AlltechUp.com
3.41K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
#Dogs እና Major ሁለቱም የቴሌግራም እና የተባባሪ ድርጅቶች ሲሆኑ በቀጣይ list ሲደረጉ የተሻለ ዋጋ እንደሚኖራቸው ይጠበቃል::

ሁለቱም Tap የሚደረግ የላቸውም:: በተለይም Dogs Taskም የለውም:: ቴሌግራም የተጠቀማችሁባቸውን ዓመታት በማስላት ነው የሚሰጣችሁ:: ለpremium ተጠቃሚዎችና ጓደኛ invite ለሚያደርጉም Coin ይሰጣል::

አሁን ደግሞ ከዋሌት ጋር ስታያይዙ 1,000 Coin ይጨምርላችኋል:: ጊዜ ሳታባክኑ ከዋሌት ጋር አያይዙ 👇👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw

#Major በየቀኑ ታስኮችና ጨዋታዎች እንዲሁም የማስታወቂያ ሽልማቶች አሉት:: ፈጽሞ ሊያመልጣችሁ የማይገባ ነው:: 👇👇
https://t.me/major/start?startapp=537114094

ጊዜው የቴሌግራም #Cryptocurrency አብዮት የፈነዳበት ነው:: ከአብዮቱ ውጭ አትሁኑ::

Musk Empireም በቀጣይ የራሱን አብዮት እንደሚፈጥ ክጅምር በማረጋገጥ ላይ የሚገኝ ነው::

ፈጽሞ አያምልጣችሁ 👇👇
http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
👍7😁2
Queen of Ethio Empire Community🧚‍♀🙋‍♀


🔠🔠🔠🔠👇👇'🔤 🔤🔤🔤   🔠🔤🔤🔤🌹🔤" 👍

http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10😁3
የዛሬ Hamster Combo https://t.me/FederalistNews ላይ አጋርቻለሁ - ውሰዱ🤗
👍61
TAPSWAP CODE / CODE |
Tapswap cinema code 22 July

🤖 Delicious crypto news: ethereum ETF,Tether on TON, Dogecoin's Real world impact


Code : Q7P9N3VD 👈copy


🔃Tapswap cinema code 2

🤖10 Passive Income Ideas - How I Earn $1,271 A Day


Code : renewable  👈copy

http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍156
👍8😁3😈1
Tapswap cinema code (July 23)

🤖 Top 10 bitcoin whales:The biggest bitcoin holders revealed!


Code : 5G36SQ 👈click to copy

http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13
🔃Tapswap cinema code 2

🤖Ethereum will be worth $20,000! What is Ethereum?

Code : emission  👈copy

Click 👉 Musk Empire
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍101👏1
ጌሞች እንደበዙባችሁ አያጠራጥርም። ነገር ግን ብዙ መጫወት ለምትችሉ የማህበረሰባችን አባላት ይሄን ፕሮጀክት በዝምታ ማለፍ አይገባም። በዓለም የዲጂታል ከረንሲ ግብይት 5ኛ የሆነው #OKX ዛሬ ይፋ ያደረገው Game OKX Racer መሰብሰብ የምትችሉ ከሌላሎች ብታስቀድሙት መልካም ነው:: ጨዋታው #የBTC ዋጋ ይጨምራል ወይም ይቀንሳል የሚል ግምት መስጠት እና ጓደኞችን Invite በማድረግ ነጥብ መሰብሰብ ነው። ጨዋታው ይፋ መደረገውን ተከትሎ የተሰራጨው ዘገባ ከታች ያለው ነው።

📆Today OKX exchange officially announced OKX Racer

🏆The exchange is among the top 5 best in the world! Who knows, they have cash

OKX Racer - a game in which you need to guess whether the price of Bitcoin will rise or fall in the next five seconds. Successful predictions bring points, and a series of victories brings multipliers that increase their number.

