AlltechUp.com
3.41K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
Forwarded from ግሬስ የኦንላይን ቡቲክ - Grace Online Boutique (Ethio Empire 🇪🇹 🐶)
ጠቃሚ መረጃ


ሰሞኑን #XEmpire ለመክፈት ትንሽ እያስቸገረ ነው። ይሁንና ከላይ ባለው #Screenshot መሰረት ከላይ Verified ምልክት ያለባት (XEmpire የሚለው) ላይ #Click በማድረግ በሚመጣው #Tab #open_App የሚለውን Click ስታደርጉ ተሎ ይከፍትላችኋል። 👍🫶
🥰11👍9
X Empire

📹  Episode 41 ➡️  10941

📹 The truth about Inflation. Episode 42

🗝️ Code: 83242


.......
👍14
Major
⭐️Daily puzzle

Video code: 070624

https://t.me/major/start?startapp=537114094
👍9🤯2
#X Empire Tokenomics

#ጠቅላላ_ብዛት 👉 690,000,000,000 $X

#Tap ላደረጉ የሚከፋፈል 👉 70%
(483,000,000,000 $X )

የተቀረው 207,000,000,000 $X (30%) ለፕሮጀክቱ ደቨሎፐሮች፣ አዲስ ለሚቀላቀሉ የማህበረሰብ አባላት፣ ለተጨማሪ ልማት፣ ለአዳዲስ ፕሮጀክቶች፣ ለሽልማትና ለሌሎችም ፍላጎቶች ተደልድሏል። በቀጣይ ቀናት ዝርዝር መግለጫ እንደሚሰጡ አሳውቀዋል።

😁🙋 ከጅምሩ አንስቶ ግልጽነት የሰፈነበት፤ ጥሩ ተስፋ የተጣለበትና ያልተሰለቸ ፕሮጀክት ነው። በተለይም ከlevel 20 በላይ የደረሳችሁ በተቻለ መጠን አንድ ደረጃ ወደላይ ከፍ ለማድረግ የምትችሉትን ሁሉ ሞክሩ።

#XEmpire 👇👇
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
👍16
Hello!

The correct answer to today's new "Riddle of the Day" is: Ledger.
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
👍9
Forwarded from ግሬስ የኦንላይን ቡቲክ - Grace Online Boutique (Ethio Empire 🇪🇹 🐶)
⭐️Daily puzzle  👉 Major
👍2
AlltechUp.com
X Empire 📹  Episode 41 ➡️  10941 📹 The truth about Inflation. Episode 42 🗝️ Code: 83242 .......
X Empire Episode 43 📹

📹 Mining secrets: How digital currency Is really made?
🗝️ Code: 87843
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10
Forwarded from ግሬስ የኦንላይን ቡቲክ - Grace Online Boutique (Ethio Empire 🇪🇹 🐶)
#Hamster ጉዱን ልናይ 10 ቀናት ብቻ ይቀሩታል - ከአጀማመሩ ወደ አጨራረሱ እየወረደ የመጣ ፕሮጀክት ነው😊👌

https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId5957934124
👍10👎2
‼️ Video in #Blum

Title : SECURE YOUR CRYPTO

Answer:
BEST PROJECT EVER

https://t.me/blum/app?startapp=ref_bKr9xp0nIL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍122
X Empire Episode 44 📹

🖥 Broker secrets: how they make your money work? Episode 44 - X Empire

🗝️ Code: 62944
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17
#Binance

#የTap_2_earn አብዮት ታላላቅ #የExchange ድርጅቶችን ሳይቀር ትኩረት እየሳበ ነው። ዘርፉ ገንዘብ ለማግበስበስ ብቻ ሳይሆን በርካቶችን #Verified አካውንት ለማስከፈትም መልካም አጋጣሚ ሆኖላቸዋል።

በቅርቡ ታዋቂው የExchange ድረገጽ OKX OKX Racer የሚባል የቴሌግራም Bot ማስጀመሩ ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ በዘርፉ ግንባር ቀደም የሚባለው Binance Binance_Moonbix_bot ይፋ አድርጓል።

