#Telegram ተጠቃሚ ናችሁ❓ እንግዲያውስ ቴሌግራም ለተጠቃሚዎቹ ውለታ እየከፈለ ነው::
ድርሻችሁን ውሰዱ❗
በቅርብ ቀናት ውስጥ #list በሚደረገው #Dogs ቴሌግራም የተጠቀሙበት ጊዜ ተሰልቶ #Coin ይሰጥዎታል:: ሌላ #Tap የለው #Task የለው:: አንድ ጊዜ ብቻ በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ድርሻችሁን ውሰዱ🙏🤗
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
ከፍተኛ ዋጋ ይኖረዋል:: ችላ ብላችሁ በቀናት ውስጥ እንዳትቆጩ - እኔ የሰባት ዓመታት ድርሻዬን 4,823 Coin ወስጃለሁ:: እናንተስ❓ ውሰዱና ኮሜንት ላይ አጋሩን🙋🤗

👍11😁1
#Musk_Empireን በአማርኛ ቀይራችሁ ተጫወቱ
.
.
.
እስከ አሁን በተለያዩ #Game_Clickers ላይ የነበሩ ምርጥ #Features እና ተሞክሮዎችን በመውሰድ የተጀመረው #Musk_Empire (#Not_Empire) ገጽታውን ወደ #አማርኛ ቀይራችሁ መጫወት ትችላላችሁ:: በዚህም መሰረት መጀመሪያ በ t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 ወይም https://t.me/amole_hub ላይ ባለው ተመሳሳይ #link ወደ መጫወቻው በመግባት ከላይ ባለው Screenshot ቅደም ተከተል መሰረት አማርኛ ቀይራችሁ መጫወት ትችላላችሁ:: ❤❤❤❤

👍9😁5
🆕Tapswap
🔃 Tapswap cinema code
Code:👈 Click to copy
#Dogs
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
Video title: Financial face-off:Bitcoin custody vs Bank accounts
Code:
D5784VHPC377 #Dogs
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12👎2
👍17👏2
#Tap_Tap - ሁለት ቁልፍ ጥያቄዎቻችሁ እና የእኔ ምላሽ (+እይታ)
~~~~
👇#የዓለም_ህዝብ ለምን ወደ #Tap_Tap ይጎርፋል❓
🙋 ምንም ሚስጥር የለውም፤ ገንዘብ ለማግኘት ነው። ያውም ቀለል ባለ ድካም/እውቀት/ጥረት ገንዘብ ለማግኘት ነው።
ቴሌግራም #የክሪፕቶከረንሲ ስርጭት አዲስ ስትራቴጂ አስተዋውቋል። ይህ መንገድ ለዘርፉ ኤክስፐርቶችና ፕሮግራመሮች ቀላል ወደሀብት መወጣጫ መሰላል እንደሆነ ግልጽ የሆነላቸው ወዲያውኑ ነበር። በዚህ ምክንያት የቴሌግራም ተጠቃሚው ወይም #Tap_Tap የሚያደርገው ህዝብ ለማሰላሰልና ለመምረጥ እንኳን በማይችልበት ብዛት እና ፍጥነት ፕሮጀክቶቻቸውን ይዘው በመጉረፍ ላይ ይገኛሉ። አንዱ ከሌላው ልቆና በልጦ ለመገኘትም የተለያዩ አጓጊ ሽልማቶችና ማራኪ ስትራቴጂዎችን መተግበር ተያይዘውታል። ለዚህም ነው በአንዱ ተደንቀን ሳናበቃ በሌላ አፋችንን በእጃችን የምንይዘው። ለምሳሌ ፈር ቀዳጅ የሆነው #Notcoin በአራት ወራት 35 ሚሊዮን ህዝብ ማሳተፉ ተገርመን ሳናበቃ #Hamster_Kombat ሦስት ወራት ሳይሞላ ከ255 ሚሊዮን በላይ አግበስብሷል:: #Tapswap በአራት ወራት ውስጥ ከ65 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን አሳትፏል:: ጭራሽ አሁን የመጡት #Major፣ #Dogs፣ #Musk_Empire የመሳሰሉት ደግሞ በቀናት ውስጥ በ10 ሚሊዮኖች የሚቆጠር ማህበረሰብ እየጎረፈላቸው ነው:: ይደንቃል❗