As usual, we are among the first to arrive 👉 @OKX Racer
💰OKX directly says that the drop will be given for points!! Therefore, we put this tapal as a priority and farm points

https://t.me/OKX_official_bot/OKX_Racer?startapp=linkCode_106177769
Let's race! Predict Bitcoin's price and rack up points
👍13
ሁለተኛው የክሪፕቶ አብዮት
    ~
አንድ አሌክስ ጆሃንሰን የተባለ የክሪፕቶከረንሲ ተንታኝ ዛሬ ባይናንስ ላይ ባሰፈረው ረዘም ያለ ጽሁፍ " . . . a new revolution in the crypto world has erupted, flooding the world in unexpected ways and dimensions. However, most of us do not fully understand what is happening. . . " ሲል አስፍሯል። ወደ አማርኛ ሲመለስ " . . . አዲስ የክሪፕቶ ዓለም አብዮት ፈንድቷል፤ ባልተጠበቀ መንገድና ስፋት ዓለም እያጥለቀለቀ ነው። ይሁንና አብዛኞቻችን ምን እየሆነ እንዳለ በቅጡ አልተረዳንም:: . . ." እንደማለት ነው። እኔም እስማማለሁ። በተለይም ኢትዮጵያውያን ካለን ውስን የዘርፉ እውቀት የተነሳ ምን እየሆነ እንደሆነ በቅጡ አልተገነዘብነውም።

ይሁንና ይህ አብዮት #Bitcoinን ታሪክ እየደገመ ነው። ቢትኮይን የዘርፉ ቀዳሚ እንደመሆኑ መጠን ዲጂታል ከረንሲን ተጨባጭ በማድረግ ረገድ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ አብዮት ቀስቅሷል። ይሁንና በወቅቱ የተረዱት ጥቂቶች ብቻ ነበሩ። እነዛ ጥቂቶች የሀብት ማማ ላይ መውጣት የሚፈልጉ ሁሉ በዩቱዩብ ደጋግመው ቢቀሰቅሱም ብዙም ሰሚ አልነበራቸውም። ያኔ ያሰራጯቸው ቪዲዮዎች ዛሬ ካለፈ በኋላ ሚሊዮኖች ደጋግመው እየተመለከቷቸው ነው። የዛኔ ቀስቃሾች ደግሞ ዛሬ #በዱባይ እና ለኑሮ ምቹ በሆኑ ከተሞች/አገራት የናጠጠ ህይወት እየመሩ ነው።

(ለአብነት Botcoin ሲጀምር ባለመሰልቸት ሲቀሰቅስ የነበረው davinci jeremie ብላችሁ YouTube ላይ Search አድርጉና ከአስር ዓመታት በፊትና ዛሬ በዱባይ የሚቀጨው ህይወት ተመልከቱ። )

ዛሬ በቴሌግራም የተጀመረው ሁለተኛው አብዮትም (#Game_Clickerም) ከጥቂት ዓመታት በኋላ አያሌ የዓለም ህዝቦችን ወደ አዲስ ህይወት እንደሚያሸጋግር አያጠራጥርም። የዓላማችን ግዙፍ የክሪፕቶከረንሲ ተቋማት መቀላቀል መጀመራቸው ደግሞ እድገቱን እንደሚያፈጥነው ይጠበቃል። ለምሳሌ #OKX የተባለው በዓለም አምስተኛው የዲጂታል ከረንሲ ገበያ ዛሬ ተቀላቅሏል። የራሱን #OKXRacer የተሰኘ Game Clicker ቴሌግራም ላይ በይፋ አስተውቋል:: ጨዋታው #የBTC ዋጋ ይጨምራል ወይም ይቀንሳል በሚል ግምት ነጥቦችን መሰብሰብ ነው:: የዚህ ድርጅት ዋነኛ ዓላማ ከጨዋታው ጋር የተያያዘውን #OKX ዲጂታል ገበያው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲቀላቀሉት ማድረግ ነው:: በዚህ መንገድ እም Binanceን በልጦ በዓለም ቀዳሚ ለመሆን አቅዷል:: ለዚህም አካውንት ለሚከፍቱ #በAirdrop መልክ አዲሱን Coin እና ከፍተኛ መጠን ያለው $USD ሽልማት እንደሚሰጥ እቅዱን ይፋ አድርጓል::

