Tapswap cinema code 24 July
Code :
Secure your crypto: The role of public and private keys
Code :
5WH71 👍15
TapSwap cinema code;
Secure Your Crypto: The Role of Public and Private Keys | TapSwap Education | Part 2
Code: 0P6E 👈🏻 click to copy

👍20😁1
click on daily cipher
1. A: • —
2. U: • • —
3. D: — • •
4. I: • •
5. T: —
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16
🫠 Monorix liisting 28 July ✅
🤩1,000,000 coin 200$ 💸
✅️Game link 👇🏻
Game link 👇🏻 https://t.me/monorixbot?start=537114094

Telegram
monorix
Monorix
👍7😁3
Forwarded from Ethio Empire
#Listing መረጃዎች
~~~
አንዳአንዴ "ልጅ ከአባቱ ይቀድማል" እንዲሉ አንዳአንድ ልጅ #Tap_Taps Hamster እና Tapswap የመሳሰሉ ወላጆቻቸውን ቀደምን ቀደምን እያሉ ነው:: ብዙም ትኩረት ሳንሰጣቸው በራሳቸው ትኩረታችንን እየሳቡ ነው::
😎 በዚህም መሰረት:-
🙏 #Monorix ቀደም ሲል July 30 አሁን ደግሞ ፕሮግራሙን አስተካክሎ August 5/2024 list እንደሚሆን አሳውቋል:: የፕሮጀክቱ ባለቤቶች በBingX ላይ ሽያጭ የጀመሩ ሲሆን 1,000,000 ያህሉ ወደ $200 USD አካባቢ እየተሸጠ ይገኛል። በግሌ ከሌሎች #ክሪፕቶከረንሲዎች አንጻር ሳየው #list ሲደረግ የመቀነስ ሁኔታ ይኖራል። ያም ሆኖ ለመሰብሰብ አስቸጋሪ ስላልሆነና ዛሬን ጨምሮ 10 ቀናት የሚቀሩ መሆናቸው ያልሰበሰብንም ብንሆን ዛሬ ብንጀምር ቢያንስ #የወር_በርጫችንን መሸፈን አያቅተንም። ገና ስንጀምር ታስኮችን በመስራት ብቻ ወደ 6,000,000 አካባቢ እናገኛለን። እኔ ዛሬ ጠዋት ጀምሬ በዚህ ሰዓት #ከ34,000,000 በላይ ደርሻለሁ።
ድርጅቱ በይፋዊ ገፁ ዛሬ ባጋራው መልእክት ደግሞ ምንም አይነት ዜሮ እንደማይቀንስ ስለገለፀ ማንም ሰው ቢጀምር list እስኪሆን ድረስ እስከ 20,000,000 መሰብሰብ አያቅተውም። ይሄ ማለት ደግሞ አሁን ባለው ዋጋ በግማሽ ቢሸጥ እንኳን እስከ $2000 USD ሊያወጣ ይችላል። እንዳውም $500 USDም ቢሆን የሚያስከፋ አይሆንም።
#መጀመር ለምትፈልጉ 👇👇
https://t.me/monorixbot?start=537114094
😎 ሌላው አጓጊ ዜና ጠብቁ የሚል መረጃ ያጋራው #Yescoin ነው። አንዳአንድ የቴሌግራም ክሪፕቶ ቻናሎች ደግሞ "ከውስጥ አገኘነው" በማለት እስከ August 5/2024 ድረስ #list እንደሚደረግ እየገለጹ ነው። ለማንኛውም ብዙዎቻችን ቀደም ሲል ስለ ጀመርን Coin መሰብሰባችንን አጠናክረን በሁለት ቀናት ውስጥ የድርጅቱን #የምስራች በጉጉት እንጠብቃከን። ያልጀመራችሁም ብትሆኑ #Tasks በመስራት በቀሩት ቀናት ጥሩ የሚባል መሰብሰብ ትችላላችሁ::
#የYescoin_Link 👇👇
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l
😎 #Avacoin July 30/2024 #list እንደሚደረግ ቀደም ብሎ ይፋ አድርጓል::
አምስት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት:: #link Copy እንዳይሆን አድርገውታል:: ቢደረግ እንኳን የሚሰጡት #Coin በጣም ትንሽ (በTask 1 ወይም 2) ስለሆነ አዲስ መጀመር ብዙም ጥቅም የለውም:: የጀመራችሁ ግን እስከመጨረሻዋ ደቂቃ የምትችሉትን ሰብስቡ::
😎#pixelverse #list ሆኗል:: ነገር ግን የሰበሰባችሁ እስከ አሁን ወደግብይት አልገባችሁም:: ከዛ በፊት የሰበሰባችሁት ወደ Claim ዳሽቦርድ መውሰድ አለባችሁ:: #Claim ማድረጊያ ቀነ ገደብ ዛሬ ነበር የሚያበቃው:: ነገር ግን ዛሬ 6 ቀናት መጨመራቸውን አሳውቀዋል:: ስለዚህ በዚህ #link አካውንት በመክፈት Claim ካላደረጋችሁ ይቃጠልባችኋል:: #link 👇👇
