AlltechUp.com
3.41K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
እጃችሁ ላይ የሚገኝ ወርቃማ እድል ተጠቀሙበት❗️

Monorix በይፋ #list ለመሆን ቀን እየቆጠረ ነው:: ለAugest 5 ቀን 8 ቀናት ብቻ ናቸው የሚቀሩት:: ሆኖም ግን ቅድመ ቅብይት በፕሮጀክቱ ባለቤቶች BingX ላይ #list የተደረገ ሲሆን $MRX ብለው የሰየሙት የዚህ ፕሮጀክት Coin ሲጀመር 1 ሚሊዮኑ $200 USD የነበረው ዛሬ $600 USD ደርሷል (BingX ላይ ገብታችሁ አረጋግጡ):: ማንም ሰው ጨዋታውን ከጀመረ #Tasks በመስራት ብቻ ከ3.8 ሚሊዮን በላይ መሰብሰብ ይችላል:: በተቀሩት 8 ቀናት ደግሞ እስከ 10 ሚሊዮን መድረስ ይችላል:: ይሄማ ማለት ዋጋው ምንም ያህል ቢቀንስ እንኳን ማንም ሰው በመቶዎች የሚቆጠር ዶላሮች ያገኛል ማለት ነው::

ማንም ፈጽሞ ችላ ሊለው የማይገባ መልካም እድል ነው:: በዚህ premium #ሊንክ ስትገቡ 500,000 coin ታገኛላችሁ::


https://t.me/monorixbot?start=537114094
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14🔥5🙏1
📅Hamster combo 27.07
👍11👎3
#ድንቃ_ድንቅ_መረጃ

🔥Telegram እና #DOGS

የቴሌግራም መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ #ፓቬል_ዱሮቭ በኖቬምበር 2010 (ከ14 ዓመታት (ቴሌግራም ከመጀመሩ) በፊት 26ኛ የልደት በዓሉን ሲያከብር #የDOGS ዓዔርማ ያለበት ሥዕል ይዞ ፎቶ ተነስቷል። ፎቶግራፉ https://en.wikipedia.org/wiki/File:Pavel_Durov_26years.jpg ላይ ይገኛል:: (ማየት ትችላላችሁ)

🙋 #Dogs የቴሌግራም እና የሌሎች ባለድርሻዎች ፕሮጀክት ሲሆን ቴሌግራም ለደንበኞቹ ባላቸው የቆይታ ጊዜ እያሰላ በመስጠት ላይ ይገኛል::

🙋 #Dogs አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 27.2 ሚሊዮን ሰዎች ተቀላቅለውታል::

👌ዛሬ ብቻ #ከ1.2 ሚሊየን በላይ ሰዎች የተቀላቀሉ ሲሆን ይህም ቴሌግራም ላይ ካሉት ሁሉም #Game Clickers በአንደኝነት አስቀምጦታል::
.
.
.
.
ቴሌግራም #በDogs ኦፊሺያል ቻናል ላይ ኦገስት 14 #list እንደሚደረግ ሚስጥራዊ በሆነ መልኩ አጋርቷል::

ከታች በተያያዘው የመጨረሻው ምስልምና ላይ እንዳመለከተው:-

👉 ፗ /የአጥንት ምልክት - 8 ቁጥር ናት - 8ኛ ወርን ያመለክታል (August የፈረንጆች 8ኛ ወር ነው)

👉 ካሌንደሩ ላይ 14 ቁጥር ተከባለች - ይፋ የሚደረግበትን ቀንን ያመለክታል

👉 ምስሉ ላይ የTon Blockchain ዓርማ/logo ይታያል:: ሲጀምርም የቴሌግራም ፕሮጀክት ስለሆነ Blockchaiኑ #TON እንደሚሆን የሚጠበቅ ነው::

#Dogs በመቀላቀል የቴሌግራም ባለቤትን የዓመታት እቅድና ውጤት ተቋዳሽ ሁኑ👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=BV09ZPGzREm5_poMMHwfFQ
👍148🥴1
Today's profitable tools are:

1. Unicorn Breeding
2. Real Estate in Nigeria
3. Classic Cars
👍18
🫶Musk Empire
The correct answer to today's new "Rebus of the day" is: investment.


The correct answer to today's new "Riddle of the Day" is: verification.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
1. B: — • • •
2. R: • — •
3. I: • •
4. D: — • •
5. G: — — •
6. E: •
👍91
👀All YouTube Episodes Code :

⌛️ Episode 1 : 45666

⌛️ Episode 2 : 65755

⌛️ Episode 3 : 97025

⌛️ Episode 4 : 77375

⌛️ Episode 5 : 36487

⌛️ Episode 6 : 57624

⌛️ Episode 7 : 35719

⌛️ Episode 8 : 35489

⌛️ Episode 9 : 28139

⌛️ Episode 10 : 28210
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14
Today's profitable tools are:

1. OnlyFans Models
2. Artificial Intelligence
3. Car Rentals in Dubai
👍5
መልካም መረጃ (ጥቆማ)
.
.
.
በዓለም አምስተኛው #የክሪፕቶከረንሲ ገበያ (OKX) Augest 1/2024 ላይ #የHMSTR crypto (Hamster Kombat) ቅድመ ገበያ (pre market) #Feature እንደሚያካትት አስታወቀ:: 

(የድርጅቱን ይፋዊ መግለጫ https://www.okx.com/help/okx-to-list-pre-market-futures-for-hmstr-crypto ላይ አንብቡ)

በተያያዘም #Monorix አሁን BingX ላይ 0.000753 በመሸጥ ላይ ይገኛል:: ከስድስት ቀናት በኋላ በይፋ #list እንደሚደረግም ቀን ተቆርጧል:: ማንም አዲስ ጀማሪ አሁን ያሉትን #Task በመስራት (በዚህ https://t.me/monorixbot?start=5095736057 #link በመጀመር የምታገኙትን 500,000 ጨምሮ) 4,000,000 መሰብሰብ ይችላል::  ይሄ ማለት ዋጋው ምን ያህል ቢቅፍንስ እንኳን ቢያንስ እስከ $1000 USD ማግኘት ይችላል:: አሁን ባለው ዋጋ ከሆነ ደግሞ $3,012 USD ይሆናል:: (ምንም እንኳን እንዲህ በቀላሉ ይሄን ያህል ገንዘብ ማግኘት ለሁላችንም ማመን ቢከብድም)

ስለሆነም የራሳችሁ ግንዛቤና ውሳኔ እንደተጠበቀ ሆኖ ማንም ይሄን መረጃ የሚያይ ሰው 10 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ይሄን 4,000,000 ወስዶ ስድስት ቀናትን እንዲጠብቅ አጥብቄ እመክራለሁ:: ማን ያውቃል - እንደ ሎተሪም ሊሆን ይችላልኮ🙏🙋
👇👇
https://t.me/monorixbot?start=5095736057
👍28🖕2😁1
🐹 Hamster more code
ㅤㅤㅤㅤ" ATOMIC "
A: • —
T: —
O: — — —
M: — —
I: • •
C: — • — •
👍132
🎩 Daily quests in #Elon_Musk

Don't forget the daily login bonus and pick up the rewards

Quest Answers:

1 video: 1

Mystery of the day: decentralization

Riddle of the day:capital
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍64
📅Hamster combo 30.07
👍7
Today's profitable tools are:

1. Space Companies
2. Electric Vehicle Manufacturers
3. Hamster Breeding
👍6
በመጨረሻም . . .

👌 ብዙ ሲጠበቅ የነበረው ብቻ ሳይሆን ትእግስታችንን ያስጨረሰው #Hamster OKX ላይ ነገ የቅድመ ግብይት (Pre market) መሸጫ #Feature እንደሚካተት ይፋ ተደርጓል::

👌 ነገውኑ ሽያጭ ይጀመር አይጀመር ግን የታወቀ ነገር የለም::

👌 ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ ደግሞ በአዲሱ የብስክሌት ጨዋታ ከበርካቶች የደረሰቱን ቅሬታዎች መቀበሉን በመግለፅ ግዴታ እንዳልሆነና በሌላ አዝናኝ ጨዋታ እንደሚቀይረው ጠቁሟል::

🙏 #በHamster ግዴታ የሆነው የTon walletን (Tonkeeper) ከዋሌቱ ጋር ማገናኘት እንደሆነም አክሎ ገልጿል::

👌 #Airdrop ስርጭትን በተመለከተ በታሪክ የመጀመሪያው ትልቁ እንደሆነ በመጥቀስ ያለምንም እንከን ለማከናወን ሌት ተቀን በመስራት ላይ እንደሚገኝ ገልጿል:: በቅርቡ የዝግጅት ስራው ተጠናቅቆ ወደ ሥርጭት እንደሚገባም አረጋግጧል::

🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋
ብዙዎቻችን ጨዋታዎችን እየጀመርን ያለነው #የlisting ቀኑ ዝገልጽ ነው:: በዚህ ምክንያት ማግኘት ይገባን የነበረው ሳናገኝ የምንቀርበት አጋጣሚ ብዙ ነው::

ስለሆነም ከአጫጭሮቹ ባሻገር ረዘም ያለ ጊዜ የሚወስድ፣ ከፍተኛ እውቀትና ገንዘብ የፈሰሰበት፣ ከነገ በስቲያ ጀምሮ #list እስከ ሆን ድረስ $10,000 USD የሚሸልም፤ የሚያዝናና . . . ትልቅ ፕሮጀክት (Game Clicker) መጀመር ካለብን የመጀመሪያ ምርጫችን #Musk_Empire መሆን አለበት። ገና ከጀመረ አንድ ወር ሳይሞላው 15 ሚሊዮን ሰዎች ተቀላቅለዋል። በቀጣይም #የHamsterን #record እንደሚሰብር ይጠበቃል። ብትጀምሩ መልካም ነው።
👇👇👇
https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
👍137😁2💩2🖕2