AlltechUp.com
3.41K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
#Hamster_Combat ተመልሷል:: ነገር ግን ስትከፍቱ ከታች ያለችውን #Play Click በማድረግ ጀምሩ👌🙏🙌
👍154
💥5,000,000 USERS

We're excited to announce that Musk Empire has surpassed 5 million users!

Thank you for being with us! You are the best community!🫶

#Not_Empire

t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094

🔥Play with me, grow your startup.
💰Earn real money in the $15000 lottery.

💸 +5k coins as your first gift
💵 +25k coins if you have Telegram Premium
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
Tapswap አዲስ Code - F9L34V5A
👍13👏1
Combo - 5,000,000 👆👆👆
👍14👏21
🙏#የካርድ_ሽልማት_ውጤት

👊 እስከ 10 ሰዓት የተወዳደሩ - 14
🤗 መስፈርቱን ያሟሉ (@usernameማቸው የሚታይ) - 12
📌Username የሌላቸው (ከውድድር ውጭ የተደረጉ) - 2

👊ያሸነፉ
1. @robeticapi - የ400 ብር ሞባይል ካርድ

2. @Bewereket - የ200 ብር ሞባይል ካርድ

3. @Al_quranu_dusturuna - የ50 ብር ሞባይል ካርድ ሆነዋል::

ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ያጋሩትን ማየት ትችላላችሁ::


#አሸናፊዎች
ቴሌግራም ላይ (ባጋራችሁበት) - በinbox - Hello ብያችኋለሁ:: አለን በሉ - የካርድ ቁጥራችሁን እልክላችኋለሁ::
👌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁4👍2
Tapswap New code 🤗 unbanked
👍16
#pepe ን በተመለከተ ብዙ ጥያቄዎች ይቀርባሉ:: በተለይም እንዴት #Withdraw እንደሚደረግ ይጠየቃል::

ይሁንና #Withdraw ለማድረግ #Diamond ከመጠየቁም በላይ #Diamond ለማግኘት የግድ ሰዎችን በራስ link ማስገባት ይጠይቃል:: በአንድ ሰው 2 #Diamond በአንድ ቀን 40 Diamond ብቻ ነበር የሚፈቅዱት:: በዚህ ምክንያት ጥያቄያችሁን መመለስ አስቸጋሪ ነበር::

ይሁንና በሦስት ውስጥ ያለምንም Diamond #Withdrew ማድረግ የሚቻልበት #Feature እንጨምራለን ስላሉ እሱን እንድትጠባበቁ ተጋብዛችኋል::
#dog
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
Who let the DOGS out?

#Pepe
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=537114094
👍18👏1😁1
#Musk_Empire

ብዙ ሰዎች #Tapswap#Hamster_Kombat#Blum#Yescoin . . . አምልጧቸዋል ማለት ይቻላል። እነዚህ #ጨዋታዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። ዛሬ በተለያዩ ቻናሎች እየወጡ ያሉ መረጃዎች #Hamster_Kombat በያዝነው July ወር የመጨረሻ ሳምንት ላይ ወደቀጣይ ምእራፍ ይሸጋገራል። #Tapswapም ከHamster በፊት list እንደማይሆን ገልጿል:: በፈረንጆች ሦስተኛ ሩብ ዓመት list ለመሆንም እቅዱን ይፋ አድርጓል:: ይህም July ሲቀነስ #በAugest ወይም #በSeptember ይሆናል ማለት ነው:: የተቀሩትም ጎን ለጎን list ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል::

