AlltechUp.com
3.41K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
Forwarded from ግሬስ የኦንላይን ቡቲክ - Grace Online Boutique (Ethio Empire 🇪🇹 🐶)
🫶👍 X Empire


ከማህበረሰባችን እኔን ጨምሮ #ሰባት ሰው #level 24 ደርሰናል። በሚቀጥሉት 5 ቀናት (የተቃረቡት) ተጨማሪ እስከ 20 ሰው  ወደ level 24 እንደሚቀላቀሉ ይጠበቃል። እስኪቆም ድረስ ቢያንስ 4 ሰው level 26 እንደርሳለን ብዬ እጠብቃለሁ።

እንደ ማህበረሰብ ደግሞ Ethio X Empire Community በዓለም ላይ X Empireን ከሚጫወቱት ማህበረሰቦች 126ኛ ላይ ይገኛል። በጣም ታላቅ ስኬት ነው። የጀመራችሁም ሆናችሁ ያልጀመራችሁ በቀሩት 24 ቀናት የበለጠ ትጉ። በጋራ ታሪክ እንሰራለን👌

👇👇👇
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
👍5🔥3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
30,000,000,000 ማህበረሰብ


🫶🫶🫶ሁለት ወራበሁለት ወራት ውስጥ በዓለም ዙሪያ Empire  የሚጫወቱ ሰዎች ብዛት ከ30,000,000,000 አልፏል። እናንተስ ከዚህ ግዙፍ የዓለም ማህበረሰብ ውስጥ ናችሁ። 🫶🫶🫶

ካልሆናችሁ ተጨማሪ ጊዜ አትውሰዱ👌
👇👇👇👇

https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15🔥3
🎩X Empire

🌐Codes for all videos:

Episode 1 -
45666
Episode 2 -
65755
Episode 3 -
97025
Episode 4 -
77375
Episode 5 -
36487
Episode 6 -
57624
Episode 7 -
37519 
Episode 8 -
35489
Episode 9 -
28139
Episode 10 - 28210
Without episode - 1
Episode 11 - 29711
Episode 12 - 30712
Episode 13 - 32813
Episode 14 - 37814
Episode 15 - 39915
Episode 16 - 33016
Episode 17 - 34117
Episode Vitalika Buterina - 6
Episode 18 - 35218
Episide 19 - 36319
Episode 20 - 36319
Episode 21- 37121
Episode 22 - 37422
Episode 23 - 38923
Episode 24 - 39024
Video Pavel Durov - 35
Episode 25 - 34425
Trump - 2007
Episode 26 - 39326
Episode 27 - 35527
Episode 2875928
Phenomenon Bezos - 0
Episode 29 - 34329
Episode 30 - 64930
Episode 31 - 61931
Episode 32 - 12932
Episode 33 - 86133
Warren Buffets - 1958
Episode 34- 48134
Episode 35 - 15235
Episode 36 - 93136
Episode 37 - 72837
Episode 38 - 22938

https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍24
#X Empire
መልካም ዜና


X empire #ከlist በፊት ቅድመ ግብይት ወይም P2P Pre-Market እንደሚጀምር አሳውቋል። ልክ እንደNotcpin በ1,000,000 package ነው የሚሸጠው።


የጀመራችሁ በርከት ያለ ሰው በራሳችሁ #link እንዲጀምር አድርጉ። ብዙ መሰብሰብ የምትችሉት በዛ መንገድ ነው።

ያልጀመራችሁ እንዳትቆጩ - አሁንኑ ጀምሩና አጣድፉት👇👇


https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

🚩🚩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22
በጣም ከሚጠበቁት Verified የሆኑ ምርጥ የP2E ፕሮጀክቶች መካከል #Major አንዱ ነው።

🫶 Screenshot 1 - Tasks በየቀኑ በቀላሉ ውሰዱ

🫶 Screenshot 2 - Tasks በየስምንት ሰዓቱ ውሰዱ

ያልጀመራችሁም ጀምሩና Tasks በመውሰድ ተቃመሱ👌 👇👇

https://t.me/major/start?startapp=537114094

ለተመሳሳይ መረጃዎች 👇👇ይቀላቀሉ


https://t.me/ethio_empire
👍112
OKX $Cati September 20 (የዛሬ 10 ቀን) list እንደሚያደርግ አስታውቋል።

የሰበሰባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ - ያልሰበሰባችሁ አሁን ያሉትንና በቀጣይ 10 ቀናት Tasks ውሰዱ (Tap ማድረግ የለውም)

