AlltechUp.com
3.41K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
#የHamster Coin ስርጭት (Airdrop) መለኪያዎች
       ~~
ለረጅም ጊዜ ሲጠበቁ ከነበሩት Varified #Tap_Tap Games መካከል Hamster አንዱ ነው:: ይህ ጌም በርካታ ሪከርዶችን በመሰባበር አያሌ የዘርፋ ባለሙያዎችን ያነጋገረና ያስገረመ ነው::

ጨዋታው ከ300 ሚሊዮን በላይ የዓለምችን ህዝቦች ሲቀላቀሉት የቴኬግራም ቻናሉ 51.2 ሚሊዮን፣ የዩቱብ ቻናላቸው ደግሞ ከ34.7 ሚሊዮን ህዝብ በላይ #Subscribe አድርጎታል።

#የToken ስርጭቱን (Airdrop) በተመለከተ በርካቶች የራሳቸውን ግምት ሲሰጡ ቆይተዋል። የፕሮጀክቱ ባለቤቶችም የተለያዩ ለትርጉም ፈለጣ የሚያመቹ መረጃዎችን በመስጠት የራሳቸውን እንጀራ ሲያወፍሩ ነበር። የሆነው ሆኖ ትናንት ባጋሩት ዝርዝር መረጃ የToken (Airdrop) ስርጭቱ የሚከተላቸውን መስፈርቶች ይፋ አድርገዋል። ብዙዎች መስፈርቶቹን አላስተዋላቸዋቸውም። ስለሆነም በአጭሩ ለማመላከትና ግንዛቤ ለማስጨበጥ እንደሚከተለው አስከትላለሁ።

የToken (Airdrop) ስርጭቱ ይፋ የተደረጉት መስፈርቶች ዘጠኝ ሲሆኑ በቀጣይ የሚጨመሩ ጨዋታዎች፣ አሁን ያሉት የቁልፍ ጨዋታዎች (Mini game እና ስክሌት) እንደሚካተቱበት መገንዘብ ይገባል::

🙋 1. Upgrade Cards - ይህ መለኪያ አምስት ደረጃዎች ሲኖሩት ሁሉንም ለማሟላት እስከ አሁን የነበሩትና ወደፊት የሚጨመሩትን ካርዶች በአጠቃላይ መውሰድን ይጨምራል:: Missed Opportunities የሚለው ውስጥ የገቡ ካርዶች ያሉት ሰው የመጨረሻውን Level 5 መድረስ አይችልም::

🙋 2. Upgrade Cards to level 15 - ይህም Level 15 የደረሱ ካርዶችን በመቁጠር የተቀመጠ ነው:: እስከ አምስት ደረጃ የሚደርስ ሲሆን 50 level 15 የደረሱ ካርዶች ያለው ሰው ሙሉ ያገኛል::

🙋 3. Upgrade Cards to level 25 - ይህ መለኪያም አምስት ደረጃዎች አሉት:: ከጥቂቶች በስተቀር ለብዙዎች ይህ ደረጃ የማይታሰብ ነው:: ምክንያቱም የትኛም ካርድ level 25 ለማድረስ ቢያንስ 4 ቢልዮን Coin ያስፈልጋል:: (በግሌ አንድ ካርድ ለማድረስ ሞክሬ Level 24 ላይ ከ800 ሚሊዮን በላይ ከፍዬ 25ኛው ላይ 2.5 ቢሊዮን Coin ጠይቆኛል)

በመሆኑም አራት ቢሊዮን አካባቢ ሳትይዙ level 25 ለማድረስ ብትሞክሩ ትርፉ ብክነት ነው የሚሆነው።

🙋 4. Collect Coins - የሰበሰባችሁት Coin ብዛት ሲሆን ካርዶች የገዛችሁበትንም ያካትታል:: ይህም በአምስት ደረጃዎች የተከፋፈለ ሲሆን level 4 ለመድረስ 1.5B Coin መሰብሰብ ይጠይቃል:: Level 5 ለመድረስ ደግሞ 15 ቢልዮን Coin መሰብሰብ ይገባል::

🙋 5. Invite Friends - ይህም በአምስት levels ሲከፋፈል 100 ጓደኞችን Invite አድርጎ ማስጀመር ሁሉንም ለማሟላት ያስችላል::

🙋 6. Unlock Skins - በቅርብ የመጡት ምስሎች ሲሆኑ በ5 levels ተከፋፍለዋል:: 25 ምስሎች መግዛት level 4 ያደርሳል:: level 5 ለመድረስ ደግሞ 50 መግዛት ይገባል:: ይሁንና እስከ አሁን የተለቀቁት 29 ብቻ በመሆናቸው ቀጣይ የሚለቀቁትንም መግዛት ያስፈልጋል::

