AlltechUp.com
3.41K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
AlltechUp.com pinned «#Dogs ወቅታዊ መረጃ🫶 👇👇👇👇👇 https://t.me/ethio_empire ላይ ታገኛላችሁ🙏»
🔍Tapswap Previous day

Title: Start Earning With Airbnb?
📄 hacking

Title: Monetize Your Hobby
😀 geth

Title: Crypto News Part 3
😀No Code

Title: Crypto News Part 4
😀No Code
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
No code required. Just click on watch and claim coins after 3 minutes.
🫶🫶🫶🫶🫶
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Musk_Empire 🎩 

Riddle of the Day
:👉Arbitration
Rebus of the Day:👉 Metrics

📹Youtube code

Episode 24 - 39024
Video with Durov - 35
Episode 25 - 34425

https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍102
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏18👍5😁2🫡1
✉️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡14👍52
የቴሌግራም መስራች (ዋና ሥራ አስኪያጅ) #PAVEL_DUROVን በጥቂቱ

👌 የተወለደው እኤአ በ1984 በሌኒንግራድ፣ ሶቭየት ህብረት (አሁን ሴንት ፒተርስበርግ፣ ሩሲያ) ነው።

👌 በሴንት ፒተርስበርግ ስቴት ዩኒቨርሲቲ (ሩሲያ) እና በቦን ዩኒቨርሲቲ (ጀርመን) ተምሯል።

👌 ከቴሌግራም በፊት #VKontakte (VK) የተሰኘው የሩሲያ ትልቁ የማህበራዊ ትስስር ገፅ ሰርቶ ለአገልግሎት አብቅቷል።

👌 በሳንሱር እና በመረጃ ግላዊነት ላይ ከሩሲያ መንግስት ጋር አለመግባባትና ውዝግብ በመፈጠሩ ለእስር ተዳርጎ ነበር። ይሁንና ታስሮም በአቋሙ በመጽናቱና መቀጠል የማይችልበት ሁኔታ በመፈጠሩ #በVK የነበረውን ከፍተኛ ድርሻ በመሸጥ ሩሲያን ለቆ ለመውጣትተገድዷል።

👌 ከወንድሙ ኒኮላይ ጋር ብኤበመሆን በደህንነት፣ በግላዊነት እና በፍጥነት ላይ ያተኮረ የቴሌግራምን መተግበሪያ ለቋል።

👌 ዱሮቭ ለዲጂታል ግላዊነት መብት አጥብቆ የሚሟገትና የመንግስትን የተጠቃሚዎች መረጃ ጥያቄዎች አጥብቆ የሚቃወም ነው።

👌 በፎርቢስ መረጃ መሰረት ዱሮቭ 15.2 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት አለው። ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራት፣ ለCryptocurrency እና Blockchain ፕሮጀክቶች ከፍተኛ ገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል።

👌 በጣም ቀላል በሆነ የአኗኗር ዘይቤ የሚታወቀው ዱሮቭ የግል ቤትም ሆነ መኪና እንደሌለው ደጋግሞ ተኑግሯል።

👌 በTime መጽሄት በዓለም ላይ ከሚገኙ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች መካከል አንዱ ተደርጎ ተመርጧል።

👌 ፀረ እስራኤል የሆነ አንድ የሀከሮች ቡድን ከእስራኤል በቴራባይት መጠን ያለው በጣም ጥብቅ መረጃ መንትፎ ትናንት ቴሌግራም ላይ እንዳጋራ መረጃዎች እየወጡ ነው።

😌 በትናንትናው እለትም መረጃዎቹን እንዲያነሳ በይፋ ተጠይቆ ፍቃደኛ እንዳልሆነ ታውቋል። ሌሊቱን በግል ጀቱ ከአዛርባጃን ወደ ሚኖርበት ዱባይ ሲመጣ ጎራ ባለበት ፈረንሳይ በአገሪቱ ፖሊስ ተይዞ ወደ እስር ቤት ተወስዷል።

👌 ለፖሊስ መረጃ ለመስጠት ፍቃደኛ ባለመሆን፣ በህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርና በሽብርተኝነት ክሶች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቦ እንደነበር የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የዘገቡ ሲሆን ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ እስከ 20 ለእስር ሊዳረግ እንደሚችል ተገልጿል።

