላችኋል:: የከበብኳትን ቀስት በመንካት #Unstake በማድረግ የፈለጋችሁትን ማድረግ ትችላላችሁ:: የገዛ #እቃችሁን ማለቴ የገዛ ገንዘባችሁን ባሻችሁ እንዳሻችሁ ማድረግ መብታችሁ ነው::

እንደእኔ ግን እስኪወደድ እዛው ቢቆይላችሁ የበለጠ ትጠቀማላችሁ። እኔ 100% እስኪጨምር እጠብቀዋለሁ:: 🙋🙏

#Tapswap👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_bot?start=r_5095736057
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍24
🪙 የቴሌግራም ባለቤት #ፓቬል_ዱሮቭ ግማሽ ሚሊዮን የሚሆኑ #የNotcoin ተጠቃሚዎች 6.8 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ የኖትኮይን ስጦታ እንደለገሱት አስታወቀ::

ይህ ገንዘብ 📈 $680ሚ. ዶላር እስኪያወጣ ድረስ እንደሚያስቀምጠው የገለፀው #ዱሮቭ በዛን ጊዜ ለቴሌግራም ተጨማሪ ሰርቨር ለመግዛት እንደሚጠቀምበትም ገልጿል 🏭

😆 #RichGetRicher ማለት ይሄ ነው😁😀

#Tapswap👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_bot?start=r_5095736057
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍19😁1
ከቴሌግራም #Gaming_Coin በስተጀርባ የሚገኙ ሰዎች እንዲህ ነው የሚበለጽጉት። ያለጥርጥር ከምንም ወደ #ቢሊየነርነት ነው የሚሸጋገሩት። ስለዚህ ወደ ገንዘብ እንዲቀየር ማድረጋቸው መጠራጠር አይገባም። እኛ ምንም ያህል #Tap ብናደርግ ከጥምቀተ ባህር ላይ #በጣሳ #እንደተረጨብን አድርጋችሁ ውሰዱት። 😁

#Tapswap👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_bot?start=r_5095736057
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍17
Forwarded from Notcoin Community
Probably okay to be the second

if the first one is Bitcoin

coinmarketcap.com

💎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18😁1
Tapswap ላልጀመራችሁ
ዳግሞ እድላችሁን አታባክኑ ጀምሩ👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5835552716
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍2
#Tapswap

ብዙዎች #Tap ማድረግ May 30 ላይ ይቆማል የሚል መረጃ እያጋሩ ነው:: ሆኖም ይቁም አይቁም ግልጽ መረጃ የለም:: #Solana May 5 ያጋራው መረጃ May 30 ወደ ገንዘብ መቀየር እንደሚጀመር እንጂ እንደሚቆም አይደለም::

በቀሩት ቀናት ተጨማሪ መረጃ እንደሚያጋሩ ይጠበቃል:: Tap እያደረግን በትእግስት እንጠብቅ፤ ብዙ የሰበሰቡ የተሻለ ያገኛሉ🙏🙏

.
.
.
ያልጀመራችሁ 👇👇👇ጀምሩ

https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5835552716
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍1
ማናቸውም ከቴሌግራም ዋሌት ጋር የተያያዙ ችግሮችን የምታቀርቡትና መፍትሄ የምታገኙት @wallet_supportbot ላይ ነው።
👍10
#ተቋርጧል😌

ወደ #Tapswap ያልተጠበቀ ህዝብ እየጎረፈ ይገኛል። ፈጽሞ ሊገምቱት የማይችሉት ህዝብ #Tap ማድረግ ጀምሯል። በዚህ ምክንያቱ ሰርቨራቸው የመጣውን ህዝብ ማስተናገድ ባለመቻሉ (በተፈጠረበት ጫና) ተቋርጧል።

