AlltechUp.com
3.41K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
19👍12🔥2
የዛሬ 5 ሚሊየን Combo ሽልማት🙋
37👍13👎2😁2😴2
ካጋራሁት #link Binance ላይ አካውንት ከከፈታችሁት 225 ውስጥ Varified ያደረጋችሁት 5 ብቻ ናችሁ:: ምንድነው የተፈጠረው ችግርበተለይም #በpassport የምትከፍቱ ሁላችሁም Varified ማድረግ ነበረባችሁ:: National I'd የምትጠቀሙ ግን የአብዛኞቻችሁ ችግር ጥራት የሌለው ህትመት ነው:: ድጋሚ ጥራት ባለው #ፕሪንተር ብታሳትሙት መልካም ነው::

የፊታችሁን ፎቶ በትክክል ባለመስጠትም ያልተቀበላችሁ አላችሁ::
👍174🖕2🫡1
AlltechUp.com pinned «ካጋራሁት #link Binance ላይ አካውንት ከከፈታችሁት 225 ውስጥ Varified ያደረጋችሁት 5 ብቻ ናችሁ:: ምንድነው የተፈጠረው ችግርበተለይም #በpassport የምትከፍቱ ሁላችሁም Varified ማድረግ ነበረባችሁ:: National I'd የምትጠቀሙ ግን የአብዛኞቻችሁ ችግር ጥራት የሌለው ህትመት ነው:: ድጋሚ ጥራት ባለው #ፕሪንተር ብታሳትሙት መልካም ነው:: የፊታችሁን ፎቶ በትክክል ባለመስጠትም…»
በአሁኑ ወቅት ከ50-100 #Tap የሚደረጉ Games Telegram ላይ እየገቡ መሆናቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። ለመምረጥም እጅግ አስቸጋሪ እስኪሆን ድረስ ፈልተዋል።

ይሁንና ሁሉም ጊዜ ሊሆኑ እንደማይችሉ ልታሰምሩበት ይገባል። ገንዘብ ለመሆን የሚያገኙት ማህበረሰብ ብዛት ይወስነዋል። ስለሆነም ከጊዜ አንጻርም ሁሉንም ከመጀመርና
#link ከማጋራት ብትቆጠቡ መልካም ነው። ቢያንስ ከ5 ሚሊየን በላይ ተጫዋች እስኪያገኙ ወይም #Varified እስኪሆኑ ብትጠብቁ ይመረጣል::

ነገር ግን
#Hamster_Swap, Tapswap እና #Blum የሰበሰባችሁ ገንዘብ እንደምታገኙ ከስሜ በላይ እርግጠኛ ነው። ይፋዊ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከዚህ በኋላ ሦስቱም ከ10 ቀናት በላይ አይቆዩም:: ከዛ በኋላ #Tap ማድረግ አቁመው #የlisting ሂደቶች ይጀመራሉ ተብሎ ይጠበቃል::
👍6920🖕4
👍36🏆6🖕3
5,000,000🙋
👍15🖕4
ለብዙ ጊዜኛ 😳

#ከBlum ውጭ ምንም ዓይነት link Comment መስጫ ላይ ማጋራት #በBlock ያስባርራል💃🙋
👍14🖕9😁3😢3
AlltechUp.com pinned «ለብዙ ጊዜኛ 😳 #ከBlum ውጭ ምንም ዓይነት link Comment መስጫ ላይ ማጋራት #በBlock ያስባርራል💃🙋»
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Hamster_Kombat - በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች
39👍24👏15
5,000,000 COMBO
👍4315🖕3
👍1🔥1
🆒 የቴሌግራም ባለቤት #ፓቬል_ዱሮቭ በTapSwap mini App ስኬት መደነቁን አስታወቀ::

#ዱሮቭ በቴሌግራም ይፋዊ ቻናሉ ማምሻውን ባጋራው አስተያየት #Tapswap ያለምንም ማስታወቂያ ከ56 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ማግኘቱን አድንቋል (ጽሁፉን ካጋራ በኋላ 57 ሚ. አልፏል)::😲

💪 የTapSwap ታዳሚዎች ብቻ እስከዛሬ ካሉት #የTon ብሎክቼይን የሚጠቀሙ ፕሮጀክቶች ሁሉ የበለጠና ትልቅ እንደሆነም አመልክቶ #የTapSwap ቡድን መጪው ስኬቱ በቴሌግራም እና በTON ላይ መተማመኑ እንዳስደሰተው ጠቁሟል::

🔼#TapSwap በቴሌግራም እና በTon አፕሊኬሽን ለሚገነቡ ፕሮግራመሮች ሁሉ አበረታች የስኬት ታሪክ እንደሆነም #ዱሮቭ ጠቁሟል::

#የTapswap የመጀመሪያ ምዕራፍ የፊታችን ጁላይ 1/2024 እንደሚያበቃ ቀደም ሲል የተገለጸ ሲሆን ከዚያ በኋላ #Tap ያደረጋችሁ ሁሉ በሰበሰባችሁት ልክ አዲስ ታሪክ መጻፍ የምትጀምሩበት ይሆናል፤ አልጠራጠርም

👉👉👉Jion👈👈👈
👍828🔥7👎5🖕3
Dear Hamster Kombat family

These are the cards for today's daily combo😍

Go claim your 5,000,000 coins💰

Don't miss out 🔥🔥🚀
👍50👎4💔43😨3
የዛሬ 5,000,000 Combo 👌🤗
👍32😁1710🤔9
Daily Cipher - 1m

"MINER"
_ _
. .
_ .
.
. _ .
👍6815👎3😁3🤗1
የዛሬ 5,000,000 እለታዊ Combo 👌🤗
20👍19🖕10🥰5
እለታዊ 5,000,000 Combo🤗
👍318
#Tapswap Code - 739002
38👍24😁16
የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት
👍3016