👌 ፖቬል ዱሮቭ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስና የፈረንሳይ ጥምር ዜግነት አለው

🚨 Stand with #durov! 🤝

#FreeDurov #FreeSpeech #StandWithTelegram #PrivacyMatters
👍33😱1
#Dogs_Update


#Dogs ዛሬ 8:00 ሰዓት ላይ #list ይሆናል። ስለሆነም #Dogs የሰበሰበ ሁሉ ሊያውቀውና ሊያደርገው የሚገባ ጥንቃቄ https://t.me/ethio_empire ላይ ተጋርቷል። አንብቡት👍
👍6
#Binance 👉 #Dogs (Soon)👌👊
👍13
Forwarded from ግሬስ የኦንላይን ቡቲክ - Grace Online Boutique (Ethio Empire 🇪🇹 🐶)
Hamster Kombat #airdrop የሚሰጠውና #List የሚደረገው 🤩 September 26th! 🤩 መሆኑን ይፋ ተደርጓል👌

Clik 👇👇

https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId537114094
👍101
Major_Update  - Click @👇👇

https://t.me/ethio_empire
👍2
#OKX September 26/2024 #Hamster_Kombatን #list እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል። የጊዜ ቆጠራም ጀምሯል። 🫶

https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
👍25
Dogs_Claim - UPDATE


አሁን #Dogs ከBot ወደ Wallet #Claim የምታደርጉበት ሁለት ዓይነት አማራጭ ቀርቦላችኋል::
👉 የመጀመሪያው አማራጭ #Ton ሳያስፈልጋችሁ ካላችሁ #Dogs ላይ 1.75% በመክፈል በ72 ሰዓታት ውስጥ ዋሌታችሁ ውስጥ የሚገባበት ነው:: ለምሳሌ 52,000Dogs ያለው ሰው 910 Dogs ተቀንሶ 51,090  ይደርሰዋል ማለት ነው::

👉 ሁለተኛው አማራጭ በነጻ ነው:: የሚወስደው ጊዜ ግን 3 ሳምንታት ይሆናል:: ስለዚህ አንዱን አማራጭ ተጠቅማችሁ አሁንኑ Claim አድርጉ::
👍202
XEmpire - አስደሳች መረጃ