👇 ሁሉም #የታፕ_ታፕ ጨዋታዎች ወደገንዘብ ይቀየራሉ❓
🙋ፈጽሞ ሊሆን አይችልም:: ምክንያቱም ከብዛታቸው አንጻር ሁሉም የሚያስፈልጋቸውን ማህበረሰብ (Community) ያገኛሉ ተብሎ አይጠበቅም:: ወደ ገንዘብነት እስኪቀየር ድረስ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት መዋእለ ንዋይ የሚጠይቅ ከመሆኑም በላይ በቂ የሆነ ማህበረሰብ ባለማግኘት የሚቀጩም ሊኖሩ ይችላሉ::
ነገር ግን በእርግጠኝነት ገንዘብ የሚሆኑም አሉ:: ለምሳሌ #Hamster_Kombat፣ #Tapswap፣ #Blum፣ #Yes፣ #Major፣ #Dogs እንዲሁም እኔ የማልሳተፍባቸው #Cat፣ #Pixel . . . የመሳሰሉት በእርግጠኝነት ወደ Token (ክሪፕቶ) ይቀየራሉ።
በእርግጠኝነት እንድናገር የሚያደርጉኝ ምክንያቶች:-
👌 ከተለያዩ ምንጮችና በተለያዩ መንገዶች ስለፕሮጀክቶቹ ባለቤቶች መንነት ያሰባሰብኳቸው መረጃዎች
👌 ፕሮጀክቱን ለመስራት፣ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር ማህበረሰብ ለማሰባሰብ . . . በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ያወጡ መሆናቸው
👉 ለአብነት :-
#Hamster - ፕሮጀክቱን በቡድን የጀመሩት በ2013 እንደሆነ የቡድኑ ሰብሳቢ #ለblock.com/ በሰጠው ቃለ ምልልስ ገልጿል። ለዓመታት ጉልበታቸውን፣ እውቀታቸውንና ገንዘባቸውን አፍስሰውበታል። #Notcoin በቀደደው በር ለመግባትም ጊዜ አልወሰደባቸውም። ለማስታወቂያም ሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ አድርገዋል።
#Major - ሰሞኑን ይፋ የሆነው #Major በቀናት ውስጥ በ10 ሚሊዮን የሚቆጠር ማህበረሰብ ለማሰባሰብ በየቀኑ የማይታመን ገንዘብ እያወጣ ነው። በዚህም መሰረት ብዙ #Star ያለውን #Coin በመሰብሰብ ከ1ኛ - 100ኛ ላሉት በድምሩ 770 Toncoin (በዛሬ አማካይ ምንዛሪ $5730 USD) በየቀኑ እየከፈለ ይገኛል። ይሄ ቀላል ኢንቨስትመንት አይደለም። በነገራችን ላይ ፕሮጀክቱ በቀናት ውስጥ #list ለማድረግ ዝግጅት ላይ እንደሆኑ አሳውቀዋል። ይሄን ያህል በየቀኑ እየከፈሉ ብዙ መቀጠል አዋጪ ስለማይሆን የያዙትን ይዘው #list ማድረጋቸው የሚጠበቅ ነው::
👌 #Varified መሆናቸው ሌላው ተጨማሪ ማረጋገጫ ነው። ከዚህ በፊትም እንደገለጽኩት Telegram ላይ Varified መሆን በጣም ከባድ ነው። ቴሌግራም እምነት የሚጥልባቸውን ብቻ ነው Varify የሚያደርገው። (Varified እና Premium ቴሌግራም እንዳይምታታባችሁ)::
በተጨማሪም አብዛኞቹ የቴሌግራምን #Blockchain ለመጠቀም ተፈራርመዋል:: #Toncoin የሰበሰቡ እንዳሉም ይታወቃል::
ስለዚህ Varified ያደረጋቸው፣ Tap ከሚያደርገው ላይ ገንዘብ የወሰዱ (እጥፍ ለማድረግ)፣ በ10 ሚሊዮኖች የሚቆጠር ማህበረሰብ የሰበሰቡ ፕሮጀክቶች #ገንዘብ ባይሆኑ (ቢያጭበረብሩ) ቴሌግራምን በቀጥታና በተዘዋዋሪ ለውድቀት ይዳርገዋል:: የህግ ክሶች ሊገጥሙት ይችላሉ። በርካታ ተጠቃሚ ቴሌግራም መጠቀም ሊያቆም ይላል። አዲሱ ክሪፕቶን ወደ ቴሌግራም #web3 ያመጣበት ስኬታማ ተግባር ይሰናከላል። ሌሎችም በርካታ ተያያዥ ችግሮች ቴሌግራም ላይ ይከተላሉ።
