#Musk_Empire
ብዙ ሰዎች #Tapswap፣ #Hamster_Kombat፣ #Blum፣ #Yescoin . . . አምልጧቸዋል ማለት ይቻላል። እነዚህ #ጨዋታዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። ዛሬ በተለያዩ ቻናሎች እየወጡ ያሉ መረጃዎች #Hamster_Kombat በያዝነው July ወር የመጨረሻ ሳምንት ላይ ወደቀጣይ ምእራፍ ይሸጋገራል። #Tapswapም ከHamster በፊት list እንደማይሆን ገልጿል:: በፈረንጆች ሦስተኛ ሩብ ዓመት list ለመሆንም እቅዱን ይፋ አድርጓል:: ይህም July ሲቀነስ #በAugest ወይም #በSeptember ይሆናል ማለት ነው:: የተቀሩትም ጎን ለጎን list ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል::
አሁን ከጅምሩ ሚሊዮኖች የሚቀላቀሏቸውና የሚያወሩላቸው ተመሳሳይ ጌሞች መጥተዋል:: የአንዳአንዶቹ ዓላማ ማህበረሰብ መሰብሰብ (ጓደኛ invite በማድረግ ) ብቻ ስለሆነ እንደተግደርዳሪ ልጃገረድ ለሚርመጠመጠው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ የሚሆኑ አይደሉም:: በሚያሳዝን ሁኔታ ጥሩ ዋጋ እንደሚኖራቸው የሚጠበቁት #Major (star) እና #Dog እንኳን ምንም ያህል ቢቀሰቀስ ሁሉም #ጋቢውን ተጀቡኖ ቆሟል:: እኔም ቢያንስ ከ2,000 በላይ ሰዎች አስጀምራለሁ ብዬ ብፍጨረጨርም ከ500 ሰው በላይ አልተገኘም::
አሁን ልክ #Hamster_Kombat ሁሉም ሊጫወተው የሚችለውና የሚገባው #Musk_Empire ነው:: አጨዋወቱም በአብዛኛው ይመሳሰላል::
ይሁንና #Musk_Empire በእጅጉ የተራቀቀ ነው ማለት ይቻላል:: የጨዋታውን ገጽታ (#interface) በአማርኛ ጨምሮ በበርካታ ቋንቋዎች መቀየር የሚያስችል #Button መኖሩ አንዱ ነው:: እለታዊ #Comboም አለው (የዛሬውን በስክሪንሾት አያይዤላችኋለሁ)::
በየእለቱ የሚሰጠው ስጦታም ገራም ነው:: ሳታቋርጡ 28 ቀናት ከተጫወታችሁ በመጨረሻው ቀን 500 ሚሊዮን Coin ትሸለማላችሁ:: ሌሎች ገራም ተግባራትና ውድድሮችም አሉት:: በሂደት እየተረዳነውና እየተማማርን ከእስከአሁኑ የተሻለ እንደምንሰበስብ እጠብቃለሁ::
🙏#ለጊዜው_እንጀምር 👌
#Musk_Empire
t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094
#Dog
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
#Major
https://t.me/major/start?startapp=537114094

👍22😁11❤4🔥1👏1
#Telegram ተጠቃሚ ናችሁ❓ እንግዲያውስ ቴሌግራም ለተጠቃሚዎቹ ውለታ እየከፈለ ነው::
ድርሻችሁን ውሰዱ❗
በቅርብ ቀናት ውስጥ #list በሚደረገው #Dogs ቴሌግራም የተጠቀሙበት ጊዜ ተሰልቶ #Coin ይሰጥዎታል:: ሌላ #Tap የለው #Task የለው:: አንድ ጊዜ ብቻ በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ድርሻችሁን ውሰዱ🙏🤗
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
ከፍተኛ ዋጋ ይኖረዋል:: ችላ ብላችሁ በቀናት ውስጥ እንዳትቆጩ - እኔ የሰባት ዓመታት ድርሻዬን 4,823 Coin ወስጃለሁ:: እናንተስ❓ ውሰዱና ኮሜንት ላይ አጋሩን🙋🤗

👍11😁1
#Musk_Empireን በአማርኛ ቀይራችሁ ተጫወቱ
.