https://dashboard.pixelverse.xyz/?ref=racclaapha&v=racclaapha68934 ነው:: ልብ ማለት ያለባችሁ ይህ link #አዲስ_ለምትጀምሩ ሳይሆን ለሰበሰባችሁ Coin Claim የምታደርጉበት ነው:: የሚጠቀሙት #የEtherium Blockchain ስለሆነ ለሁሉም ሰው ቀላል አይደለም:: የሚያውቁ ጋደኞቻችሁ እገዛ ወይም በyoutube ቪዲዮዎችን በማየት ላለመሳሳት ሞክሩ:: በዚህ ሂደት የሚፈጠሩ ስህተቶች ሁለተኛ የሚታረሙበት እድል የለም::
(ከላይ ያያዝኳቸውን ScreenShots ካሰፈርኩት መልእክት ጋር እያመሳከራችሁ ተመልክቷቸው:: መልካም ምሳ)❤🙋💔

👍19❤5😁2
#Monorix የተባለው Game Clicker August 5/2024 #list ለመሆን ቀነ ቀጠሮ ቆርጦ ይፋ አድርጓል::
ይሁንና ድርጅቱ #BingX ላይ ሽያጭ እያከናወነ ሲሆን 1,000,000 coin ጠዋት $200 USD በዚህ ሰዓት ደግሞ $400 USD በመሸጥ ላይ ይገኛል:: (የሽያጭ ዋጋውን የተጠቀሰው #BingX ላይ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ - ስክሪንሾትም ተያይዟል)
አዲስ የሚጀምሩ #ቦቱ ላይ ያሉትን Tasks በመሰራት ብቻ 3,800,000 Coin ያገኛል:: #list ለመደረግ 10 ቀናት የሚቀሩት ከመሆኑም በላይ ይሄ ብቻውም ቢሆን (ዋጋው ቢቀንስ እንኳን) ቀላል ገንዘብ አይሆንም::
ስለዚህ ካስፈለገ ከኦፊሺያል ቻናላቸውና ሌሎች ምንጮች ተጨማሪ መረጃዎችን በመሰብሰብና በማገናዘብ ማንም ሰው ቢሆን ሊያመልጠው የማይገባ መልካም እድል ነው::
በዚህ #Premium link ስትጀምሩ 500,000 Coin ታገኛላችሁ::
#አይናችሁን_አትሹ - ወገን👇👇

👍14🙏4
#Dogs - በጣም አስፈላጊ መረጃ
🙏 የቴሌግራም፣ የNotcoin, የBlum እና የሌሎችም ባለድርሻዎች የጋራ ፕሮጀክት ነው። ለዚህም ነው ቴሌግራም ለተጠቃሚዎቹ በነበራቸው ቆይታ መጠን ያከፋፈለው
🙏 በርካታ መረጃዎች #Dogs ከአራት ቀናት በኋላ #list እንደሚደረግ ሲናፈሱ ቆይተዋል።
🙏 ይሁንና የፕሮጀክቱ ባለቤቶች በይፋዊ ቻናላቸው መረጃው ሀሰት እንደሆነና በመጪዎቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ ራሳቸው ይፋ እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል።
🙏 የፕሎጀክቱ ባለድርሻ ቻናል Notcoin Community ላይ ደግሞ አሁን ማምሻው August ወር ዘመነ #Dogs ይሆናል (August is dog season) በማለት አጋርቷል። ይህም #Dogs August አጋማሽ በፊት list. እንደሚደረግ አመላካች ነው::
🙏 #Dogs አሁን ማምሻውን በርካታ #Tasks አጋርቷል:: እየሄዳችሁ ውሰዱ:: በጣም ጥቂት #Dogs ያላችሁ #ታስኮቹን በመስራት እስከ 40 ሺህ መድረስ ትችላላችሁ:: ከምንም በላይ ግን በባሌም በቦሌም ብላችሁ እያንዳንዳችሁ በራሳችሁ #link 5 ሰዎችን ማስጀመር አለባችሁ:: አምስት ሰው ማስጀመር ብቻ 20 ሺህ Dogs ስለሚያስገኝ ፈጽሞ ሊያመልጣችሁ አይገባም::
ያልጀመራችሁ ካላችሁም አሁንኑ በመጀመር ቀድመን ከጀመርነው ጋር እኩል መሆን ትችላላችሁ:: #Tap ማድረግ ስለሌለው ስለጉዳዩ ሲነሳ ቆሌ የሚነሳባችሁም ይሄን እድል ሞክሩት:: በዘመኑ ደጃዝማችነት የሚቀረው ቴክኖሎጂ ያመጣውን መልካም እድል ባለመጠቀም ነው::
ላልጀመራችሁ 👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=Q555sE1bSo-RoVgi6qkV1g

👍19😁1
Listing News
#Dogs
💔August 14
❤Ton Blockchain
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=aTAOXYU8QuKpOueOoBGrrg

👍6🖕2