አሁን ከጅምሩ ሚሊዮኖች የሚቀላቀሏቸውና የሚያወሩላቸው ተመሳሳይ ጌሞች መጥተዋል:: የአንዳአንዶቹ ዓላማ ማህበረሰብ መሰብሰብ (ጓደኛ invite በማድረግ ) ብቻ ስለሆነ እንደተግደርዳሪ ልጃገረድ ለሚርመጠመጠው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ የሚሆኑ አይደሉም:: በሚያሳዝን ሁኔታ ጥሩ ዋጋ እንደሚኖራቸው የሚጠበቁት #Major (star) እና #Dog እንኳን ምንም ያህል ቢቀሰቀስ ሁሉም #ጋቢውን ተጀቡኖ ቆሟል:: እኔም ቢያንስ ከ2,000 በላይ ሰዎች አስጀምራለሁ ብዬ ብፍጨረጨርም ከ500 ሰው በላይ አልተገኘም::

አሁን ልክ #Hamster_Kombat ሁሉም ሊጫወተው የሚችለውና የሚገባው #Musk_Empire ነው:: አጨዋወቱም በአብዛኛው ይመሳሰላል::

ይሁንና #Musk_Empire በእጅጉ የተራቀቀ ነው ማለት ይቻላል:: የጨዋታውን ገጽታ (#interface) በአማርኛ ጨምሮ በበርካታ ቋንቋዎች መቀየር የሚያስችል #Button መኖሩ አንዱ ነው:: እለታዊ #Comboም አለው (የዛሬውን በስክሪንሾት አያይዤላችኋለሁ)::

በየእለቱ የሚሰጠው ስጦታም ገራም ነው:: ሳታቋርጡ 28 ቀናት ከተጫወታችሁ በመጨረሻው ቀን 500 ሚሊዮን Coin ትሸለማላችሁ:: ሌሎች ገራም ተግባራትና ውድድሮችም አሉት:: በሂደት እየተረዳነውና እየተማማርን ከእስከአሁኑ የተሻለ እንደምንሰበስብ እጠብቃለሁ::

🙏#ለጊዜው_እንጀምር 👌
#Musk_Empire
t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094

#Dog
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw

#Major
https://t.me/major/start?startapp=537114094
👍22😁114🔥1👏1
#Telegram ተጠቃሚ ናችሁ እንግዲያውስ ቴሌግራም ለተጠቃሚዎቹ ውለታ እየከፈለ ነው::
ድርሻችሁን ውሰዱ

በቅርብ ቀናት ውስጥ #list በሚደረገው #Dogs ቴሌግራም የተጠቀሙበት ጊዜ ተሰልቶ #Coin ይሰጥዎታል:: ሌላ #Tap የለው #Task የለው:: አንድ ጊዜ ብቻ በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ድርሻችሁን ውሰዱ🙏🤗

https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw

ከፍተኛ ዋጋ ይኖረዋል:: ችላ ብላችሁ በቀናት ውስጥ እንዳትቆጩ - እኔ የሰባት ዓመታት ድርሻዬን 4,823 Coin ወስጃለሁ:: እናንተስ ውሰዱና ኮሜንት ላይ አጋሩን🙋🤗
👍11😁1
#Musk_Empireን በአማርኛ ቀይራችሁ ተጫወቱ
.
.
.
እስከ አሁን በተለያዩ #Game_Clickers ላይ የነበሩ ምርጥ #Features እና ተሞክሮዎችን በመውሰድ የተጀመረው #Musk_Empire (#Not_Empire) ገጽታውን ወደ #አማርኛ ቀይራችሁ መጫወት ትችላላችሁ:: በዚህም መሰረት መጀመሪያ በ t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 ወይም https://t.me/amole_hub ላይ ባለው ተመሳሳይ #link ወደ መጫወቻው በመግባት ከላይ ባለው Screenshot ቅደም ተከተል መሰረት አማርኛ ቀይራችሁ መጫወት ትችላላችሁ::
👍9😁5
የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት 👆

🤗#Major🤗
https://t.me/major/start?startapp=537114094
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🆕Tapswap

🔃Tapswap cinema code

Video title: Financial face-off:Bitcoin custody vs Bank accounts


Code: D5784VHPC377 👈Click to copy

#Dogs
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12👎2