.
.
እስከ አሁን በተለያዩ #Game_Clickers ላይ የነበሩ ምርጥ #Features እና ተሞክሮዎችን በመውሰድ የተጀመረው #Musk_Empire (#Not_Empire) ገጽታውን ወደ #አማርኛ ቀይራችሁ መጫወት ትችላላችሁ:: በዚህም መሰረት መጀመሪያ በ t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 ወይም https://t.me/amole_hub ላይ ባለው ተመሳሳይ #link ወደ መጫወቻው በመግባት ከላይ ባለው Screenshot ቅደም ተከተል መሰረት አማርኛ ቀይራችሁ መጫወት ትችላላችሁ:: ❤❤❤❤

👍9😁5
🆕Tapswap
🔃 Tapswap cinema code
Code:👈 Click to copy
#Dogs
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
Video title: Financial face-off:Bitcoin custody vs Bank accounts
Code:
D5784VHPC377 #Dogs
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12👎2
👍17👏2
#Tap_Tap - ሁለት ቁልፍ ጥያቄዎቻችሁ እና የእኔ ምላሽ (+እይታ)
~~~~
👇#የዓለም_ህዝብ ለምን ወደ #Tap_Tap ይጎርፋል❓
🙋 ምንም ሚስጥር የለውም፤ ገንዘብ ለማግኘት ነው። ያውም ቀለል ባለ ድካም/እውቀት/ጥረት ገንዘብ ለማግኘት ነው።
ቴሌግራም #የክሪፕቶከረንሲ ስርጭት አዲስ ስትራቴጂ አስተዋውቋል። ይህ መንገድ ለዘርፉ ኤክስፐርቶችና ፕሮግራመሮች ቀላል ወደሀብት መወጣጫ መሰላል እንደሆነ ግልጽ የሆነላቸው ወዲያውኑ ነበር። በዚህ ምክንያት የቴሌግራም ተጠቃሚው ወይም #Tap_Tap የሚያደርገው ህዝብ ለማሰላሰልና ለመምረጥ እንኳን በማይችልበት ብዛት እና ፍጥነት ፕሮጀክቶቻቸውን ይዘው በመጉረፍ ላይ ይገኛሉ። አንዱ ከሌላው ልቆና በልጦ ለመገኘትም የተለያዩ አጓጊ ሽልማቶችና ማራኪ ስትራቴጂዎችን መተግበር ተያይዘውታል። ለዚህም ነው በአንዱ ተደንቀን ሳናበቃ በሌላ አፋችንን በእጃችን የምንይዘው። ለምሳሌ ፈር ቀዳጅ የሆነው #Notcoin በአራት ወራት 35 ሚሊዮን ህዝብ ማሳተፉ ተገርመን ሳናበቃ #Hamster_Kombat ሦስት ወራት ሳይሞላ ከ255 ሚሊዮን በላይ አግበስብሷል:: #Tapswap በአራት ወራት ውስጥ ከ65 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን አሳትፏል:: ጭራሽ አሁን የመጡት #Major፣ #Dogs፣ #Musk_Empire የመሳሰሉት ደግሞ በቀናት ውስጥ በ10 ሚሊዮኖች የሚቆጠር ማህበረሰብ እየጎረፈላቸው ነው:: ይደንቃል❗
👇 ሁሉም #የታፕ_ታፕ ጨዋታዎች ወደገንዘብ ይቀየራሉ❓
