#ከEthio_XEmpire Community አባላት መካከል #ሰባት (እኔን ጨምሮ 8) ሰዎች ከባዱን #Level 21ደርሰዋ/ናል::
እዚህ ለመድረስ ቢያንስ 200 ቢልዮን Coin መሰብሰብ ይጠይቃል:: ትልቅ ስኬት ነው::
በነገራችን ላይ . . .
ፕሮጀክቱ በቅርብ ቀናት ሥራ የሚጀምር #የTrade feature አካትቷል:: ይህም ማለት #list ማድረግ ሳያስፈልግ እዛው እየሰበሰቡ እዛው መሸጥ የሚያስችል ይሆናል:: ከጅምሩ የጀመርነው ልዩ መሆኑን ተረድተን ነው::
ሌሎችም ጊዜ ሳይሄድ ተቀላቀሉ 🙋🤗
Click 👇👇
https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
#የcommunity ው ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/ethio_empire

👍8❤4
በጣም ደስ ብሎኛል
.
.
.
ተጽእኖ ፈጣሪነት ወደ ገንዘብ ካልተቀየረ "ውሃ ወቀጣ" ነው:: በርካታ 'ተጽእኖ ፈጣሪ' የሚል ታፔላ የተለጠፈባቸው ወገኖቻችንም እንዲህ ናቸው - ውሃ ወቃጮች::
መሰረታዊ ችግራቸው ከወቅቱ #እውቀት የራቁ መሆናቸው ነው:: ዲጂታል ዘመኑ የፈጠራቸውን መልካም እድሎች ለማወቅም ለመጠቀምም ዝግጁ አይደሉም:: እንዳውም ትንሽ ግንዛቤ ጨብጠው 'ተፍ ተፍ' የሚሉትን በማሾሞጥና በማሾመር ተስፋ ለማስቆረጥ ሲጣጣሩ ማየት የተለመደ ነው::
ከእነዚህ መንጋዎች በተለይ ነጥሮ የሚወጣ ወገን ማየት ደግሞ እጅግ ያስደስታል:: ከታች ባለው ScreenShot የሚታየው #abukitahir የሚል የቴሌግራም @Username የሚጠቀም ሰው ተጠቃሽ ነው:: በእርግጥ በየትኛው ማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪ እንደሆነ አላውቅም:: ለመሆኑ ግን አልጠራጠርም:: ምክንያቱም ስኬቱ ከተፅእኖ ፈጣሪነት ውጭ አይታሰብም::
ግለሰቡ አሁን በቴሌግራም አብዮት የፈጠረውን የዲጂታል ፋይናንስ ሥርዓት በአግባቡ ተገንዝቦ እየተጠቀመበት ነው:: ለዚህም #Major በተሰኘው የቴሌግራም #Tap_Tap ማድረግ የሌለው #Game የደረሰበት ስኬት ይጠቀሳል:: ይህ #Game 18 ሚሊዮን አካባቢ የዓለም ህዝብ ሲሳተፍበት #abukitahir #ከ9.2 ሚሊዮን በላይ #Coin በመሰብሰብ 29ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል::
ይህ Game ከ1ኛ - 100ኛ ደረጃ ላይ ለሚገኙ #Toncoin የሚሸልም በመሆኑ በየቀኑ 5 Ton ወይም ወደ $35 USD አካባቢ እያገኘ ነው:: ያለበት ደረጃ እጅግ ጥሩ የሚባል በመሆኑ #list እስኪደረግ ድረስ ይወጣል ተብሎ አይጠበቅም:: በሰበሰበው #Coin ደግሞ ህይወቱን እስከመጨረሻው የሚቀይር #ርስቂ እንደሚያገኝ ጥርጥር የለውም። ምክንያቱም ይህ Varified የሆነ የቴሌግራም ፕሮጀክት የተሻለ ዋጋ ይኖራቸዋል ተብለው ከሚጠበቁት አስተማማኝ ፕሮጀክቶች አንዱ ነው። #በabukitahir ከልቤ ተደስቻለሁ። ተፅእኖ መፍጠር የምትሉ ምሳሌ ይሁናችሁ።
አትሽኮርመሙ - ጀምሩ አስተዋውቁ - ተጠቀሙ🤗👇
https://t.me/major/start?startapp=537114094

👍28
#የHamster Coin ስርጭት (Airdrop) መለኪያዎች
~~
ለረጅም ጊዜ ሲጠበቁ ከነበሩት Varified #Tap_Tap Games መካከል Hamster አንዱ ነው:: ይህ ጌም በርካታ ሪከርዶችን በመሰባበር አያሌ የዘርፋ ባለሙያዎችን ያነጋገረና ያስገረመ ነው::
