AlltechUp.com
3.4K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
https://t.me/amole_hub/30
ወገን ይቅርታ:: #Pm እና #Am በግልጽ ስላልጻፉት የተፈጠረ ስህተት ነው:: ሌሊት 9:00 የBinance launchpool ማጠናቀቂያ ነበር:: ዛሬ በፈረንጅ 12pm utc በእኛ ቀን 9:00 ሳይሆን አይቀርም። እስቲ ውጭ ያላችሁ እዚህ ላይ ባሉት የሰዓት አቆጣጠሮች በግልጽ አስቀምጡልን🙏🙋
👍5
💎 Notcoin_listing
🕟በኢትዮጵያ አቆጣጠር 9:00 (5 ሰዓታት ብቻ ቀረው)🙏🫵🤙
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17🥰3🔥2👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለረጅም ጊዜ በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው #የNotcoin ወዲጂታል ግብይት መግባት 20 ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል።

ሁሉም ነገር ዝግጁ ሆኗል🙏
👍152
ጥብቅ/ጠቃሚ መልእክት
~~~~
ከሰዓታት በኋላ 💎 Notcoin ወደ ቴሌግራምና ወደሌሎች ዋሌቶች መውሰድ ሲጀመር አትቸኩሉ:: የኔትወርክ መጨናነቅ ስለሚፈጠር ተረጋግታችሁ ብትወስዱት ይመረጣል::👏🤡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13👎1
4 ደቂቃ
💎 Notcoin_listing
🕟 2 ደቂቃ🙏😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎 Notcoin_listing
🕟 1 ደቂቃ🙏😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁6🥰2
💎 Notcoin_listing
🕟 30 ሰከንድ🙏😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8
💎 Notcoin ተጀመረ🙏😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17
4
💎 Notcoin - ትክክለኛ የተረጋጋ ዋጋው የሚታወቀው ከሰዓታት በኋላ ነው🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14👍4
💎 Notcoin
መነሻ ዋጋ $0.000779
ከፍተኛ ዋጋ $0.037000

አሁን ያለበት ዋጋ $0.009450
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19
💎 Notcoin

አሁን ያለበት ዋጋ $0.011428
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18
#Notcoin_Tap ካለማድረግ ምን እንማራለን😁 👉 #ቁጭት

ቁጭት ቅንጣት ጥቅም የለውም:: ይልቅስ #Tapswap_Tap በማድረግ ራሳችንን እንካስ😁 አስፈንጥሩ ~ ጀምሩ👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_537114094
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
8👍2🥰1😁1
ማስታወቂያ

#Notcoin ወደBinance ልካችሁ ባላንስ ላይ ለማያሳያችሁ ወደነበረበት http://t.me/notcoin_bot "በሰዓታት ውስጥ ይመለስላችኋል" ተብላችኋል:: ከተመለሰ በኋላ በሌሎች አማራጮች #Claim ማድረግ ትችላላችሁ::
👍7
ለባለ #Notcoiኖች ጥብቅ መልእክት


#የNotcoin ዋጋ የሚታወቀው ከተረጋጋ በኋላ በመሆኑ ዛሬ ወደየትኛውም #ክሪፕቶከረንሲ እንዳትቀይሩ ትመከራላችሁ::🙋
👍20
😃😃😃
Forwarded from Wallet News
💎 Notcoin is live in Wallet and you all are so excited about it! With such tremendous activity, our servers are on fire🔥🔥🔥

Our team is actively working on fixing
TON ecosystem is heating up!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አፕል ios 18 አይፎን እና አይፓዶችን በአይን እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር የሚያስችል መከታተያ አስተዋወቀ።

በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ የተመሰረተው ይሄን የአይን እንቅስቃሴን በመጠቀም የራስን አይፎን እና አይፓድ ማዘዝና መቆጣጠር የሚያስችል ነው። አይኖችን ለመከታተልም የፊት ካሜራ ይጠቀማል።

ይህም ምንም ዓይነት ተጨማሪ ሃርድዌር የማያስፈልገው ሲሆን በሁሉም የiOS እና iPadOS መተግበሪያዎች ውስጥ እንደሚሰራ ታውቋል::🙁😒
👍194💯1