🙋 ባለፕሮጀክቶቹ ከፍተኛ ወጪ አውጥተው በርካታ ህዝብ ሰብስበው የበለጠ የሚጠቀሙት በማጭበርበር ሳይሆን ህግን ጠብቀው ማሽበረሰቡን በመጥቀም ነው። እንዳውም በዚህ መልኩ ቢያጭበረብሩ ቅንጣት ትርፍና ጥቅም አያገኙም። በአንጻሩም ወደገንዘብ በመቀየር #ቢሊዮን ዶላሮችን እንደሚያጋብሱ የዘርፉ ትንተናዎች ያረጋግጣሉ።
እነዚህና ተያያዥ እውነታዎችን ስናሰላ እኔ የማጋራቸው ፕሮጀክቶች ገንዘብ ስለመሆናቸው ቅንጣት የሚያጠራጥር የለም። ዝም ብዬም ሲጀምሩ የማላጋራውም የራሴን መረጃዎች አሰባስቤ በመተንተን ሚዛን የሚደፋ ድምዳሜ ላይ እስክደርስ ድረስ ነው። በዚህ በኩል እኔ. የማጋራቸውን ጨዋታዎች የጀመራችሁ - በእርግጠኝነት አትቆጩም።
በነገራችን ላይ . . .
ሁሉም እንደ #Notcoin እንዳትጠብቁ። ዋጋቸው ከዛ የተሻለ እንደሚኖር ሁሉ ያነሰም ይኖራሉ። በተጨማሪም የደቨሎፐሮች፣ ወደቶክን መቀየሪያ . . . እስከ 50% እና 30% የሚወስዱም ሊኖሩ እንደሚችሉ ከወዲሁ መገንዘብ ይገባል።
በመጨረሻም . . .
ከትናንት ጀምሮ የማጋራው #Musk_Empire ገና መጀመሩ ነው። ወደገንዘብ ስለመቀየሩ ምንም የምሰጣችሁ ሀሳብ የለም። ነገር ግን ማንም #የፕሮግራሚንግ ግንዛቤ ያለው ሰው ፕሮጀክቱ ከፍተኛ እውቀት፣ ጊዜና ገንዘብ እንደወጣበት ለመረዳት አይከብደውም። እስከአሁን ካሉት የTap_Tap ጨዋታዎች እጅግ ግዙፉ ነው። እስከአሁን ካየናቸው ፕሮጀክቶች ምርጥ ምርጥ features ኮርጇል። ስለዚህ Varified ከሆነ ወይም አንድ ደረጃ ከፍ ካለ በኋላ ከምንሯሯጥ ከአሁኑ ከአለም ህዝብ ጋር አብረን ብንጀምር መልካም ነው ከሚል ቅን ሀሳብ በመነሳት ነው - ያጋራኋችሁ።
👌ሲጠቃለል
Link ሳጋራ መጀመር አለመጀመር የእናንተ መብት ነው። ከመወሰናችሁ በፊት ራሳችሁ ተጨማሪ መረጃ ሰብስቡ፣ "#ዘገየ ምናምን" እያላችሁ የምትቆጡኝ ነገር ግን እዛው የለመዳችሁበት - በሩቁ።
#Musk_Empire
http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
#Dogs
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
#Major
https://t.me/major/start?startapp=537114094

👍49❤11
Video title: 7 AI tools that will make you rich
Code:
infinite በዛውም ሳምንታዊ 2,000,000 ታገኛላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
✋ Blum❤
ቀኑ ደርሷል - Blum ከTonkeeper ጋር አገናኙ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤24👍7🖕3🔥1😁1
ለጥቂቶች ብቻ የነበረው #Blum አሁን ለሁሉም ሰው ክፍት ሆኗል። በተጨማሪም ከዋሌት ጋር የሚገናኝበት አዲስ Button ጨምሯል።
ወደመጨረሻው ቢቃረብም ከምንም ትንሽ ይሻላልና ያልጀመራችሁ የምትችሉትን ያህል ሰብስቡ🙋🙏 👇👇👇👇
https://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_bKr9xp0nIL
ወደመጨረሻው ቢቃረብም ከምንም ትንሽ ይሻላልና ያልጀመራችሁ የምትችሉትን ያህል ሰብስቡ🙋