ጨዋታው ከ300 ሚሊዮን በላይ የዓለምችን ህዝቦች ሲቀላቀሉት የቴኬግራም ቻናሉ 51.2 ሚሊዮን፣ የዩቱብ ቻናላቸው ደግሞ ከ34.7 ሚሊዮን ህዝብ በላይ #Subscribe አድርጎታል።
#የToken ስርጭቱን (Airdrop) በተመለከተ በርካቶች የራሳቸውን ግምት ሲሰጡ ቆይተዋል። የፕሮጀክቱ ባለቤቶችም የተለያዩ ለትርጉም ፈለጣ የሚያመቹ መረጃዎችን በመስጠት የራሳቸውን እንጀራ ሲያወፍሩ ነበር። የሆነው ሆኖ ትናንት ባጋሩት ዝርዝር መረጃ የToken (Airdrop) ስርጭቱ የሚከተላቸውን መስፈርቶች ይፋ አድርገዋል። ብዙዎች መስፈርቶቹን አላስተዋላቸዋቸውም። ስለሆነም በአጭሩ ለማመላከትና ግንዛቤ ለማስጨበጥ እንደሚከተለው አስከትላለሁ።
የToken (Airdrop) ስርጭቱ ይፋ የተደረጉት መስፈርቶች ዘጠኝ ሲሆኑ በቀጣይ የሚጨመሩ ጨዋታዎች፣ አሁን ያሉት የቁልፍ ጨዋታዎች (Mini game እና ስክሌት) እንደሚካተቱበት መገንዘብ ይገባል::
🙋 1. Upgrade Cards - ይህ መለኪያ አምስት ደረጃዎች ሲኖሩት ሁሉንም ለማሟላት እስከ አሁን የነበሩትና ወደፊት የሚጨመሩትን ካርዶች በአጠቃላይ መውሰድን ይጨምራል:: Missed Opportunities የሚለው ውስጥ የገቡ ካርዶች ያሉት ሰው የመጨረሻውን Level 5 መድረስ አይችልም::
🙋 2. Upgrade Cards to level 15 - ይህም Level 15 የደረሱ ካርዶችን በመቁጠር የተቀመጠ ነው:: እስከ አምስት ደረጃ የሚደርስ ሲሆን 50 level 15 የደረሱ ካርዶች ያለው ሰው ሙሉ ያገኛል::
🙋 3. Upgrade Cards to level 25 - ይህ መለኪያም አምስት ደረጃዎች አሉት:: ከጥቂቶች በስተቀር ለብዙዎች ይህ ደረጃ የማይታሰብ ነው:: ምክንያቱም የትኛም ካርድ level 25 ለማድረስ ቢያንስ 4 ቢልዮን Coin ያስፈልጋል:: (በግሌ አንድ ካርድ ለማድረስ ሞክሬ Level 24 ላይ ከ800 ሚሊዮን በላይ ከፍዬ 25ኛው ላይ 2.5 ቢሊዮን Coin ጠይቆኛል)
በመሆኑም አራት ቢሊዮን አካባቢ ሳትይዙ level 25 ለማድረስ ብትሞክሩ ትርፉ ብክነት ነው የሚሆነው።
🙋 4. Collect Coins - የሰበሰባችሁት Coin ብዛት ሲሆን ካርዶች የገዛችሁበትንም ያካትታል:: ይህም በአምስት ደረጃዎች የተከፋፈለ ሲሆን level 4 ለመድረስ 1.5B Coin መሰብሰብ ይጠይቃል:: Level 5 ለመድረስ ደግሞ 15 ቢልዮን Coin መሰብሰብ ይገባል::
🙋 5. Invite Friends - ይህም በአምስት levels ሲከፋፈል 100 ጓደኞችን Invite አድርጎ ማስጀመር ሁሉንም ለማሟላት ያስችላል::
🙋 6. Unlock Skins - በቅርብ የመጡት ምስሎች ሲሆኑ በ5 levels ተከፋፍለዋል:: 25 ምስሎች መግዛት level 4 ያደርሳል:: level 5 ለመድረስ ደግሞ 50 መግዛት ይገባል:: ይሁንና እስከ አሁን የተለቀቁት 29 ብቻ በመሆናቸው ቀጣይ የሚለቀቁትንም መግዛት ያስፈልጋል::
🙋 7. #Profit_Per_Hour - ብዙ የተባለለትና ያከራከረ መለኪያ ነው:: ይሁንና ከፍተኛ 3 ሚሊዮን #Profit_Per_Hour ሆኗል:: ከዚህ በላይ መሄድ Coin ከመሰብሰብ ያለፈ ፋይዳ አይኖረውም::
