AlltechUp.com
3.41K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
Tapswap New Code

Learn 10 New Cryptos ~ collateral
👍244👏2
የዛሬ 5,000,000 Combo🙋🤗
👍201
#New_Tapswap_Code
Top 10 Crypto Billionaire 2024 - L6SE704V81
👍381
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Attention

የቴሌግራም አዲሱ አፕሊኬሽን (Mini App) በአዲስ እይታና አሰራር የተለመደውን #የክሪፕቶ ዓለም እየቀየረ ለመሆኑ መጠራጠር አይገባም:: #Notcoin በቀደደው #ቦይ ለማየትና ለማስተዋል እንኳን በሚከብድ መልኩ #Game_Clickers እንደአሸን እየፈሉ ነው:: ከጊዜ አንጻር የትኛውን ጀምረን የትኛውን እንደምንተው ለመምረጥም ከባድ ሆኗል::

የሆነው ሆኖ በኋላ ላለመቆጨት የተለያዩ ምክንያታዊ መስፈርቶችን በማውጣት የመረጥነውን መጀመር ግድ ይለናል::

በዚህ መሰረት የራሳችሁ ተጨማሪ መረጃ ማሰባሰብና በምክንያት መወሰን እንደተጠበቀ ሆኖ በእኔ መስፈርት ብትጀምሯቸው ጠቃሚ የሚመስሉኝን ሳስተዋውቃችሁ እንደቆየሁ ሁሉ አሁንም እቀጥላለሁ::

#Dog
አዲሱ ህዝብ እየተረባረበት ያለው የቴሌግራም አፕ #Dog ሲሆን ሎጎውን የተጠቀመውም የቴሌግራም ባለቤት #Pavel_Durov ስልጠና ሲሰጥ የሳለው የውሻ ምስል ነው::
👉 ከጅምሩ Varified የተደረገ ነው

👉 ምንም #Tap የሚደረግ ስለሌለው ጊዜ አይጠይቅም

👉 ነጥብ (Coin) የሚሰጠው #Telegram መጠቀም የጀመራችሁበት ጊዜ በማስላት (Username ሊኖራችሁ ግድ ይላል)፣ #በቴሌግራም_ፕሪሚየም ተጠቃሚነት እና ጓደኞችን በራስ #link invite በማድረግ ብቻ ነው።

ስለሆነም ከእናንተ የሚጠበቀው ጀምራችሁ ወደ ሌላ ሥራ ማምራት ብቻ ነው።
ጊዜ ሳትወስዱ ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
👍184🖕4
የዛሬ 5,000,000 ሚሊየን Combo😍

Click & Join #Major Varified👇

https://t.me/major/start?startapp=537114094
👍14
#Tapswap code ~ F35K90V3
👍16
#Dog በአንድ ቀን ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰው ተቀላቅሏል:: የዓለም ህዝብ አለምክንያት ወደ #Dog ሊጎርፍ እንደማይችል መገንዘብ ግድ ነው::

👉 የቴሌግራም ነው🤗
👉 #Tap_Tap ወይም በየሰዓቱ እየገቡ Claim ማድረግ አይጠይቅም:: ምንም ዓይነት #Taskም የለውም::

Join ስታደርጉ Telegram የጀመራችሁበት ጊዜ በማስላት #ነጥብ ይሰጣል:: (ለምሳሌ 4 ዓመት ከሆናችሁ ከ4.8 K በላይ ይሰጣችኋል)

🤗 ከዚህ ውጭ ጓደኞችን በራስ #link በማስጀመር ነጥብ ይሰጣል::

🙋 ባያስፈልጋችሁም አይጎዳችሁምና ከታች ባለው link #Join በማድረግ አበረታቱኝ🤗😍🤗

👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw

#Varified የሆነው የቴሌግራም #Star የሚሰበሰብበት Majorም በመቀላቀል ብቻ ተሸለሙ😍🤗😍🤗😍🤗😍
👇👇
https://t.me/major/start?startapp=537114094
👍21🖕42😁1
#መልካም_መረጃ
.
.
.
#Hamster_Combat በዚህ ወር #list እንደሚደረግ መስራች ቡድኑ አስታወቀ።