🙋ፈጽሞ ሊሆን አይችልም:: ምክንያቱም ከብዛታቸው አንጻር ሁሉም የሚያስፈልጋቸውን ማህበረሰብ (Community) ያገኛሉ ተብሎ አይጠበቅም:: ወደ ገንዘብነት እስኪቀየር ድረስ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት መዋእለ ንዋይ የሚጠይቅ ከመሆኑም በላይ በቂ የሆነ ማህበረሰብ ባለማግኘት የሚቀጩም ሊኖሩ ይችላሉ::
ነገር ግን በእርግጠኝነት ገንዘብ የሚሆኑም አሉ:: ለምሳሌ #Hamster_Kombat፣ #Tapswap፣ #Blum፣ #Yes፣ #Major፣ #Dogs እንዲሁም እኔ የማልሳተፍባቸው #Cat፣ #Pixel . . . የመሳሰሉት በእርግጠኝነት ወደ Token (ክሪፕቶ) ይቀየራሉ።
በእርግጠኝነት እንድናገር የሚያደርጉኝ ምክንያቶች:-
👌 ከተለያዩ ምንጮችና በተለያዩ መንገዶች ስለፕሮጀክቶቹ ባለቤቶች መንነት ያሰባሰብኳቸው መረጃዎች
👌 ፕሮጀክቱን ለመስራት፣ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር ማህበረሰብ ለማሰባሰብ . . . በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ያወጡ መሆናቸው
👉 ለአብነት :-
#Hamster - ፕሮጀክቱን በቡድን የጀመሩት በ2013 እንደሆነ የቡድኑ ሰብሳቢ #ለblock.com/ በሰጠው ቃለ ምልልስ ገልጿል። ለዓመታት ጉልበታቸውን፣ እውቀታቸውንና ገንዘባቸውን አፍስሰውበታል። #Notcoin በቀደደው በር ለመግባትም ጊዜ አልወሰደባቸውም። ለማስታወቂያም ሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ አድርገዋል።
#Major - ሰሞኑን ይፋ የሆነው #Major በቀናት ውስጥ በ10 ሚሊዮን የሚቆጠር ማህበረሰብ ለማሰባሰብ በየቀኑ የማይታመን ገንዘብ እያወጣ ነው። በዚህም መሰረት ብዙ #Star ያለውን #Coin በመሰብሰብ ከ1ኛ - 100ኛ ላሉት በድምሩ 770 Toncoin (በዛሬ አማካይ ምንዛሪ $5730 USD) በየቀኑ እየከፈለ ይገኛል። ይሄ ቀላል ኢንቨስትመንት አይደለም። በነገራችን ላይ ፕሮጀክቱ በቀናት ውስጥ #list ለማድረግ ዝግጅት ላይ እንደሆኑ አሳውቀዋል። ይሄን ያህል በየቀኑ እየከፈሉ ብዙ መቀጠል አዋጪ ስለማይሆን የያዙትን ይዘው #list ማድረጋቸው የሚጠበቅ ነው::
👌 #Varified መሆናቸው ሌላው ተጨማሪ ማረጋገጫ ነው። ከዚህ በፊትም እንደገለጽኩት Telegram ላይ Varified መሆን በጣም ከባድ ነው። ቴሌግራም እምነት የሚጥልባቸውን ብቻ ነው Varify የሚያደርገው። (Varified እና Premium ቴሌግራም እንዳይምታታባችሁ)::
በተጨማሪም አብዛኞቹ የቴሌግራምን #Blockchain ለመጠቀም ተፈራርመዋል:: #Toncoin የሰበሰቡ እንዳሉም ይታወቃል::