https://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_bKr9xp0nIL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Blum
Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸
👍2
#Pepe - የምስራች
#Pepe በመሰብሰብ ላይ የምትገኙ እንዴት ወደገንዘብ እንደምትቀይሩት ደጋግማችሁ ስትጠይቁ ነበር። ነገር ግን የተሻለ እስክትሰበስቡና እኔም ወደገንዘብ ቀይሬ እስካረጋግጥ ድረስ መልስ ከመስጠት ተቆጥቤ ቆይቻለሁ።
ለሁሉም ጊዜ አለው እንዲሉ መልስ መስጫ ጊዜ ደርሷል።
👌 የዛሬ ሁለት ቀን አካባቢ #ከpepe bot ወደ Binance የላኩት #pepe ቀረ ስል ዛሬ ወደ አካውንቴ ገቢ ሆኗል:: ነገር ግን ግማሽ ያሉን Pepe ከመውሰዳቸውም በላይ ወደ #800 የሚሆን #Diamondም አስከፍለውኛል::
Diamond ደግሞ ጓደኞችን #invite በማድረግ ያውም በአንድ ሰው ሁለት ብቻ የሚሰጥ በመሆኑ ለብዙዎች አስቸጋሪ ነበር::
ይሁንና ችግሩን በመገንዘብ #pepe ያለምንም #Diamond transfer (Exchange) የምታደርጉበት #Button በነገው እለት እንደሚጨምር ይፋ አድርጓል:: (ያጋሩትን ScreenShot ከላይ ተመልከቱ)
ስለሆነም ነገ Buttonን ከጨመሩ በኋላ የምትቀይሩበትን ሂደት Step_by_Step አጋራችኋለሁ:: ሆኖም ግን ለExchange የሚጠቀሙበት Blockchain Ethereum (ERC20) እና BNB smart chain (BEP20) ስለሆነ እነዚህን የሚጠቀሙ ዋሌቶች ቢኖራችሁ መልካም ነው::
በዋነኝነት #Binance ነው:: አካውንት የከፈታችሁም ያልከፈታችሁም Varified አድርጉ:: አዲስ ለምትከፍቱ በዚህ link ስትገቡ ሽልማትም ታገኛላችሁ:: https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_CPAODLGS8DS
በተጨማሪም #pepe መሰብሰቡ አይቆምም:: ያልጀመራችሁም ጀምሩና እየሰበሰባችሁ ወደ ገንዘብ ቀይሩ
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5614427854
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍33❤5🥰3😁1
AlltechUp.com pinned «ለጥቂቶች ብቻ የነበረው #Blum አሁን ለሁሉም ሰው ክፍት ሆኗል። በተጨማሪም ከዋሌት ጋር የሚገናኝበት አዲስ Button ጨምሯል። ወደመጨረሻው ቢቃረብም ከምንም ትንሽ ይሻላልና ያልጀመራችሁ የምትችሉትን ያህል ሰብስቡ🙋🙏 👇👇👇👇 https://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_bKr9xp0nIL»
👆👆#Hamster Daily Combo - 5,000,000 👊
https://t.me/hamster_kombaT_bot/start?startapp=kentId5620020073
.
.
.
#TAPSWAP_CODE 1🔃
Code:👈 Click to copy
#TAPSWAP_CODE 2🔃
Code:👈 Click to copy
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5835552716 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
https://t.me/hamster_kombaT_bot/start?startapp=kentId5620020073
.