ማንነቱ ያልተገለጸው ቡድን #The_Block ለተሰኘው ድረ ገጽ እንደገለጸው ፕሮጀክቱ እኤአ ከ2013 ጀምሮ ሲሰራበት የቆየ ነው። በወሩ መጨረሻ #list የሚደረገውም #የHamster #Token airdrops ከተሰጠ በኋላ እንደሆነ ዘገባው አመልክቷል::

የቃለ ምልልሱን ሙሉ ዘገባ 👇👇
https://www.theblock.co/post/304606/hamster-kombat-founders-reveal-games-origins-plans-for-a-second-airdrop ላይ ማንበብ ትችላላችሁ👌

https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId537114094
🥰20👍8
#Dog አዲሱ ክስተት
~~~~~
#Dog ገና ከጅምሩ በአንድ ቀን 2,000,000 ሰዎች ተቀላቅለውታል፤ ክስተቱ ብዙዎችን አስደንቋል።

#Dog #የNotcoin እና #የBlum ፕሮግራመሮች የጋራ ፕሮጀክት እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።

#Dog ምንም አይነት #Tap እና #Task የሌለው ሲሆን #Coin መሰብሰብ የሚቻለው #link በማጋራት ብቻ ነው። በተጨማሪም ለብዙ ዓመታት የቴሌግራም ተጠቀሚ መሆን (ለምሳሌ ለአራት ዓመታት መጠቀም 4800) እንዲሁም Premium Telegram (300 Coin) ያስገኛል::

በተያያዘም #Bitget እና #BingX የመሳሰሉ ታዋቂ የክሪፕቶ መገበያያዎች #Dogን list እንደሚያደርጉ ገና ከአሁኑ ይፋ አድርገዋል::

ስለሆነም በዚህ ከጅምሩ ክስተት የሆነ ፕሮጀክት አለመሳተፍ ከቁጭት በላይ ሊያስከትል ይችላል:: ከዓለም ጋር አብረን እንጀምር::
Link 👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw

ማንም #ከDog መዘግየትም መቅረትም የለበትም👌🙋
👍255🖕3
Tapswap Code - liveness 🙋
👏21👍13
የዛሬ 5,000,000 Combo🚀🚀
👍12
#ተዓምረ_Dog 🐕🚀🐕🚀🐕🚀🐕

😵 በሁለት ቀናት ውስጥ 9.4 ሚሊዮን ህዝብ ተቀላቅሏል::

🙀 Varified ነው

😳 #Tap ማድረግና #Task የለውም (ጊዜ አይወስድም)

😻 ስትጀምሩ ቴሌግራም ላይ የቆያችሁበት ዓመት አስልቶ #Coin ይሰጣችኋል

(የእኔ አካውንት #Premium ስለሆነ ከእኔ #link ስትጀምሩ #Premium ከሆናችሁ እጥፍ ይሰጣችኋል::)

🙀 "Who are you dawg?" የሚል ጽሁፍ ከመጣላችሁ አካውንታችሁ @Username የለውም ማለቱ ነው - አስገቡበት::

🙀 ብዙ ተከታይ ያላችሁ የራሳችሁን link በማጋራት ራሳችሁንም ሌሎችንም ጥቅሙ::

😻 ያልጀመራችሁ - ጊዜ አትውሰዱ:: በአቋራጭ የመጣ የማይደገም እድል ነው::

#በPremium ጀምሩ 👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw

Who let the DOGS out?
👍7😁1🖕1
@Username የሌላችሁና ማስገባት ለማታውቁ ከላይ ባለው Screenshot መሰረት ማስገባት ትችላላችሁ::

ካስገባችሁ በኋላ ከታች ባለው link ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
🖕5👍4
የመጨረሻውን የTapswap Code ላላገኛችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇

5J6OL847G7