   ~~~
የብዙዎችን ህይወት እንደሚቀይር የሚጠበቀው #XEmpire September 30/2024 (ከ28 ቀናት በኋላ) እንደሚያበቃ ይፋ ተደርጓል።

ያልጀመራችሁ - ሲያልቅ ከመቆጨት የቀሩትን 28 ቀናት ተጠቀሙባቸው🫶

Click 👇👇😊

https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
👍21
Forwarded from Awda Hasab - አውደ ሓሳብ (Ethio Empire 🇪🇹 🐶)
X Empire

X Empire ከጅምሩ ግልጽነት የተላበሰ ግዙፍ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው። ሁለት ወራት ያህል የቆየ #Verified T2E ሲሆን ከየትኛውም ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች በተሻለ የብዙዎችን ህይወት እንደሚቀይር የሚጠበቅ ነው።

በግልጽ ፕሮጀክቱ ላይ እንደሰፈረው #Airdrops የሚሰላው:-
👉 ከጀመራችሁበት አንስቶ እስኪያልቅ ድረስ የሰበሰባችሁት Coin (profit per hour የገዛችሁበትን ጨምሮ አጠቃላይ ድምር)

👉 Profit per hours
እና
👉 ወደፕሮጀክቱ የጋበዛችሁት ሰው ብዛት መሰረት አድርጎ ይሆናል።

የሚጠናቀቀው በጀመርነው የፈረንጆች ወር September 30/2024 በመሆኑ ያልጀመራችሁ በቀሩት 26 ቀናት የድርሻችሁን እንድትቋደሱ ትመከራላችሁ።


👇#ፈጽሞ_ችላ_አትበሉ 🫶👇👍


https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

በተጨማሪም Yescoin ቀኑን ባይጠቅስም October መጀመሪያ አካባቢ list እንደሚሆን #በX ገጹ አሳውቋል።

ቀደም ብላችሁ የጀመራችሁ አትዘናጉ - ቀጥሉበት።

ያልጀመራችሁ ደግሞ የቀረውን ጊዜ ተጠቀሙበት


አሁንኑ ጀምሩ 👇👇👇👇

https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l
👍152👏1🆒1
ሁሉም የXEmpire video Codes


Episode 1 - 45666
Episode 2 -
65755
Episode 3 -
97025
Episode 4 -
77375
Episode 5 -
36487
Episode 6 -
57624
Episode 7 -
37519 
Episode 8 -
35489
Episode 9 -
28139
Episode 10 - 28210
Without episode - 1
Episode 11 - 29711
Episode 12 - 30712
Episode 13 - 32813
Episode 14 - 37814
Episode 15 - 39915
Episode 16 - 33016
Episode 17 - 34117
Episode Vitalika Buterina - 6
Episode 18 - 35218
Episide 19 - 36319
Episode 20 - 36319
Episode 21- 37121
Episode 22 - 37422
Episode 23 - 38923
Episode 24 - 39024
Video Pavel Durov - 35
Episode 25 - 34425
Trump - 2007
Episode 26 - 39326
Episode 27 - 35527
Episode 28 -  75928
Phenomenon Bezos - 0
Episode 29 - 34329
Episode 30 - 64930
Episode 31 - 61931
Episode 32 - 12932
Episode 33 - 86133
Warren Buffets - 1958
Episode 34- 48134
Episode 35 - 15235

Click 👇👇

https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l
6👍5
Forwarded from ግሬስ የኦንላይን ቡቲክ - Grace Online Boutique (Ethio Empire 🇪🇹 🐶)
#XEmpire  Airdrops የሚያከፋፍልበትን ቀመር አጋርቷል፤ በዚህም መሰረት ጠቅለል ባለ መልኩ ከታች ተጠቅሷል።

👌 wallet Connect ማድረግ


Airdrop የሚከፋፈለው በwallet በመሆኑ ከxempire bot ጋር ማገናኘት ግዴታ ነው። ስለሆነም ሁላችሁም ከTonkeeper ጋር አገናኙት። (እንዴት እንደሚገናኝ ከላይ በስክሪንሾት ተመላክቷል።)


👌 Profit per hour


ስርጭቱ ከፍተኛ ስለሆነ Airdrops የሚሰላው በProfit per hour ነው። በዚህ ስሌት Profit per hour የገዛችሁበት አጠቃላይ Coin ብዛት ከግምት ይገባል። በዚህ P2E የሚከለከለው በAuto Clicker መሰብሰብ ሲሆን ማንም ሰው በፈለገው ያህል አካውንት እንዲሰበስብ በግልጽ የተፈቀደ ነው።

👌 የFriends ብዛት እና የሰበሰቡት መጠን (ጥራት)

የጓደኞች ብዛት በእናንተ link (ማስፈንጠሪያ) የጀመሩትን የሚመለከት ሲሆን ከብዛት ባሻገር #Active መሆናቸውም እንደ መስፈርት ይወሰዳል። እንደሌሎች Bots ጀምረው ካቋረጡ ተጠቃሚነታችሁ ይቀንሳል።



በተጨማሪም Airdropን በተመለከተ ባጋሩት መግለጫ "ሌሎች ከግንዛቤ የምናስገባቸው ጥቂት መመዘኛዎች ይኖራሉ፣ ነገር ግን ለጊዜው በይፋ አንገልጻቸውም" ብለዋል።


ሁሉም ሰው እንደስራው የሚያገኝበትና ተጠቃሚ የሚሆን የጋራ አሸናፊነትን የሚያረጋግጥ ግልጽ አሰራር እንደሚከተሉም ገልጸዋል።


ስለዚህ በዚህ ማእቀፍ የተሻለ ለመሰብሰብ ተጣጣሩ። ብዙ ጓደኞች #Invite አድርጉ። አስጀምሩ። Auto clicker ግን በፍጹም እንዳትጠቀሙ።

የቀረው ጊዜ 25 ቀናት ብቻ ነው። ያልጀመራችሁ ቀሪውን ጊዜ ተጠቀሙበት
    👇👇👇👇👇


https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
👍15👏2