👇👇👇👇👇
t.me/catsgang_bot/join?startapp=yoj5zWActV2m5NkXFmyiS
Meow, lets see who is OG 😼 😼😼
👍9
AlltechUp.com
🎩X Empire 🌐Codes for all videos: Episode 1 - 45666 Episode 2 - 65755 Episode 3 - 97025 Episode 4 - 77375 Episode 5 - 36487 Episode 6 - 57624 Episode 7 - 37519  Episode 8 - 35489 Episode 9 - 28139 Episode 10 - 28210 Without episode - 1 Episode 11…
X Empire Sam Altman 10 09 🪙

📹 How Sam Altman Is changing the AI world and what’s behind his popularity?
🗝️ Code: 2023 👈🏼 tap to copy

📹Episode 39
🗝️ Code: 44139 👈🏼 tap to copy

📹 Episode 40

🗝️ Code: 61931👈🏼 tap to copy

Play 👉 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍161
#XEmpire የአዲስ ዓመት ስጦታ
       ~~
#XEmpire ትናንት ምሽት የቅድመ-ገበያ ሽያጭ #በGetgem ጀምሯል። ይሄ ከ1300 በላይ ለደረሳችሁት የማህበረሰባችን አባላት ትልቅ የዓዲስ ዓመት ስጦታ ነው።

#የXEmpire_tokens ($X) የሚሸጠው #በVauchur ሲሆን አንድ #Vauchur 69,000 #token ይሆናል። አንድ ሰው መሸጥ የሚችለው Vauchur ብዛት በደረሰበት profit per hours፣ Level እና #invite በተደረጉ ጓደኞች ብዛት . . .  ወዘተ መሰረት የሚፈቀድ ነው።

በአሁኑ ሰዓት አንድ #Vauchur ከ5 Ton ($35 USD) በላይ እየተሸጠ ይገኛል። ወደ #NFT መቀየሪያ (የብሎክቼይን ክፍያ) 0.06 Ton ነው።

ማንም #XEmpire Coin የሰበሰበ ሰው Level 19 ላይ ሲደርስ መሸጥ የሚችል ሲሆን ዝቅተኛ Level ላይ የሚገኙት በቀጣይ እንደሚካተቱ ተገልጿል::

#የግል_አስተያየት
🙏 ወደ Vauchur ቀይሮ መሸጥ profit per hourን ሊቀንሰው ስለሚችል ለጊዜው ባትሸጡ ይመረጣል:: ሁለት ሦስት አካውንት ያላችሁ ግን ብትሸጡ ችግር አይኖረውም::

ከEthio #XEmpire Community አባላት መካከል እኔን ጨምሮ 3 ሰዎች Level 25 ደርሰናል፤ ከ14 ሰዎች level 24 ሲደርሱ በርካቶች Level 23 መጨረሻ አካባቢ ይገኛሉ: :

ስለሆነም በቀሩት 29 ቀናት ሁሉም ቀድመው የጀመሩ የኮሚዩኒቲው አባላት ከlevel 23 በላይ መድረስ ግድ ይላችኋል:: ከLevel 23 በላይ ያላችሁት ደግሞ እንደ ምንም ብላችሁ ወደ ቀጣዩ ደረጃ መሸጋገር ይጠበቅባችኋል::

ጥቂት ቀናት የቀሩት XEmpire ያልጀመራችሁ አሁንም በሩ አልተዘጋም:: ጥቂት ጓደኞች ማስጀመር ከቻላችሁ በቀላሉ #ከlevel 20 በላይ መድረስ ትችላላችሁ::
🙋👇👇👌
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
👍16🥰2💯1
Forwarded from ግሬስ የኦንላይን ቡቲክ - Grace Online Boutique (Ethio Empire 🇪🇹 🐶)
#Major አዲስ 5000 Coin የሚያስገኝ እለታዊ Task አካትቷል። ከላይ #በስክሪንሾት በተመለከተው መሰረት የቁጥሮቹን ቁደም ተከተል ጠብቃችሁ ውሰዱ። ቀጣዩን አጋራችኋለሁ።

ያልጀመራችሁም አሁንም ጀምራችሁ በርካታ Tasks መውሰድ ትችላላችሁ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/major/start?startapp=537114094
👍11
⭐️Daily puzzle in 👉 Major
👍133
👍10😁1
#XEmpire

🌐Codes for video:

Episode 1 -
45666
Episode 2 -
65755
Episode 3 -
97025
Episode 4 -
77375
Episode 5 -
36487
Episode 6 -
57624
Episode 7 -
37519 
Episode 8 -
35489
Episode 9 -
28139
Episode 10 - 28210
Without episode - 1
Episode 11 - 29711
Episode 12 - 30712
Episode 13 - 32813
Episode 14 - 37814
Episode 15 - 39915
Episode 16 - 33016
Episode 17 - 34117
Episode Vitalika Buterina - 6
Episode 18 - 35218
Episide 19 - 36319
Episode 20 - 36319
Episode 21- 37121
Episode 22 - 37422
Episode 23 - 38923
Episode 24 - 39024
Video Pavel Durov - 35
Episode 25 - 34425
Trump - 2007
Episode 26 - 39326
Episode 27 - 35527
Episode 2875928
Phenomenon Bezos - 0
Episode 29 - 34329
Episode 30 - 64930
Episode 31 - 61931
Episode 32 - 12932
Episode 33 - 86133
Warren Buffets - 1958
Episode 34- 48134
Episode 35 - 15235
Episode 36 - 93136
Episode 37 - 72837
Episode 38 - 22938
Episode 39 - 44139
Episode 40 - 65340
Sam Altman  - 2023
Airpdrop wallet  - 3

https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
👍15🙏3
XEmpire

Episode 41 - 10941
👍8
Forwarded from ግሬስ የኦንላይን ቡቲክ - Grace Online Boutique (Ethio Empire 🇪🇹 🐶)
ይነበብ(ሼር ብታደርጉትም መልካም ነው)

(#Hamster ለሰበሰባችሁ በጣም አስፈላጊ መረጃ)

መጠበቅ ካለበት ጊዜ በላይ የተጠበቀው #Hamster_kombat አሁን የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል:: በተለይም ዛሬ #Airdrops መቀበል የምንችልባቸውን #ዋሌቶች እና የመሸጫ (Exchange) ድረገጾች #ከቦቱ ጋር አገናኝቷል::

የተለያዩ አማራጮች መኖራቸው በተለይም ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች ለሰበሰባችሁ መልካም ዜና ነው::

በእርግጥ ስንት እንደሚደርሳችሁ አሁን አይታወቅም:: #listing በሚሆንበት ቀን ግን ወደ መረጣችሁት #ዋሌት ወይም #መሸጫ ይገባላችኋል::

አጠቃላይ #list የሚደረገው #Token ብዛት 100 ቢልዮን ሲሆን ከተቀላቀለው ህዝብ ብዛት አንፃር በጣም ጥቂት ይመስል:: ሆኖም አብዛኛው ሰው ተቀላቀለ እንጂ ብዙም አልሰበሰበም ማለት ይቻላል:: ለምሳሌ profit per hour 3 ሚሊዮን የደተሰው 6.33% ብቻ ሲሆን 50 ሰው invite ያደረገው 0.02% ነው። በሌሎችም መስፈርቶች የተሻለ ደረጃ የደረሰው በጣም ጥቂት ሰው ነው። ስለሆነም የተሻለ የሰበሰባችሁ አትስጉ - ጥሩ #ጉርሻ እንደምታገኙ ተስፋ አደርጋለሁ። በተለይም እስከ ከ8 ሚሊዮን በላይ Profit per hour የደረሱ እና በሌሎችም መለኪያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፊት ከሚሰለፉት ጥቂት ስኬታማዎች ጎን ሊሰለፉ የሚችሉ ጓደኞቻችን እንዳሉ ማወቄ በጣም አስደስቶኛል፤ ብዙ እንድጠብቅም አድርጎኛል።

ሌሎቻችሁም ይነስም ይብዛም እንደየስራችሁ ስለማታጡ እስከ መጨረሻዋ ደቂቃ የምትችሉትን አድርጉ። በደንብ ግልጽ የሆነላችሁ የመረጣችሁትን #Verified የሆነ Wallet ወይም Exchange ድረገጽ አገናኙ። ትንሽም ቢሆን ብዥታ ያለባችሁ ግን ተጨማሪ መረጃዎችን (Step by Step) በስክሪንሾት እስካጋራችሁ ድረስ ጠብቁ። (ቀናት ስላሉ ብዙም የሚያሯሩጥ ነገር አይኖርም)

ቀጣዩ September 30 በጉጉት የሚጠበቀው ደግሞ XEmpire ነውና የቀሩትን 17 ቀናት ተጠቀሙባቸው 👇👇

https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
👍421