በነገራችን ላይ . . .
የፊታችን August ቢያንስ ከሦስት በላይ ጌሞች በዲጂታል ገበያዎች #list እንደሚደረጉ ይጠበቃል:: ብዙዎቻችሁ ያልጠበቃችሁ ገንዘብ እንደምታገኙ ጥርጥር የለኝም:: ይልቅስ ስጋቴ ገንዘቡ ህይወታችሁን የሚቀይር ሳይሆን የሚያመሰቃቅልና የሚያጠፋ እንዳይሆን ከፍተኛ ስጋት አለኝ:: ( ማስተዋል አይለያችሁ::)

በመጨረሻም ከተጀመሩት ቢያንስ ጥቂቱ ወደገንዘብ እስኪቀየሩ ድረስ አዳዲስ #Games ጀምሩ ማለት ከባድ እንደሆነ እረዳለሁ:: ሆኖም ግን ጊዜ ያላችሁና አዳዲስ መጀመር የምትፈልጉ ካላችሁ አዲሱ #የOKX (OKX Racer) እና በቀጣይ አጠቃላይ ዘርፉን ማንም በማያወርደው ደረጃ እንደሚሰቅለው የሚጠበቀው #Musk (Not) Empire ሊያመልጧችሁ አይገባም::

#የOKX (OKX Racer)
https://t.me/OKX_official_bot/OKX_Racer?startapp=linkCode_106177769

#Musk (Not) Empire

http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
ወይም የሁለቱን ማስፈንጠሪያ #link የEthio Empire Community Telegram Channel - https://t.me/ethio_empire ላይ ማግኘት ትችላላችሁ::

የትኛውም ጨዋታ የምትቀላቀሉ በተለያዩ መንገዶች የራሳችሁን #link አጋሩ:: የድርጅቶቹ ዋነኛ ግብ ብዛት ያለው ህዝብ ወደ ዘርእ ማምጣት ስለሆነ የበለጠ የምትጠቀሙት በዛ መንገድ ነው:: #Tap ማድረግ ጊዜን ከማቃጠል ውጭ ብዙም የሚያስገኘው ፋይዳ የለም::
👍24
Forwarded from DOGS Community
Dogs principles

Hey, DOGS!

Do you like to wait?
Neither do we!
Here are the key things about the upcoming $DOGS listing:

🦴 No locks or vesting. Dogs are free.

🤑 Community gets the largest part of the tokens. You joined, you own it.

🏴‍☠️ No investors, dogs don’t need them.

😵 No new supply. Ever.

😎 Telegram-native utility. Game changer. You will see for yourself.

❤️ TON Blockchain, of course

We aim to create the largest community memecoin, with the most original gangster dog ever.

And guess what? The most Telegram dog 🦴deserves to take this spot. Really.

New ways to earn $DOGS will be available soon.

Stay hungry tuned 🦴
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9
የዛሬ Hamster combo - 5,000,000 ካርዶች🙏
👍2
Tapswap cinema code 24 July

Secure your crypto: The role of public and private keys


Code : 5WH71 
👍15
#Tapswap
Title: How blockchain actually work

Code : marlowe
👍21
TapSwap cinema code;

Secure Your Crypto: The Role of Public and Private Keys | TapSwap Education | Part 2

Code: 0P6E 👈🏻 click to copy
👍20😁1
🐹 1 000 000 FREE | CIPHER

click on daily cipher

1. A: • —
2. U: • • —
3. D: — • •
4. I: • •
5. T: —
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16