🙋 7. #Profit_Per_Hour - ብዙ የተባለለትና ያከራከረ መለኪያ ነው:: ይሁንና ከፍተኛ 3 ሚሊዮን #Profit_Per_Hour ሆኗል:: ከዚህ በላይ መሄድ Coin ከመሰብሰብ ያለፈ ፋይዳ አይኖረውም::

🙋 8. Watch Hamster YouTube Videos - ወደፊት የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ታሳቢ በማድረግ level 5 ድረስ እስከ 100 ቪድዮ መክፈትና ማየትን ይጠይቃል::

🙋 9. Subscribed to Hamster Telegram Channel - ይህም የቴሌግራም ቻናላቸውን Subscriber ካደረጋችሁበት ጊዜ ጀምሮ የሚቆጠር ነው:: 5 Levels አሉት:: ከተጀመረ 3 ወራት (90 ቀናት) አይሞላውም:: ነገር ግን እስከ 200 ቀናት (Level 5) ያስቀመጠ በመሆኑ ጨዋታው ሊቆይ እንደሚችል አመላካች ነው:: መቆየቱ #በOKX በጀመሩት Pre Market ያለተቀናቃኞች ጥሩ ገንዘብ ለመሰብሰብ ያስችላቸዋል::

ስለሆነም ባለው ጊዜ ማሟላት የምትችሏቸውን መለኪያዎች በማሟላት የተሻለ Coin (AirDrop) ለማግኘት ጥረት ማድረግ ይጠበቅባችኋል:: ለምሳሌ በስክሪንሾት 4 እና 5 በተመለከተው መሰረት 25 ምስሎችን በመግዛት (Unlock በማድረግ) Unlock Skins የሚለውን መለኪያ ማሻሻል ትችላላችሁ:: ይኸው ነው::

