AlltechUp.com
3.41K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
#ድንቃ_ድንቅ_መረጃ

🔥Telegram እና #DOGS

የቴሌግራም መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ #ፓቬል_ዱሮቭ በኖቬምበር 2010 (ከ14 ዓመታት (ቴሌግራም ከመጀመሩ) በፊት 26ኛ የልደት በዓሉን ሲያከብር #የDOGS ዓዔርማ ያለበት ሥዕል ይዞ ፎቶ ተነስቷል። ፎቶግራፉ https://en.wikipedia.org/wiki/File:Pavel_Durov_26years.jpg ላይ ይገኛል:: (ማየት ትችላላችሁ)

🙋 #Dogs የቴሌግራም እና የሌሎች ባለድርሻዎች ፕሮጀክት ሲሆን ቴሌግራም ለደንበኞቹ ባላቸው የቆይታ ጊዜ እያሰላ በመስጠት ላይ ይገኛል::

🙋 #Dogs አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 27.2 ሚሊዮን ሰዎች ተቀላቅለውታል::

👌ዛሬ ብቻ #ከ1.2 ሚሊየን በላይ ሰዎች የተቀላቀሉ ሲሆን ይህም ቴሌግራም ላይ ካሉት ሁሉም #Game Clickers በአንደኝነት አስቀምጦታል::
.
.
.
.
ቴሌግራም #በDogs ኦፊሺያል ቻናል ላይ ኦገስት 14 #list እንደሚደረግ ሚስጥራዊ በሆነ መልኩ አጋርቷል::

ከታች በተያያዘው የመጨረሻው ምስልምና ላይ እንዳመለከተው:-

👉 ፗ /የአጥንት ምልክት - 8 ቁጥር ናት - 8ኛ ወርን ያመለክታል (August የፈረንጆች 8ኛ ወር ነው)

👉 ካሌንደሩ ላይ 14 ቁጥር ተከባለች - ይፋ የሚደረግበትን ቀንን ያመለክታል

👉 ምስሉ ላይ የTon Blockchain ዓርማ/logo ይታያል:: ሲጀምርም የቴሌግራም ፕሮጀክት ስለሆነ Blockchaiኑ #TON እንደሚሆን የሚጠበቅ ነው::

#Dogs በመቀላቀል የቴሌግራም ባለቤትን የዓመታት እቅድና ውጤት ተቋዳሽ ሁኑ👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=BV09ZPGzREm5_poMMHwfFQ
👍148🥴1
Today's profitable tools are:

1. Unicorn Breeding
2. Real Estate in Nigeria
3. Classic Cars
👍18
🫶Musk Empire
The correct answer to today's new "Rebus of the day" is: investment.


The correct answer to today's new "Riddle of the Day" is: verification.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
1. B: — • • •
2. R: • — •
3. I: • •
4. D: — • •
5. G: — — •
6. E: •
👍91
👀All YouTube Episodes Code :

⌛️ Episode 1 : 45666

⌛️ Episode 2 : 65755

⌛️ Episode 3 : 97025

⌛️ Episode 4 : 77375

⌛️ Episode 5 : 36487

⌛️ Episode 6 : 57624

⌛️ Episode 7 : 35719

⌛️ Episode 8 : 35489

⌛️ Episode 9 : 28139

⌛️ Episode 10 : 28210
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14
Today's profitable tools are:

1. OnlyFans Models
2. Artificial Intelligence
3. Car Rentals in Dubai
👍5
መልካም መረጃ (ጥቆማ)
.
.
.
በዓለም አምስተኛው #የክሪፕቶከረንሲ ገበያ (OKX) Augest 1/2024 ላይ #የHMSTR crypto (Hamster Kombat) ቅድመ ገበያ (pre market) #Feature እንደሚያካትት አስታወቀ:: 

(የድርጅቱን ይፋዊ መግለጫ https://www.okx.com/help/okx-to-list-pre-market-futures-for-hmstr-crypto ላይ አንብቡ)

