AlltechUp.com
3.41K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
#pepe የሰበሰባችሁ July 12/2024 ግብይት ይፋ እንደሚደረግ አስታውቋል። #Exchange የሚለውን link በመንካትም መቀየር ትችላላችሁ።

ያልጀመራችሁ በቀሩት ቀናት ትንሽም ቢሆን ሰብስቡ። Tap የሚደረግ የለውም። በአራት ሰዓቱ እየገቡ Claim ማድረግ ነው።
በዚህ #link 👇 ጀምሩ
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=537114094

(በራሳችሁ link ጋደኞቻችሁን መጋበዝ አትርሱ)
👍121
#Tapswap - Codes


How Earn Money on Crypto - genesis


Drops and rises - 27F53K9
👍327
#Yescoin_ነገረ_Tap_Tap

ነገሮች ቦታ ቦታቸውን እየያዙ ይመስላል። #Yescoin የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቅቆ ወደ ሁለትኛ ምዕራፍ (እስከ 1,000,000 ሽልማት የሚለገስበት) የሚሸጋገርበት ጊዜ መድረሱን አሳውቋል:: August 10/2024 አጠቃላይ #Coin የመሰብሰብ ሂደቱ ማጠናቀቂያ ሊሆን እንደሚችል አሳውቋል። አሁንም ወደ አንድ ወር አካባቢ ጊዜ አለ ማለት ነው። #Yescoin #በTonblokchain ወደ Token ለመቀየር ከቴሌግራም ጋር ከተፈራረሙት አንዱ እንደሆነ ይታወቃል።

ስለዚህ የጀመራችሁ ቀጥሉበት። ያልጀመራችሁ ከታች ባለው #link ጀምሩና ተጠቀሙበት 👇👇
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l

ሌሎች ሰፊ ተቀባይነት ያገኙት (Tapswap, Hamster እና Blum) #ከYescoin በፊት እንደሚቆሙና ወደ ቀጣይ የግብይት ምዕራፍ እንደሚሸጋገሩ በተለያዩ መንገዶች እየገለፁ ነው:: ምንም ቢዘገዩ ግን መጪው የ2017 አዲስ ዓመት በእርግጥም የአዲስ ህይወትና ምእራፍ መባቻ እንደሚሆን አልጠራጠርም🙋
👍71🖕8💩21
5 ways to make money on crypto - code -  encryption
👍386👏4
Hamster - Daily Combo 5,000,000 😯
👍25😁2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ከፍ_እንበል😻🙏💃

ቴሌግራም ለመጀመሪያው ጊዜ #የTikTok ዓይነት "ጨዋታ" ጀምሯል። በተጨማሪም #Star ብሎ የሰየመውን የስጦታ አሰጣጥ (ሽያጭም ይካሄድበታል) ለማስተዋወቅ #Major በተሰኘ #MiniApp በደረጃ እያወዳደረ #የTon ሽልማት መስጠት ጀምሯል።

በዚህም መሰረት ከዚህ ወር ጀምሮ ምርጥ ደረጃ ያላቸው ተሳታፊዎች #Toncoin ይሸለማል፣ እናም እስቲ #ከTap_Tap አንድ ደረጃ ከፍ ብለን እንሳተፍ።

ጓደኞቻችንን #በሪፈራል link በማስጀመር፣ የተለያዩ #Tasks/ተግባራት በማከናወን፣ #Stars ስጦታ ለሌሎች በመለገስ እና በመቀበል ደረጃና ሽልማት ማግኘት ይቻላል።

ስለሆነም በጠቅላላው ከ26 ሺህ በላይ ከሆናችሁት #የFacebook እና #የቴሌግራም ተከታዮቼ ቢያንስ 10 ሺህ ያህሉ ከእኔ ማስፈንጠሪያ ብትጀምሩ እና ብንሸላለም መልካም ይመስለኛል።

እንደ ሁል ጊዜው እንደምታኮሩኝ አልጠራጠርም።

እንጀምር 👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/major/start?startapp=537114094 👑

እየሄድን . . . 💃🚶🏃

በዚህ link ስትገቡ እኩል 15 ነጥብ ነው የምናገኘው - 😍🤗
👍38😁7🖕7
Tapswap New video Code:

Memes & Cryptocurrencies -  4D80N74


Get started in Crypto - TRIBALISM
👍9
የዛሬ እለታዊ 5,000,000 Combo ሽልማት
👍5
#የStar ነጥቦችን በመሰብሰብ Toncoin ተሸለሙ:: Tap የለው ምን የለው: :
ስትጀምሩ 15 ነጥቦችን premium ከሆናችሁ 50 ነጥቦችን ታገኛላችሁ:: የተለያዩ Tasks በማከናወን ደግሞ ከ3000 በላይ ነጥቦችን ትሰበስባላችሁ::

ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/major/start?startapp=537114094

👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars!
15⭐️ invite bonus for you
50⭐️ if you are Premium Major