ስለሆነም Hamster እና XEmpire በሚቀጥሉት 10 ቀናት አካባቢ የሚጠናቀቁ በመሆናቸው Binance_Moonbixን ተመራጭ ተተኪ ልታደርጉት ይገባል። ከዓለም ጋር ዛሬውኑ አብረን ብንጀምር የተሻለ ድርሻ የማግኘት እድላችንን ከፍ ያደርገዋል።

አጨዋወቱ በተሰጡን ሰከንዶች መንጠቆዋን የተለያየ መጠን ወዳላቸው ቢጫ ሽልማቶች መጎተት ነው። ወደጥቋቁሮቹ ቦንቦች ከሳብነው ደግሞ ይቀንስብናል። ጨዋታው አዝናኝ ነገር ነው።

🫶Binance_Moonbix
https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_537114094&startapp=ref_537114094&utm_medium=web_share_copy


🫶OKX Racer ያልጀመራችሁ ካላችሁም 👇👇
https://t.me/OKX_official_bot/OKX_Racer?startapp=linkCode_106177769
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21
#Binance Moonbix

Binance ትናንት ይፋ ያደረገው #Binance Moonbix (የቴሌግራም Tap 2 Earn) not ከታቀደው ጊዜ በፊት የወጣ መሆኑን አሳውቋል። በይፋዊ (Verified) የቴሌግራም ገጹ ባጋራው መግለጫ ከጅማሬው በማህበረሰቡ የተፈጠረውን ደስታና መተማመን ያደነቀው Binance ከታቀደው ማስጀመሪያ ጊዜ ቀድሞ ይፋ የተደረገው ሾልኮ በመውጣቱ (leak በመሆኑ) እንደሆነ ገልጿል።

በመሆኑም በቀጣይ የተለያዩ ማሻሻዎች እንደሚደረጉበት ጠቁሞ ሾልኮ በመውጣቱ ለተፈጠረው ብዥታ ይቅርታ ጠይቋል። በግለሰቦች ላይ የደረሰ ጉዳት ካለም ጥናት በማድረግ ላይ እንደሚገኝና ከተገኘ በተገቢው እንደሚክስ አረጋግጧል።

ከዚህ ግንዛቤ በመነሳት ህብረተሰቡ አስተማማኝ ከሆነ ማስፈንጠሪያ በመጀመር ከተመሳሳይ መጭበርበር ራሱን እንዲጠብቅ ጠይቋል።

ትክክለኛ የቦቱ #ሊንክ ቀጥሎ ያለው ነው። አያምልጣችሁ። Hamster እና XEmpire እየተጠናቀቁ በመሆናቸው ጥሩ መተኪያ አማራጭ ይሆናችኋል።
👌🫶👇🫶🫶🙏
https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_537114094&startapp=ref_537114094&utm_medium=web_share_copy 🛒
👍18😁3🥰1
🎙 Musk Empire

🙏 Riddle of the day: Staking

🙋Rebus of the daySpread

Codes for video:

Episode 1 -
45666
Episode 2 -
65755
Episode 3 -
97025
Episode 4 -
77375
Episode 5 -
36487
Episode 6 -
57624
Episode 7 -
37519 
Episode 8 -
35489
Episode 9 -
28139
Episode 10 - 28210
Without episode - 1
Episode 11 - 29711
Episode 12 - 30712
Episode 13 - 32813
Episode 14 - 37814
Episode 15 - 39915
Episode 16 - 33016
Episode 17 - 34117
Episode Vitalika Buterina - 6
Episode 18 - 35218
Episide 19 - 36319
Episode 20 - 36319
Episode 21- 37121
Episode 22 - 37422
Episode 23 - 38923
Episode 24 - 39024
Video Pavel Durov - 35
Episode 25 - 34425
Trump - 2007
Episode 26 - 39326
Episode 27 - 35527
Episode 2875928
Phenomenon Bezos - 0
Episode 29 - 34329
Episode 30 - 64930
Episode 31 - 61931
Episode 32 - 12932
Episode 33 - 86133
Warren Buffets - 1958
Episode 34- 48134
Episode 35 - 15235
Episode 36 - 93136
Episode 37 - 72837
Episode 38 - 22938
Episode 39 - 44139
Episode 40 - 65340
Sam Altman  - 2023
Airpdrop wallet  - 3
Episode 41 - 10941
Episode 42 - 83242
Episode 43 - 87843
Episode 44 - 62944
Mark Zuckerberg - 2011
Episode 45 - 23745
Episode 46 - 83946
Episode 47 - 24147