በተያያዘም #Monorix አሁን BingX ላይ 0.000753 በመሸጥ ላይ ይገኛል:: ከስድስት ቀናት በኋላ በይፋ #list እንደሚደረግም ቀን ተቆርጧል:: ማንም አዲስ ጀማሪ አሁን ያሉትን #Task በመስራት (በዚህ https://t.me/monorixbot?start=5095736057 #link በመጀመር የምታገኙትን 500,000 ጨምሮ) 4,000,000 መሰብሰብ ይችላል::  ይሄ ማለት ዋጋው ምን ያህል ቢቅፍንስ እንኳን ቢያንስ እስከ $1000 USD ማግኘት ይችላል:: አሁን ባለው ዋጋ ከሆነ ደግሞ $3,012 USD ይሆናል:: (ምንም እንኳን እንዲህ በቀላሉ ይሄን ያህል ገንዘብ ማግኘት ለሁላችንም ማመን ቢከብድም)

ስለሆነም የራሳችሁ ግንዛቤና ውሳኔ እንደተጠበቀ ሆኖ ማንም ይሄን መረጃ የሚያይ ሰው 10 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ይሄን 4,000,000 ወስዶ ስድስት ቀናትን እንዲጠብቅ አጥብቄ እመክራለሁ:: ማን ያውቃል - እንደ ሎተሪም ሊሆን ይችላልኮ🙏🙋
👇👇
https://t.me/monorixbot?start=5095736057
👍28🖕2😁1
🐹 Hamster more code
ㅤㅤㅤㅤ" ATOMIC "
A: • —
T: —
O: — — —
M: — —
I: • •
C: — • — •
👍132
🎩 Daily quests in #Elon_Musk

Don't forget the daily login bonus and pick up the rewards

Quest Answers:

1 video: 1

Mystery of the day: decentralization

Riddle of the day:capital
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍64
📅Hamster combo 30.07
👍7
Today's profitable tools are:

1. Space Companies
2. Electric Vehicle Manufacturers
3. Hamster Breeding
👍6
በመጨረሻም . . .

👌 ብዙ ሲጠበቅ የነበረው ብቻ ሳይሆን ትእግስታችንን ያስጨረሰው #Hamster OKX ላይ ነገ የቅድመ ግብይት (Pre market) መሸጫ #Feature እንደሚካተት ይፋ ተደርጓል::

👌 ነገውኑ ሽያጭ ይጀመር አይጀመር ግን የታወቀ ነገር የለም::

👌 ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ ደግሞ በአዲሱ የብስክሌት ጨዋታ ከበርካቶች የደረሰቱን ቅሬታዎች መቀበሉን በመግለፅ ግዴታ እንዳልሆነና በሌላ አዝናኝ ጨዋታ እንደሚቀይረው ጠቁሟል::

🙏 #በHamster ግዴታ የሆነው የTon walletን (Tonkeeper) ከዋሌቱ ጋር ማገናኘት እንደሆነም አክሎ ገልጿል::

👌 #Airdrop ስርጭትን በተመለከተ በታሪክ የመጀመሪያው ትልቁ እንደሆነ በመጥቀስ ያለምንም እንከን ለማከናወን ሌት ተቀን በመስራት ላይ እንደሚገኝ ገልጿል:: በቅርቡ የዝግጅት ስራው ተጠናቅቆ ወደ ሥርጭት እንደሚገባም አረጋግጧል::

🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋
ብዙዎቻችን ጨዋታዎችን እየጀመርን ያለነው #የlisting ቀኑ ዝገልጽ ነው:: በዚህ ምክንያት ማግኘት ይገባን የነበረው ሳናገኝ የምንቀርበት አጋጣሚ ብዙ ነው::

ስለሆነም ከአጫጭሮቹ ባሻገር ረዘም ያለ ጊዜ የሚወስድ፣ ከፍተኛ እውቀትና ገንዘብ የፈሰሰበት፣ ከነገ በስቲያ ጀምሮ #list እስከ ሆን ድረስ $10,000 USD የሚሸልም፤ የሚያዝናና . . . ትልቅ ፕሮጀክት (Game Clicker) መጀመር ካለብን የመጀመሪያ ምርጫችን #Musk_Empire መሆን አለበት። ገና ከጀመረ አንድ ወር ሳይሞላው 15 ሚሊዮን ሰዎች ተቀላቅለዋል። በቀጣይም #የHamsterን #record እንደሚሰብር ይጠበቃል። ብትጀምሩ መልካም ነው።
👇👇👇
https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
👍137😁2💩2🖕2
👀 Hamster Kombat have published a Whitepaper on their official website

🔴The goal is to attract 1 billion users to the cryptocurrency using Web2 and Web3 mechanics.

🔴The $HMSTR airdrop will be the largest in the history of cryptocurrencies 60% of the airdrop's volume will be distributed to players, with the remainder going towards market liquidity, partnerships and rewards.