Dog 👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
👍5
አስተውሉ
በሁለት ቀናት ውስጥ 9.9 ሚሊዮን የዓለም ህዝብ ለምን #ወደDog ጎረፈ
.
.
.
ምክንያቱም ቴሌግራም ብዙ ዓመታት ለተጠቀሙ ደንበኞቹ ውለታ እየከፈለ ስለሆነ ነው:: እናንተም ድርሻችሁን ውሰዱ:: ከአራት ዓመታት በላይ የተጠቀማችሁ #ከ4000 በላይ #Dog coin ታገኛላችሁ::

ልብ በሉ #Dog #Varified የሆነ ነው:: ጋደኞቻችሁን በማስጀመር ተጨማሪ ኮይን ማግኘት ትችላላችሁ🤗🤗🤗
👇🚀❤️‍🩹
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7🖕2
#የካርድ_ሽልማት

#መመሪያ
🚀1. Varified የሆነውን #Doghttps://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw ተቀላቀሉ (እስከ አሁን ከ400 በላይ ሰው ተቀላቅሏል)

🚀2. ቴሌግራም ላይ ባላችሁ ቆይታ የምታገኙት፣ ካላችሁ በቴሌግራም ፕሪሚየም እና ጓደኞቻችሁን በራሳችሁ #link invite በማድረግ በምታገኙት ድምር (ብዙ Dog በመሰብሰብ) ከ1ኛ - 3ኛ የምትወጡ ትሸለማላችሁ::

🚀3. በውድድሩ እስከ አሁን የተቀላቀላችሁና አዲስ የምትቀላቀሉትን ያካትታል:: (ከእኔ link ያልጀመረ በውድድሩ መሳተፍ አይችልም)

🚀4. ውድድሩ እስከ ነገ ቅዳሜ ከምሽቱ 3:00 ድረስ ይቆያል::

🚀5. እንደተጠናቀቀ እስከ 4:00 ባለው አንድ ሰዓት ውስጥ የሰበሰባችሁትን ብዛት የሚያሳየውን (#Home የሚለው #tab ያለውን) ScreenShot በማድረግ በዚህ post Comment መስጫ ላይ ማስቀመጥ ይገባል::

🚀6. ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ ባለው 30 ደቂቃ ብዙ #Dog የሰበሰቡትን እኔ ጋር ካለው መረጃ (የጀመሩበትና የሰበሰቡት ብዛት) አመሳክሬ ትክክለኛ አሸናፊዎችን በማሳወቅ የሞባይል ካርድ ቁጥሮችን እንደየደረጃቸው በውስጥ እልካለሁ::

#ሽልማት
👉 1ኛ - የ400 ብር የሞባይል ካርድ
👉 2ኛ - የ200 ብር የሞባይል ካርድ
👉 1ኛ - የ50 ብር የሞባይል ካርድ ይሆናል::
🐕😻 የምትወዳደሩት Premium በሆነው #Dog link 👇👇👇 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw

የምትጀምሩና የጀመራችሁ ብቻ ናችሁ::

ጥያቄ ካላችሁ (ግልጽ ያልሆነላችሁ ካለ Comment መስጫው ላይ አስቀምጡ)🐕

#Update
በፕሪሚየምም በሌላም በፈለጋችሁት መንገድ የሰበሰባችሁት ሁሉ ይደመራል
👌https://t.me/amole_hub join ማድረግ ግዴታ ነው::

😻 አሁን ስክሪንሾት አትለጥፉ:: ምክንያቱም እስከውድድሩ ማብቂያ ድረስ ልትጨምሩ ትችላላችሁ:: ነገር ግን ይኸው ይበቃል ካላችሁ መለጠፍ መብታችሁ ነው (የማቆየት ጥቅሙ ተወዳዳሪው ነው)🙋🙋🙋
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍25🖕6🍌3😁2👏1
የዛሬ 5,000,000 combo ሽልማት 👆👆

#የ400 ብር፣ የ200 ብር እና የ50 ብር የሞባይል ካርድ ለመሸለም #Varified የሆነውን #Dog👇👇👇 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw መቀላቀሉን አትዘንጉ:: መግለጫው ከላይ ተጋርቷል👊👌
👍192