AlltechUp.com
3.41K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
TapSwap Code:
🔍Tapswap Previous day wrap-up

Title: 15 Time Management Tips
📄 taint

Title: Reselling in 2024 (Easy $10,000)
😀 pair

Title: Tappy Town Guide: Gems, Blocks and Builders | part 1
😀No Code

Title: Tappy Town Guide: Gems, Blocks and Builders | part 2
😀No Code
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
😀 Chat   | 😀 Add Folder | 🫂 Invite

No code required. Just click on watch and claim coins after 4 minutes.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Title: Tapswap Update!

👨‍💻Code (Tap to copy): airnode 👩
👍6
No code required. Just click on watch and claim coins after 9 minutes.
👍3
The correct answer to today's new "Rebus of the day" is: Customer.

XEmpir 👇👇

https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
👍5
🔍Tapswap Previous day wrap-up

Title: Make $10,000 in the TikTok!
📄 payee

Title: Tapswap Update!
😀 airnode

Title: Bitcoin's Ride
😀No Code

Title: Top 10 and more
😀No Code
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
#የXEmpire ማህበረሰብ 20,000 አልፏል፤ እናንተስ ጀምራችኋል
ከSeptember መጨረሻ እስከ October መጀመሪያ #list ለማድረግ ከወዲሁ ቀጠሮ ተይዞለታል።

ያልጀመራችሁ - ጊዜ አትውሰዱ 👇👇
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
👍12
#
Update_Dogs


#Dogs በተመሳሳይ ቀን #Binance ላይ #list ለማድረግ ሲባል እለቱ ወደፊታችን አርብ ምሽት 6:00 ተራዝሟል። Verified የሆነ #የBinance አካውንት ያላችሁ ወደ ዛው መውሰድ ትችላላችሁ። Bot ላይ Binance ያልመጣላችሁ ለሰዓታት በትእግስት እንድትጠብቁ ተጠይቃችኋል።

#Dogs ወደየትኛውም #Wallet ለመውሰድ ምንም ዓይነት ክፍያ የማይጠይቅ በመሆኑ #Ton ግዙ ከሚሉ አጭበርባሪዎች ራሳችሁን ጠብቁ👌

https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
👍24👎2
TapSwap Codes:🔍

Title: Earning with Affiliate Programs
📄 peg

Title: Monetize Your Blog!
😀 phishing

Title: Web3 Explained | Part 2
😀No Code

Title: Web3 Explained | Part 3
😀No Code

Title: Make Money Online!

👨‍💻Code : platform 👩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10
🎁የዕድለኛ ሳጥን/Lucky Box

በXEmpire ቁልፍ የነበረው "የዕድለኛ ሳጥን/Lucky Box" ዛሬ ተከፍቷል። City የሚለውን Button Click ስታደርጉ ታገኙታላችሁ።

ከዛሬ ጀምሮ በየእለቱ በQuest ውስጥ የሚሰጡትን #Tasks ስትጨርሱ የዕድለኛ ሳጥን/Lucky Box ታገኛላችሁ። ይህም #ሳንቲሞችን ጨምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያስገኝላችኋል። 

በ24 ሰዓታት ከሚገኘው የዕድለኛ ሳጥን በተጨማሪ #በStars በመግዛት እያልን መሞከር ይቻላል። ይህም የXEmpire አጨዋወትዎን የበለጠ አስደሳች ያደርገዋል!

ገዝታችሁ እድላችሁን ከመሞከራችሁ በፊት የሽልማት ደንቦችን በሳጥን መግለጫ ውስጥ ማንበብ ይጠበቅባችኋል።  

#ያልጀመራችሁ 👇👇🚀
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
👍101
AlltechUp.com pinned «#Dogs ወቅታዊ መረጃ🫶 👇👇👇👇👇 https://t.me/ethio_empire ላይ ታገኛላችሁ🙏»
🔍Tapswap Previous day

Title: Start Earning With Airbnb?
📄 hacking

Title: Monetize Your Hobby
😀 geth

Title: Crypto News Part 3
😀No Code

Title: Crypto News Part 4
😀No Code
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
No code required. Just click on watch and claim coins after 3 minutes.
🫶🫶🫶🫶🫶
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Musk_Empire 🎩 