🔴 The $HMSTR token is a non-profit organisation that supports community initiatives and develops the $HMSTR ecosystem.

🔴$HMSTR is a community-driven token that will be used in many products inside and outside of the Hamster Kombat ecosystem.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍253👏2
📅Hamster cipher 30.07

I: • •
C: — • — •
O: — — —
👍8
#Musk_Empire (Update)
.
.
.
🙏በየቀኑ ብዙ ሰው #invite ለሚያደርጉ $ከ400 USD እስከ $10 USD + 5 ቢልዮን #Coin ሽልማት (በድምሩ $10,000 USD እና ከፍተኛ መጠን ያለው Coin) ከትናንት ጀምሮ መሸለም ጀምሯል:: #List እስከሚደረግም በየቀኑ የሚቀጥል ነው:: ሽልማቱ ባይደርሰን እንኳን ይሄን ያህል ገንዘብ በየቀኑ #invest ማድረጉ ትክክለኛ ገንዘብ የሚሆን ፕሮጀክት መምረጣችንን ያረጋግጣል፤ መተማመናችንን ይጨምራል።

🙏 ከላይ በተያያዘው የተሸላሚዎች ዝርዝር እንደሚታየው #Auto Clicker የተጠቀሙ ተሰርዘዋል። (እናንተም አትጠቀሙ)

🙏 #Musk_Empire ከአራት ቀናት ጀምሮ በየቀኑ እጅግ ከፍተኛ #Surprise አለኝ የሚል ማስታወቂያ ሲያሰራጭ ቆይቷል። ዛሬ "ቀኑ ተዳርሷል - ነገ ጠብቁ" ብሏል። ያልጀመራችሁም ጀምሩና አብረን እንጠብቅ።

🙏 #Musk_Empireን በተመለከተ ጠቃሚ መረጃዎች የሚጋሩት #በEthio_Empire_Community የቴሌግራም ቻናል https://t.me/ethio_empire ላይ ነው። እንድትቀላቀሉ ተጋብዛችኋል።

🙏#Ethio_Empire_Community ከላይ ባሉት ScreenShots እንደሚታየው በድርጅቱ የተመዘገበ (እውቅና የተሰጠው) ብቸኛ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ነው። በ https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 የጀመሩ ሁሉ የማህበረሰቡ አባላት ሲሆኑ አዲስ ከሚገቡ አባላት የሚሰበሰበው Coin ለአባላቱ ይከፋፈላል:: እስከ አሁን በቢሊዮን የሚቆጠር Coin ያገኙ አሉ:: የCoin ክፍፍሉ በደረሱበት Level እና በሰበሰቡ መጠን የድርሻ ክህነት ይኖረዋል:: (Coin ካገኙት መካከል የተወሰኑትን ከታች #በስክሪንሾት አያይዣለሁ)

🙏 ከላይ ባለው link ያልጀመሩ የቻናሉ አባል በመሆን መረጃዎችን ማግኘት ቢችሉም የሚያገኙት Coin አይኖርም:: ይህም በእኛ ሳይሆን በፕሮጀክቱ የተዘረጋ አሰራር ነው::

🙏 ምንም እንኳን ሲጀመር ከ10 ቀናት በላይ ዘግይተን ብንቀላቀልም በዓለም ላይ ካሉት 367 አጠቃላይ #Communities መካከል 136ኛ ደረጃ ላይ እንገኛለን:: ደረጃዎን በራሳችሁ Botም ማየት ትችላላችሁ::

🙏 የኮሚዩኒቲዎች ደረጃ የሚሰጠው አባላቱ ባላቸው #profit_per_hour ድምር መሰረት ነው:: #profit_per_hour እኔ 4B (Level 21) ደርሻለሁ:: የእናንተንም #Comment ላይ አጋሩን::

ሌሎችም በዚህ link በማስጀመር በጋራ ለመጠቀምና ማህበረሰባችንን ለማሳደግ ትብብር እንድታደርጉ እጠይቃለሁ:: ነገር ግን እያንዳንዳችሁ 10 friends ቢኖሯችሁ ይመከራል::

ከላይ ያሉትን ስክሪንሾትስ ከጽሁፉ ጋር እያመሳከራችሁ ተመልከቷቸው::

የማህበረሰቡ Bot link
https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 ነው - ተቀላቀሉ🙏🙋
👍12👏21