ስለዚህ Varified ያደረጋቸው፣ Tap ከሚያደርገው ላይ ገንዘብ የወሰዱ (እጥፍ ለማድረግ)፣ በ10 ሚሊዮኖች የሚቆጠር ማህበረሰብ የሰበሰቡ ፕሮጀክቶች #ገንዘብ ባይሆኑ (ቢያጭበረብሩ) ቴሌግራምን በቀጥታና በተዘዋዋሪ ለውድቀት ይዳርገዋል:: የህግ ክሶች ሊገጥሙት ይችላሉ። በርካታ ተጠቃሚ ቴሌግራም መጠቀም ሊያቆም ይላል። አዲሱ ክሪፕቶን ወደ ቴሌግራም #web3 ያመጣበት ስኬታማ ተግባር ይሰናከላል። ሌሎችም በርካታ ተያያዥ ችግሮች ቴሌግራም ላይ ይከተላሉ።
🙋 ባለፕሮጀክቶቹ ከፍተኛ ወጪ አውጥተው በርካታ ህዝብ ሰብስበው የበለጠ የሚጠቀሙት በማጭበርበር ሳይሆን ህግን ጠብቀው ማሽበረሰቡን በመጥቀም ነው። እንዳውም በዚህ መልኩ ቢያጭበረብሩ ቅንጣት ትርፍና ጥቅም አያገኙም። በአንጻሩም ወደገንዘብ በመቀየር #ቢሊዮን ዶላሮችን እንደሚያጋብሱ የዘርፉ ትንተናዎች ያረጋግጣሉ።
እነዚህና ተያያዥ እውነታዎችን ስናሰላ እኔ የማጋራቸው ፕሮጀክቶች ገንዘብ ስለመሆናቸው ቅንጣት የሚያጠራጥር የለም። ዝም ብዬም ሲጀምሩ የማላጋራውም የራሴን መረጃዎች አሰባስቤ በመተንተን ሚዛን የሚደፋ ድምዳሜ ላይ እስክደርስ ድረስ ነው። በዚህ በኩል እኔ. የማጋራቸውን ጨዋታዎች የጀመራችሁ - በእርግጠኝነት አትቆጩም።
በነገራችን ላይ . . .
ሁሉም እንደ #Notcoin እንዳትጠብቁ። ዋጋቸው ከዛ የተሻለ እንደሚኖር ሁሉ ያነሰም ይኖራሉ። በተጨማሪም የደቨሎፐሮች፣ ወደቶክን መቀየሪያ . . . እስከ 50% እና 30% የሚወስዱም ሊኖሩ እንደሚችሉ ከወዲሁ መገንዘብ ይገባል።
በመጨረሻም . . .
ከትናንት ጀምሮ የማጋራው #Musk_Empire ገና መጀመሩ ነው። ወደገንዘብ ስለመቀየሩ ምንም የምሰጣችሁ ሀሳብ የለም። ነገር ግን ማንም #የፕሮግራሚንግ ግንዛቤ ያለው ሰው ፕሮጀክቱ ከፍተኛ እውቀት፣ ጊዜና ገንዘብ እንደወጣበት ለመረዳት አይከብደውም። እስከአሁን ካሉት የTap_Tap ጨዋታዎች እጅግ ግዙፉ ነው። እስከአሁን ካየናቸው ፕሮጀክቶች ምርጥ ምርጥ features ኮርጇል። ስለዚህ Varified ከሆነ ወይም አንድ ደረጃ ከፍ ካለ በኋላ ከምንሯሯጥ ከአሁኑ ከአለም ህዝብ ጋር አብረን ብንጀምር መልካም ነው ከሚል ቅን ሀሳብ በመነሳት ነው - ያጋራኋችሁ።
👌ሲጠቃለል
Link ሳጋራ መጀመር አለመጀመር የእናንተ መብት ነው። ከመወሰናችሁ በፊት ራሳችሁ ተጨማሪ መረጃ ሰብስቡ፣ "#ዘገየ ምናምን" እያላችሁ የምትቆጡኝ ነገር ግን እዛው የለመዳችሁበት - በሩቁ።
#Musk_Empire
http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094

👍49❤11
Video title: 7 AI tools that will make you rich
Code:
infinite በዛውም ሳምንታዊ 2,000,000 ታገኛላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
✋ Blum❤
ቀኑ ደርሷል - Blum ከTonkeeper ጋር አገናኙ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤24👍7🖕3🔥1😁1