#Pepe በመሰብሰብ በቀጥታ ወደ #USDT መቀየር ትችላላችሁ:: ይሄም #Tap ማድረግ የለውም:: በየ3 ሰዓቱ Claim ማድረግ ነው::

ጀምሩ 👇👇
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5614427854
👍15🖕3
ABENOMICS
👍30🙏41
G5D73H20
👍258
እለታዊ 5,000,000 Combo 👆👆👆

#Pepe 👇👇
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=537114094
👍131
#Tapswap Codes

Cryptocurrency worldwide news

  1st code 👉  3PM71AK03X

  2st code 👉  delisting


.
.
.
.
እግረ መንገዳችን . . .
ልክ #እንደTiktok ነጥቦችን በመሰብሰብ Toncoin እንሸለም። በዚህ link በመጀመር በጋራ ነጥቦችን እንሰብስብ🙋🤗
https://t.me/major/start?startapp=537114094

👑
30⭐️ invite bonus for you and your friend
100⭐️ if you are/your friend Premium Major
👍318
#Major_App

አንድ ሰው #Major ሲቀላቀል ሁለታችንም እኩል 30 ⭐️
Premium ከሆነ ደግሞ 100⭐️ ያገኛል።
⭐️ ነጠብ አሰባሰብ Tap ማድረግ ስለሌለው በአብዛኛው #Task በማከናወን የሚሰበሰብና ጊዜ የማይጠይቅ በመሆኑ ብዙ ሺህ ሰው ይቀላቀላል ብዬ ጠብቄ ነበር። ግን ምንም🙄😳🙊

እስከአሁን 100 የማይሞሉ ሰዎች ናቸው የጀመሩት። ይሁንና የ⭐️ ነጥብ መሰብሰብ እንኳን ባትፈልጉ ጀምራችሁ ብትተዉት ምን አለበትበመጀመራችሁ ብቻ ቢያንስ እኔ 30⭐️ ባገኝ ምን አለበት

እናም በዚህ ቻናል የምትገኙ 6,000 አካባቢ Followers ከታች ባለው #link በመጀመር ብቻ ትብብር እንድታደርጉ ከታላቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለሁ። 11ውን ወደ 100 ሺህ አካባቢ አስጠጉልኝ🙋🤗

https://t.me/major/start?startapp=537114094
👍27😁116🥰1
Tapswap New Code

Learn 10 New Cryptos ~ collateral
👍244👏2
የዛሬ 5,000,000 Combo🙋🤗
👍201
#New_Tapswap_Code
Top 10 Crypto Billionaire 2024 - L6SE704V81
👍381
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Attention

የቴሌግራም አዲሱ አፕሊኬሽን (Mini App) በአዲስ እይታና አሰራር የተለመደውን #የክሪፕቶ ዓለም እየቀየረ ለመሆኑ መጠራጠር አይገባም:: #Notcoin በቀደደው #ቦይ ለማየትና ለማስተዋል እንኳን በሚከብድ መልኩ #Game_Clickers እንደአሸን እየፈሉ ነው:: ከጊዜ አንጻር የትኛውን ጀምረን የትኛውን እንደምንተው ለመምረጥም ከባድ ሆኗል::

የሆነው ሆኖ በኋላ ላለመቆጨት የተለያዩ ምክንያታዊ መስፈርቶችን በማውጣት የመረጥነውን መጀመር ግድ ይለናል::

በዚህ መሰረት የራሳችሁ ተጨማሪ መረጃ ማሰባሰብና በምክንያት መወሰን እንደተጠበቀ ሆኖ በእኔ መስፈርት ብትጀምሯቸው ጠቃሚ የሚመስሉኝን ሳስተዋውቃችሁ እንደቆየሁ ሁሉ አሁንም እቀጥላለሁ::

#Dog
አዲሱ ህዝብ እየተረባረበት ያለው የቴሌግራም አፕ #Dog ሲሆን ሎጎውን የተጠቀመውም የቴሌግራም ባለቤት #Pavel_Durov ስልጠና ሲሰጥ የሳለው የውሻ ምስል ነው::
👉 ከጅምሩ Varified የተደረገ ነው

👉 ምንም #Tap የሚደረግ ስለሌለው ጊዜ አይጠይቅም

👉 ነጥብ (Coin) የሚሰጠው #Telegram መጠቀም የጀመራችሁበት ጊዜ በማስላት (Username ሊኖራችሁ ግድ ይላል)፣ #በቴሌግራም_ፕሪሚየም ተጠቃሚነት እና ጓደኞችን በራስ #link invite በማድረግ ብቻ ነው።

ስለሆነም ከእናንተ የሚጠበቀው ጀምራችሁ ወደ ሌላ ሥራ ማምራት ብቻ ነው።
ጊዜ ሳትወስዱ ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
👍184🖕4
የዛሬ 5,000,000 ሚሊየን Combo😍

Click & Join #Major Varified👇

https://t.me/major/start?startapp=537114094
👍14