Update
Episode 48 - 26148
👍169
BLUM CODE | TAPSWAP CODE DAILY ‼️


🎞 Title : How To Analyze Crypto
       Answer: VALUE


🎞 Title : SECURE YOUR CRYPTO
       Answer:
BEST PROJECT EVER

🎞 Answer: Forks Explained
      Answer: : Go Get

🎞 Title : Navigating Crypto
       Answer:
HEYBLUM

🎞  Title  : Hey Blum
        Answer: CRYPTOBLUM

🎞 Task  : Say No to rug pull !
      Answer : SUPERBLUM
Link👇👇👇
https://t.me/blum/app?startapp=ref_bKr9xp0nIL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11
Hello!

The correct answer to today's new "Riddle of the Day" is: Consensus.
👍7
Forwarded from Awda Hasab - አውደ ሓሳብ (Ethio Empire 🇪🇹 🐈‍⬛)
ነገረ #Hamster

👉 አንዳአንድ "እንኳን ስክሪን ተቀጥቅጦ ተሰርቶም ገንዘብ አይገኝም" ሲሉ የነበሩ አሟራቾች አንዳአንዶች Bot ተጠቅመው #በመታገዳቸው ደስታቸውን የሚገልጹበትና "ብለን ነበር" የሚሉበት ተመጻዳቂነት እያየን ነው። ኢትዮጵያውያን ሌሎች ከሚያገኙ ራሳቸው ቢያጡ እንደሚያስደስታቸው ተጨማሪ ዋቢ ነው - የክፋት እና የምቀኝነት ጥግ🤔

👉 "ለአንቺ ሲባል ጥሩ ዋጋ ቢኖረው" መሰል #Bulk messages inbox የምታደርጉልኝ (ፌስቡክ ላይም የምትለጥፉና ኮሜንት የምትሰጡ) አዛኝ ቅቤ አንጓቾች ራሳችሁን ቻሉ:: እኔ ከማንም በላይ ስላገኘሁኝ (ባላገኝም) #ሙሾ_አውራጅ አያሻኝም::

👉 #በHamster የተሳተፈው ህዝብ ብዛት ከ300 ሚሊዮን በላይ ነው:: አጠቃላይ #Coiኑ 100 Billion ሲሆን የሚከፋፍርለው 60% (60B) ነው:: በዚህ ምክንያት የነፍስ ወከፍ ድርሻው አነስተኛ መሆኑ የሚጠበቅ ነው:: ዋጋው ግን ከpre market ከነበረው ዋጋ (ከ$0.1) በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል:: በአጠቃላይ በተለይም ብዙ #ሪፈራል (Friends) እና #Key ለነበራችሁ ጥሩ የሚባል ውጤት ነው:: ለምሳሌ እኔ በተለያዩ አካውንቶች ከጠበቅኩት በላይ ደርሶኛል::

👉 ለመጀመሪያ ጊዜ #በHamster Tap ማድረግ የጀመሩ ተጽእኖ ፈጣሪ ጓደኞቻችን የተሻለ አግኝተው ቢጠቀሙ፣ ቢቀጥሉበትና ሌሎችንም ቢያነሳሱ ደስታዬ እጥፍ ድርብ ይሆን ነበር። አሁንም እስከአሁን ባለኝ መረጃ በአንድ አካውንት ከ5ሺህ በላይ ብዙም የሚያስከፋ አይደለም። በመረጃና በራስ ግምገማ ላይ ተመስርተው እየመረጡ ይቀጥሉበታል ብዬ እጠብቃለሁ።