የScreenshots መግለጫ
  ~~~~
🤗 1 እና 2 መለኪያዎቹን የምታገኙበት ሂደት
🤗 3 A & B - ዝርዝር መለኪያዎች

🤗 4 እና 5 Skin Upgrade የምታደርጉበት ሂደት 😍
https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
👍49🔥3🤡31🤯1
📅Hamster combo 04.08
🎮Play 👉 Hamster Kombo
👍91
#XEmpire

የዚህ ዓይነት ግልጽነት የተላበሰ፣ ግዙፍና አስተማማኝ #የTap ፕሮጀክት የለም። ማንም ሰው ሊያመልጠው አይገባም።
.
.
.
🤗 የፕሮጀክቱ ባለቤት ራሱን በይፋ አስተዋውቋል

🤗 #Listing_date - ከSeptember መጨረሻ እስከ October መጀመሪያ ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል::

ሁላችሁም አያመልጣችሁ

https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
👍7
#XEmpire

የዚህ ዓይነት ግልጽነት የተላበሰ፣ ግዙፍና አስተማማኝ #የTap ፕሮጀክት የለም። ማንም ሰው ሊያመልጠው አይገባም።
.
.
.
🤗 የፕሮጀክቱ ባለቤት ራሱን በይፋ አስተዋውቋል

🤗 #Listing_date - ከSeptember መጨረሻ እስከ October መጀመሪያ ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል::

ሁላችሁም አያመልጣችሁ

https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
👍21😍1
ፈጽሞ አያምልጣችሁ👌

#የቴሌግራም 14ኛ ዓመት በሚከበርበት የፊታችን August 14/2014 list ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው #Dogs OKX ላይ Premarket ዛሬ ተጀምሯል። ዋጋው 0.005 አልፏል። #Tap ማድረግ የለውም። ያልጀመራችሁ አያምልጣችሁ:: ቴሌግራም መጠቀም በጀመራችሁበት ዓመት የሚሰላ የCoin ሽልማት ውሰዱ። ጥቂት #Tasks ውሰዱ፤ list እስኪደረግ በየቀኑ እየከፈታችሁ ስጦታዎችን ተቀበሉ። ጋደኞቻችሁን በራሳችሁ link በመጋበዝ X3 (ሦስት እጥፍ ) ተሸለሙ።
👌👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
👍65🤣4
#የጥንቃቄ መልእክት

#Scam ፕሮጀክት እንደሆነ የሚገልጹ መረጃዎች X ላይ እየተጋሩ ስለሆነ #Monorixን deposit ለማድረግ ምንም #Ton እንዳትከፍሉ👌
👍33😁1
ብዙዎች:-

👉 በMajor

👉 በDogs

👉 በTapswaps

👉 በBlum

👉 Yescoin

👉 Hamster እና

👉 በXEmpire ታመሰግኑኛላችሁ። የሚገኘው መጠን አሁን ባይታወቅም በእነዚህ ፕሮጀግቶች ገንዘብ እንደምታገኙ ምንም ጥርጥር የለኝም።
አሁን #XEmpireን ከTon wallet ጋር አገናኙት
https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094

#Dogs

ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩ እያለ ነው:: በቴሌግራም 14ኛ ዓመት August 14 #list ይሆናል:: አስተማማኝ የቴሌግራም ፕሮጀክት ነው እድሉን ተጠቀሙበት።
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
👍292
TAPSWAP CINEMA CODE

1️⃣ - Hot news!
✍️ - 5FR63U

2️⃣ - Make $30 Per Word With Typing
✍️ - ledger

3️⃣ - Mastering Bitcoin
✍️ - No code -  Just Claim After 8 Min

4️⃣ - Cool News!
✍️ - 5L32DN

5️⃣ - 10 Legit APPs That Will Pay
✍️ - darknodes

1️⃣ - TapSwap Education. Part 1
- J386XS

2️⃣ - How To Make 12,000$/month
- lambo

3️⃣ - From Bitcoin to Altcoins and Memecoins
- No Code - Check Claim

4️⃣ - TapSwap Education. Part 2
- 5UY4W1

5️⃣ - 7 Laziest Ways to Make Money Online
- replay


1️⃣ - Crypto Security Upgraded
✍️ - No Code - Check Claim

2️⃣ - Make $5,000+ with Pinterest
✍️ - invest

3️⃣ - Crypto Security Upgraded | Part2
✍️ - No Code - Check Claim

4️⃣ - Earn $100+ per Day in Telegram
✍️ - curve

1️⃣ - Revolutionizing Investments
- No Code - Check Claim

2️⃣ - How To Spot 100X Altcoin
- lachesis

3️⃣ - Revolutionizing Investments | Part 2
- No Code - Check Claim

4️⃣ - Start Your Business Under $100
- liquid

🎬 10 Habits Of Millionaires (10mins)

Code :   mainnet   👈copy 

🎬 10 Make $755 While You Sleep (10mins)

Code :  quorum  👈copy 

#Best_Project

Click 👉 X Empire
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍342😁1
#ጠቃሚ . . . (#ስለMonorix)
      ~~~~
#Monorixን በተመለከተ በርካታ ጥያቄዎች እየደረሰሱኝ ነው - አግባብ ላላቸው ጥያቄዎች እይታዬን አጋርቻለሁ🙏"በተለይም እንክፈል ወይስ አንክፈል" ለሚለው ጥያቄ የማያከራክር ምላሽ ተገኝቷል::👌

ማንበብ የምትፈልጉ👇 ላይ ታገኛላችሁ::
https://t.me/ethio_empire
👍14🖕5
Monorix ዛሬ ከ3:00 ሰዓት ቁርጡ ይታወቃል።
የመጨረሻ ውሳኔን በተመለከተ Update መረጃ:-
👇👇
https://t.me/ethio_empire ላይ ታገኛላችሁ
👍10
Tapswap Codes

Title: 20 Best YouTube Niche
📄 flashbots


Title: 5 Real Apps That Pay you to Walk
😀 capital


Title: Key Steps To Safe Crypto Investments Part 2
😀No Code


Title: Maximize your Impact
😀No Code


Title: 10 Best Budgeting Apps

👨‍💻Code (Tap to copy): node

Title: 15 Powerful Secrets to Get Rich

👨‍💻Code (Tap to copy): long
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13
No code required. Just click on watch and claim coins after 4 minutes.
👍10
Forwarded from DOGS Community
Hey DOGS Community 😎

Here are some updates for you:

📅 Key Dates:

- Last day to earn more $DOGS is 14th of August, better hurry!
- Listing date and all the details will be announced on the 14th of August as well 😎

🚨 Important Reminder:
There is no circulation of the token at the moment. Anyone trying to sell you a token before the officially announced TGE is scamming you. Please trust only official information.

However, you can participate in the pre-market on OKX, which is already available for everyone 🥷🤑

Use the remaining time to complete any outstanding tasks, invite your friends, and share your results. 🦴

Stay vigilant and stay tuned!🐶

#DOGS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍36👏1