🙋 8. Watch Hamster YouTube Videos - ወደፊት የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ታሳቢ በማድረግ level 5 ድረስ እስከ 100 ቪድዮ መክፈትና ማየትን ይጠይቃል::
🙋 9. Subscribed to Hamster Telegram Channel - ይህም የቴሌግራም ቻናላቸውን Subscriber ካደረጋችሁበት ጊዜ ጀምሮ የሚቆጠር ነው:: 5 Levels አሉት:: ከተጀመረ 3 ወራት (90 ቀናት) አይሞላውም:: ነገር ግን እስከ 200 ቀናት (Level 5) ያስቀመጠ በመሆኑ ጨዋታው ሊቆይ እንደሚችል አመላካች ነው:: መቆየቱ #በOKX በጀመሩት Pre Market ያለተቀናቃኞች ጥሩ ገንዘብ ለመሰብሰብ ያስችላቸዋል::
ስለሆነም ባለው ጊዜ ማሟላት የምትችሏቸውን መለኪያዎች በማሟላት የተሻለ Coin (AirDrop) ለማግኘት ጥረት ማድረግ ይጠበቅባችኋል:: ለምሳሌ በስክሪንሾት 4 እና 5 በተመለከተው መሰረት 25 ምስሎችን በመግዛት (Unlock በማድረግ) Unlock Skins የሚለውን መለኪያ ማሻሻል ትችላላችሁ:: ይኸው ነው::
የScreenshots መግለጫ
~~~~
🤗 1 እና 2 መለኪያዎቹን የምታገኙበት ሂደት
🤗 3 A & B - ዝርዝር መለኪያዎች
🤗 4 እና 5 Skin Upgrade የምታደርጉበት ሂደት 😍

👍49🔥3🤡3❤1🤯1
#XEmpire ❤❤❤❤
የዚህ ዓይነት ግልጽነት የተላበሰ፣ ግዙፍና አስተማማኝ #የTap ፕሮጀክት የለም። ማንም ሰው ሊያመልጠው አይገባም።
.
.
.
🤗 የፕሮጀክቱ ባለቤት ራሱን በይፋ አስተዋውቋል
🤗 #Listing_date - ከSeptember መጨረሻ እስከ October መጀመሪያ ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል::
ሁላችሁም አያመልጣችሁ

👍7

👍21😍1
ፈጽሞ አያምልጣችሁ👌
#የቴሌግራም 14ኛ ዓመት በሚከበርበት የፊታችን August 14/2014 list ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው #Dogs OKX ላይ Premarket ዛሬ ተጀምሯል። ዋጋው 0.005 አልፏል። #Tap ማድረግ የለውም። ያልጀመራችሁ አያምልጣችሁ:: ቴሌግራም መጠቀም በጀመራችሁበት ዓመት የሚሰላ የCoin ሽልማት ውሰዱ። ጥቂት #Tasks ውሰዱ፤ list እስኪደረግ በየቀኑ እየከፈታችሁ ስጦታዎችን ተቀበሉ። ጋደኞቻችሁን በራሳችሁ link በመጋበዝ X3 (ሦስት እጥፍ ) ተሸለሙ።
👌👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw

👍6❤5🤣4
ብዙዎች:-
👉 በMajor
👉 በDogs
👉 በTapswaps
👉 በBlum
👉 Yescoin
👉 Hamster እና
👉 በXEmpire ታመሰግኑኛላችሁ። የሚገኘው መጠን አሁን ባይታወቅም በእነዚህ ፕሮጀግቶች ገንዘብ እንደምታገኙ ምንም ጥርጥር የለኝም።
አሁን #XEmpireን ከTon wallet ጋር አገናኙት
https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
#Dogs
ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩ እያለ ነው:: በቴሌግራም 14ኛ ዓመት August 14 #list ይሆናል:: አስተማማኝ የቴሌግራም ፕሮጀክት ነው እድሉን ተጠቀሙበት።
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
👍29❤2
TAPSWAP CINEMA CODE
1️⃣ - Hot news!