👉 #Cheating በሚል ምክንያት የድካማቸውን ዋጋ ላጡ ጓደኞቻችን የተሰማኝ #ሀዘን ጥልቅና ከባድ ነው። በ3 እና በ4 አካውንቶች አራት ወራት ሙሉ ተግተው በተርካሳ ምክንያት ዋጋ ማጣታቸው በእውነቱ ከባድ ነው። በሚስቶቻቸውና በፍቅረኞቻቸው መስረቅ የለመዱ #ወስ_ላቶች ማላገጫና መሰገጫ መሆናቸውም ያናድዳል።

👉 Tap 2 Earn የሚያስገኘው ጥቅም ከፕሮጀክት ፕሮጀክት ሊለያይ እንደሚችል በገንዘብ ይገባል። ጥሩ ወይም አነስተኛ ሊገኝበት ይችላል። በተለያዩ ምክንያቶች ምንም ላይገኝበት እንደሚችልም መዘንጋት አይገባም። ስለዚህ #Verified የሆኑትን ወይም የፕሮጀክቶቹ ባለቤቶች የሚታወቁትን ብትመርጡ የተሻለ ነው።

👉 በየትኛውም ጨዋታ (በተቻለ መጠን) በእናንተ #link የሚጀምሩት ቁጥር ለማብዛት ሞክሩ። ትልቅ ጥቅም የሚገኘው በዚህ መንገድ ነው። ነገር ግን ምንም ያህል ቀንና ሌሊት የስልካችሁን screen ብትቀጠቅጡ አጥጋቢ ውጤት አታገኙም::

👉 . . . (መቀጠል ሲያስፈልግ እቀጥላለሁ)🤗🤗🤗
👍36👎42
The correct answer to today's new "Rebus of the day" is: Valuation.
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
👍11👎1
#XEmpire
Steve Jobs video code - 1989
👍6
#ጥቆማ 🙋🙆
ብዙ ሰው #Tap_Tap ማድረግ የሚጀምረው #Listing ቀን ሲገለጽ ነው:: በዚህ ምክንያት ብዙም የሚይረካ ገንዘብ (USD) አያገኝም:: ነገር ግን አስተማማኝነቱ የተረጋገጠ ከሆነ ከመጀመሪያው ቀን ቢበጀመር ያልተጠበቀ #ሲሳይ ሊገኝ ይችላል:: በዚህ ረገድ የሌሎች አገራት ዜጎች ተቱወዳዳሪ የላላቸውም::

የዛሬ ሳምንት #የBinance #Moonbix ሲጀምር ካጋራሁኝ በኋላ (በእኔ በኩል) ከ700 አይበልጥም:: ከሌሎችም እንዲሁ #ቁጥቁጥ የጀመሩ አሉ:: በአጠቃላይ በዓለም ላይ የተቀላቀሉት ግን 14.9 ሚሊዮን አልፏል:: አሁንም ቢሆን #Hamster ስላለቀ በምትኩ ከወዲሁ ብትጀምሩት መልካም ነው::
Link 👇👇
https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_537114094&startapp=ref_537114094&utm_medium=web_share_copy
.
.
.
#Notpixel
ዛሬ ደግሞ በመስኩ ፈር ቀዳጅ የሆኑት #Notcoin ፕሮጀክት ባለቤቶች #Notpixel የሚባል #Bot አስጀምረዋል:: ይህንንም #በNotcoin የቴሌግራም ቻናላቸው ይፉ አድርገዋል:: በሰዓታት ውስጥም 1.5 ሚሊዮን ሰው ተቀላቅሏል:: ጊዜ ያላችሁ ከወዲሁ ጀምሩትና እሁድ በሚጠናቀቀው XEmpire ምትክ ትጫወቱታላችሁ:: (የአጨዋወት መመሪያውን #Botቱ ታገኛላችሁ)

ቀደም ሲል ከገነቡት መልካም ስምና ታማኝነት አንጻር በቂ ማህበረሰሽ አግኝተው list እንደሚሆን ይጠበቃል::

Link 👇👇
https://t.me/notpixel/app?startapp=f537114094
👍10