ኢንጅነሮቻቸው ችግሩን ለመቅረፍ እየተረባረቡ ብፕመሆናቸው በትእግስት እንድትጠባበቁ ተጠይቃችኋል።
11👍6👏4
#ጥብቅ 🙋🙋🙋

ኮሜንት መስጫው ላይ #ከBlum በስተቀር የትኛውም ዓይነት #link ማጋራት በቀጥታ ያስባርራል። ጥንቃቄ አድርጉ😓
#Blum የBinance ስራ አስፈጻሚ በነበረ ታዋቂ የዲጂታል ፋይናንስ ሰው የተቋቋመ ነው:: ምንም እንኳን የሚቀበለው ሰውና የሚሰበሰበው አነስተኛ ቢሆንም ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ2ሚሊዮን በላይ ሰው እየሰበሰበው ይገኛል::

ብዙ Coin መሰብሰብ አለመቻሉ ጠቀሜታው መሰብሰብ ለጀመሩት ነው:: የተሻለ ዋጋ ይኖረዋል::

የሚቀበሉት #Waitlist ላይ በEmail በመመዝገብ ስለሆነ ያልጀመራችሁ Comment ላይ ካሉት links እየመረጣችሁ ብትመዘገቡ መልካም ነው:: ከአምስት በላይ #Friend ስለማይፈቅዱ የሞላላችሁ linkካችሁን ከኮሜንት በማጥፋት የሌሎችን እድል ለማስፋት ሞክሩ:: እርስ በእርስ በመደጋገፍ የተሻለ ነገር ማግኘት ይቻላልና እንተጋገዝ🙋🙏
🙏19👍1🥰1
የዓለም ህዝብ ለምን ወደ #Tapswap መጉረፍ ጀመረ
.
.
.
የዓለም ህዝብም እንደኛው ዘግይቶ ይገባው ጀምሯል። በሦስት ቀናት ውስጥ ብቻ ከአራት ሚሊዮን በላይ ህዝብ #Tapswap ን ተቀላቅሏል። (ፈጽሞ ሊገመት የማይችል ጎርፍ ነው።)

በየቀኑ #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ከ7.8 ሚሊዮን አልፏል። በቀጥታ #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ከ430 ሺህ ተሻግሯል።

ለዚህም ከዋነኛ ምክንያቶች መካከል:-
🙏 #Solana በዓለም በጣም ታዋቂ ብሎክቼይን የሚያስተዳድር (በዲጂታል ፋይናንስ ዝርፍ የተሰማራ) ድርጅት (እምነት የሚጣልበት) በመሆኑ
🙏 በቴሌግራም ጌም ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል #በNotcoin በተግባር በመረጋገጡ (ለዚህም ማሳያ Notcoin list ከተደረገ በኋላ እጅግ በርካታ ህዝብ Tap ማድረግ መጀመሩ)
🙏 ቴሌግራም የዓለም ህዝብን በቀላል መንገድ ወደ ብሎቼይን/ክሪፕቶከረንሲ ለመሳብ የቀየሰው ስትራቴጂ የተሳካ መሆኑ ፕገኙበታል።

🙋🙋 ከዚህ በኋላም የተሻለ ጥቅምና እድል የሚያስገኙ በርካታ ተመሳሳይ ጨዋታዎች /የገንዘብ ማግኛ እድሎች/ ወደቴሌግራም መጉረፋቸው የሚቀጥል ሲሆን ለሁላችንም አስቸጋሪ የሚሆነው ከመካከላቸው #ጆከሩን መምረጥ ነው። ሁላችንም በተለያዩ መንገዶች ስለዘርፉ ያለንን ግንዛቤ ማሳደግ ግድ ይለናል። በግሌ ቻናል ከፍቼ የምችለውን ጀምሬያለሁ።

ተቀላቀሉ፤ ለጋራ ጥቅም አስተዋውቁልኝም።
👉 https://t.me/amole_hub

👊👌 Tapswap ያልጀመራችሁ ካላችሁም ጊዜ አትስጡ - ጀምሩ - Click 👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5908378208
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
🥰149👍7
#Tapswap