✍️ -
2️⃣ - Make $30 Per Word With Typing
✍️ -
3️⃣ - Mastering Bitcoin
✍️ - No code - Just Claim After 8 Min
4️⃣ - Cool News!
✍️ -
5️⃣ - 10 Legit APPs That Will Pay
✍️ -
1️⃣ - TapSwap Education. Part 1
✅ -
2️⃣ - How To Make 12,000$/month
✅ -
3️⃣ - From Bitcoin to Altcoins and Memecoins
✅ - No Code - Check Claim
4️⃣ - TapSwap Education. Part 2
✅ -
5️⃣ - 7 Laziest Ways to Make Money Online
✅ -
1️⃣ - Crypto Security Upgraded
✍️ - No Code - Check Claim
2️⃣ - Make $5,000+ with Pinterest
✍️ -
3️⃣ - Crypto Security Upgraded | Part2
✍️ - No Code - Check Claim
4️⃣ - Earn $100+ per Day in Telegram
✍️ -
1️⃣ - Revolutionizing Investments
✅ - No Code - Check Claim
2️⃣ - How To Spot 100X Altcoin
✅ -
3️⃣ - Revolutionizing Investments | Part 2
✅ - No Code - Check Claim
4️⃣ - Start Your Business Under $100
✅ -
Code :
Code :
Click👉 X Empire
1️⃣ - Hot news!
✍️ -
5FR63U2️⃣ - Make $30 Per Word With Typing
✍️ -
ledger3️⃣ - Mastering Bitcoin
✍️ - No code - Just Claim After 8 Min
4️⃣ - Cool News!
✍️ -
5L32DN5️⃣ - 10 Legit APPs That Will Pay
✍️ -
darknodes1️⃣ - TapSwap Education. Part 1
✅ -
J386XS2️⃣ - How To Make 12,000$/month
✅ -
lambo3️⃣ - From Bitcoin to Altcoins and Memecoins
✅ - No Code - Check Claim
4️⃣ - TapSwap Education. Part 2
✅ -
5UY4W15️⃣ - 7 Laziest Ways to Make Money Online
✅ -
replay1️⃣ - Crypto Security Upgraded
✍️ - No Code - Check Claim
2️⃣ - Make $5,000+ with Pinterest
✍️ -
invest3️⃣ - Crypto Security Upgraded | Part2
✍️ - No Code - Check Claim
4️⃣ - Earn $100+ per Day in Telegram
✍️ -
curve1️⃣ - Revolutionizing Investments
✅ - No Code - Check Claim
2️⃣ - How To Spot 100X Altcoin
✅ -
lachesis3️⃣ - Revolutionizing Investments | Part 2
✅ - No Code - Check Claim
4️⃣ - Start Your Business Under $100
✅ -
liquid🎬 10 Habits Of Millionaires (10mins)
Code :
mainnet 👈copy 🎬 10 Make $755 While You Sleep (10mins)
Code :
quorum 👈copy #Best_Project
Click
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍34❤2😁1
#ጠቃሚ . . . (#ስለMonorix)
~~~~
#Monorixን በተመለከተ በርካታ ጥያቄዎች እየደረሰሱኝ ነው - አግባብ ላላቸው ጥያቄዎች እይታዬን አጋርቻለሁ🙏"በተለይም እንክፈል ወይስ አንክፈል❓" ለሚለው ጥያቄ የማያከራክር ምላሽ ተገኝቷል::👌
ማንበብ የምትፈልጉ👇 ላይ ታገኛላችሁ::

👍14🖕5