Riddle of the Day
:👉Arbitration
Rebus of the Day:👉 Metrics

📹Youtube code

Episode 24 - 39024
Video with Durov - 35
Episode 25 - 34425

https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍102
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏18👍5😁2🫡1
✉️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡14👍52
የቴሌግራም መስራች (ዋና ሥራ አስኪያጅ) #PAVEL_DUROVን በጥቂቱ

👌 የተወለደው እኤአ በ1984 በሌኒንግራድ፣ ሶቭየት ህብረት (አሁን ሴንት ፒተርስበርግ፣ ሩሲያ) ነው።

👌 በሴንት ፒተርስበርግ ስቴት ዩኒቨርሲቲ (ሩሲያ) እና በቦን ዩኒቨርሲቲ (ጀርመን) ተምሯል።

👌 ከቴሌግራም በፊት #VKontakte (VK) የተሰኘው የሩሲያ ትልቁ የማህበራዊ ትስስር ገፅ ሰርቶ ለአገልግሎት አብቅቷል።

👌 በሳንሱር እና በመረጃ ግላዊነት ላይ ከሩሲያ መንግስት ጋር አለመግባባትና ውዝግብ በመፈጠሩ ለእስር ተዳርጎ ነበር። ይሁንና ታስሮም በአቋሙ በመጽናቱና መቀጠል የማይችልበት ሁኔታ በመፈጠሩ #በVK የነበረውን ከፍተኛ ድርሻ በመሸጥ ሩሲያን ለቆ ለመውጣትተገድዷል።

👌 ከወንድሙ ኒኮላይ ጋር ብኤበመሆን በደህንነት፣ በግላዊነት እና በፍጥነት ላይ ያተኮረ የቴሌግራምን መተግበሪያ ለቋል።

👌 ዱሮቭ ለዲጂታል ግላዊነት መብት አጥብቆ የሚሟገትና የመንግስትን የተጠቃሚዎች መረጃ ጥያቄዎች አጥብቆ የሚቃወም ነው።

👌 በፎርቢስ መረጃ መሰረት ዱሮቭ 15.2 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት አለው። ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራት፣ ለCryptocurrency እና Blockchain ፕሮጀክቶች ከፍተኛ ገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል።

👌 በጣም ቀላል በሆነ የአኗኗር ዘይቤ የሚታወቀው ዱሮቭ የግል ቤትም ሆነ መኪና እንደሌለው ደጋግሞ ተኑግሯል።

👌 በTime መጽሄት በዓለም ላይ ከሚገኙ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች መካከል አንዱ ተደርጎ ተመርጧል።

👌 ፀረ እስራኤል የሆነ አንድ የሀከሮች ቡድን ከእስራኤል በቴራባይት መጠን ያለው በጣም ጥብቅ መረጃ መንትፎ ትናንት ቴሌግራም ላይ እንዳጋራ መረጃዎች እየወጡ ነው።

😌 በትናንትናው እለትም መረጃዎቹን እንዲያነሳ በይፋ ተጠይቆ ፍቃደኛ እንዳልሆነ ታውቋል። ሌሊቱን በግል ጀቱ ከአዛርባጃን ወደ ሚኖርበት ዱባይ ሲመጣ ጎራ ባለበት ፈረንሳይ በአገሪቱ ፖሊስ ተይዞ ወደ እስር ቤት ተወስዷል።

👌 ለፖሊስ መረጃ ለመስጠት ፍቃደኛ ባለመሆን፣ በህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርና በሽብርተኝነት ክሶች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቦ እንደነበር የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የዘገቡ ሲሆን ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ እስከ 20 ለእስር ሊዳረግ እንደሚችል ተገልጿል።

👌 ፖቬል ዱሮቭ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስና የፈረንሳይ ጥምር ዜግነት አለው

🚨 Stand with #durov! 🤝

#FreeDurov #FreeSpeech #StandWithTelegram #PrivacyMatters
👍33😱1
#Dogs_Update


#Dogs ዛሬ 8:00 ሰዓት ላይ #list ይሆናል። ስለሆነም #Dogs የሰበሰበ ሁሉ ሊያውቀውና ሊያደርገው የሚገባ ጥንቃቄ https://t.me/ethio_empire ላይ ተጋርቷል። አንብቡት👍
👍6
#Binance 👉 #Dogs (Soon)👌👊
👍13