በእርግጥም የማይታመን ነው🤗
👉 #የTapswap_Community subscriber ያደረገ ህዝብ ብዛት 6.7 ሚሊዮን አልፏል:: (#ከNotcokn_Community በልጧል)

#Tap የሚያደርገው አጠቃላይ ህዝብ ብዛት 17 ሚሊዮን አልፏል

👉 በየቀኑ #Tap የሚያደርገው ከ8.4 ሚሊዮን ሲበልጥ በዚህ ሰዓት ከ485K በላይ ህዝብ Online #Tap እያደረገ ይገኛል:: ይህም #Notcoin ላይ በመጨረሻዎቹ ቀናት ከነበረው የህዝብ ማእበል ይበልጣል::

ብዙዎች ህይወታችሁን በሚቀይር ደረጃ #Tap እንደምታደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ::

.
.
.
ያልጀመራችሁ አትዘናጉ፤ ከታች ካሉት #Links በአንዱ ጀምሩ - ጀምራችሁ ያቋረጣችሉ ከምትቆጩ ቀጥሉበት🙏
👇👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_bot?start=r_1993535066
🎁

https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5881095412
🎁
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5908378208
🎁

👆+2.5k Shares as a first-time👆 gift
👍61
"I heard about #NotCoin, and ignored it, probably you did too. #NotCoin took many people by storm, and now TapSwap is ongoing.

Many claim to have made hundreds of dollars from #NotCoin just by tapping their phone screens. Testimonies are all over social media . . . ".

#Sabit የተባለ የዲጂታል ፋይናንስ ተንታኝ "People Who Made Free Money from NotCoin Say TapSwap Could Be the Next Opportunity" በሚል ርዕስ #በMedium ማህበራዊ ሞዲያ ካጋራው የተቀነጨበ ነው::

በአጭሩ ወደአማርኛ ሲመለስ:-
"ስለ #NotCoin ሰማቼ ችላ አልኩት:: ምናልባት እናንተም እንደአኔ አድርጋችሁ ሊሆን ይችላል::

ብዙ ሰዎች ወደ #NotCoin ጎርፈዋል፤ አሁን ደግሞ #TapSwap በሂደት ላይ ይገኛል። ብዙዎች የስልካቸውን ስክሪን በመንካት ብቻ #ከNotCoin በመቶዎች የሚቆጠር ዶላር እንዳገኙ ይናገራሉ። ምስክርነቶችም በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች ይገኛሉ።"

በመሆኑም ይህ ተንታኝ #ከNotCoin ነፃ ገንዘብ ያገኙ ሰዎች #TapSwap ቀጣዩ ዕድል ሊሆን እንደሚችል በመግለፅ ላይ እንደሚገኙ ይጠቁማል::

በእርግጥም ማን ያውቃል ሊሆንም ሊበልጥም ይችላል::

ያልጀመራችሁ ችላ አትበሉ - ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/tapswap_bot?start=r_5620020073
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍81🤡1
#Blum ተጨማሪ 5 ሰዎችን ፈቅዷል::
ያልጀመራችሁ ኮሜንት ላይ በተቀመጡት #links በቀጥታ አለፍ አለፍ እያላችሁ ጀምሩ።

10 ጓደኞች የሞሉላችሁ ከዛ በላይ ስለማይፈቀድ የሌሎችን እድል ለማስፋት የራሳችሁን እንድታጠፉት እጠይቃለሁ።
በተደጋጋሚ ለምትልቀርቡት ጥያቄ መልስ
.
.
.
እኔ እስከማውቀው #Notcoin ወደኢትዮጵያ ብር መቀየር/ማምጣት የሚቻለው በቴሌግራም ዋሌት ወይም በባይናንስ P2P ብቻ ነው። ስለዚህ ወደሌሎች ዋሌቶች የወሰዳችሁና ወደብር መቀየር የፈለጋችሁ ከእነዚህ ዋሌቶች ወደአንዱ #Transfer ማድረግ ይጠበቅባችኋል ማለት ነው።

ሌላ አማራጭ የምታውቁ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልን🙏
👍1