.
.
#TAPSWAP_CODE 1
📱 Video title: The dark side of crypto : Top 8 cyber attacks and how to prevent them
Code:
5SP670KR66 #TAPSWAP_CODE 2
📱 video title: Crypto is not real money! Will cryptocurrency REPLACE fiat money?
Code:
parachain https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5835552716 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤5😁1
#ታላቅ_ስኬት
Ethio Empire Community
~~~
በሁላችሁም ስም ባደረግነው ጥረት Ethio Empire Community #በMusk_Empire ተቀባይነት አግኝቶ ተመዝግቧል:: መመዝገቡ ያለው ፋይዳ አዲስ ከሚጀምሩ እና አንዳችሁ ቀጣይ ደረጃ ስትደርሱ በድርጅቱ ለእኔ የሚሰጠኝ #Coin ያህል እኔ ባጋራሁት #link የጀመራችሁ ሁሉ ይደርሳችኋል::
በእውነቱ ይህ ሁላችንንም የሚያስደስት የሚያስተሳስርና ለጋራ እድገት በጋራ እንድንሰራ የሚያነሳሳ ነው:: በተጨማሪም ማናቸውም ጥያቄ ሲኖረን በቀጥታ ከድርጅቱ ምላሽ ማግኘትና በሚያዘጋጇቸው የተለያዩ ፕሮግራሞች እንድንሳተፍ እድልና እውቅና የሚሰጥ ስኬት ነው:: ሁላችንም እንኳን ደስ አለን:: በቀጣይ ተጨማሪ መረጃዎችን በተመዘገበው ቻናል አጋራችኋለሁ:: ከዚህ በኋላ #Musk_Empireን በተመለከተ መረጃዎችን የምንለዋወጠው በተመዘገበው https://t.me/ethio_empire ቻናል ላይ ብቻ ይሆናል:: ስለዚህ የማህበረሰቡ አባላት በአጠቃላይ ቻናሉን ተቀላቀሉ:: ለሌሎችም አጋሩ:: የጋራ ስኬታችን ተጀመረ እንጂ መቆሚያ የለውም:: ይቀጥላል❗
ያልጀመራችሁ ከታች ባለው link ጀምሩ:: አብረን እንደግ❤🙋😻
t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
👍32🔥3😁1🤔1
👊አንድ እርምጃ ወደፊት❗
በብሄር፣ በሀይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በማናቸውም መስፈርት መከባበርና እኩልነትን መርህ ያደረገ፣ ልዩነትን እንደህብራዊ ውበት የሚቀበል፣ በጠንካራ ወንድማማችነትና አንድነት ሁላችንም የምንፈልጋት ድንበር የለሽ ዲጂታል የኢትዮጵያ ግዛት የሚገነባ አዲስ ትውልድ የሚሰባሰበው Ethio Empire Community https://t.me/ethio_empire ላይ ነው። የዚህ #በMusk Empire የተመዘገበው ማህበረሰብ አባል መሆን ከፍተኛ መጠን ያለው #Coinን ጨምሮ በርካታ ጥቅሞች ይኖሩታል::
የማህበረሰቡ አባል ለመሆን
በ https://t.me/ethio_empire - Ethio Empire Community
እንዲሁም በ http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 musk Empire gameን መቀላቀል ይገባል::
ሁለቱንም ተቀላቀሉ - የበለፀገ ኢምባየር እንገንባ✋
.
.
.
በተያያዘም tgstat.com ባጋራው open data መሰረት 👑ከTop 5 Crypto Projects ከ1-5 ካሉት ውስጥ የመጀመሪያዎቹ አራቱ የእኛ ማህበረሰብ የሚሳተፍባቸው ናቸው::
በዚህም መሰረት በየቀኑ :-
1. Hamster Kombat
+334,476 followers (+0.64%)
https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId6129149777
2. Dogs
+282,162 followers (+4.96%)
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
3. Major
+184,256 followers (+7.40%)
https://t.me/major/start?startapp=537114094
4. Musk Empire
+141,162 followers (+5.63%)
http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
ሆነዋል::

👍16🔥6❤1