#Notcoin
ቀደም ሲል #Notcoin የሰበሰባችሁ #በP2P ወደ ብር መቀየር ከፈለጋችሁ #Binance ወይም #OKX ተጠቀሙ::
ለዚህም የሚከተሉትን ሂደቶች (Steps) ተከተሉ::
😍 መጀመሪያ አካውንት ከፍታችሁ #Verified ያላደረጋችሁ ከታች ባሉት #links አካውንት ክፈቱ::
#OKX 👇
https://okx.com/join/34092288
#Binance 👇
https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS
😍 ከከፈታችሁ በኋላ #Passport ወይም #National I'd #Varified አድርጉ:: #National I'd #ፕሪንት ያደረጋችሁበት ቦታ ጥራት ከሌሌለው ሁለቱም ስለማይቀበሏችሁ ደጋግሞ ከመሞከር ይልቅ ድጋሚ #ፕሪንት ብታደርጉት ይመረጣል::
😍 በመቀጠል (Varified ሳይሆን እንዳትሞክሩት) የባይናንስ አካውንታችሁን ክፈቱና ከታች በስተቀኝ #Wallet የምትለው ላይ Click አድርጉ:: (ScreenShot 1 ተመልከቱ)
😍 #Deposit የሚለው ላይ Click አድርጉ:: (ScreenShot 2 ተመልከቱ)
😍 ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ history ላይ Notcoin የሚል ላይኖር ስለሚችል ከሌለ Search የሚለው ላይ ጽፋችሁ Click አድርጉት:: (ScreenShot 3 ተመልከቱ)
😍 ቀጥሎ ከታች #Toncoin የሚል ይመጣል::(ScreenShot 4 ተመልከቱ)
😍 #Deposit_address እና #Notmemo ይመጡላችኋል:: (ScreenShot 5 ተመልከቱ)
😍 #Deposit_addressን ብትክክል #Copy አድርጉና #Tonkeeper ዋሌታችሁን (Notcoin ያለበት) ክፈቱ::
ዋሌቱን #ከቀናት በፊት ባሳየኋችሁ መሰርት (አስታውሱ - የ300 Notcoin Battery መሙላታችሁን ወይም #Ton ሊኖራችሁ ግድ ይላል::)
😍 Nocoinችሁ ላይ ክሊክ አድርጉ:: Address ላይ ከባይናንስ Copy ያደረጋችሁት #Deposit_address past አድርጉት:: ከስሩ ኮሜንት የሚለው ላይ ደግሞ Binance ላይ Copy ካደረጋችሁት አድራሻ ስር ያለውን #Notmemo Copy አድርጋችሁ Tonkeeper wallet ላይ Comment የሚለው ላይ #paste አድርጉት:: (ScreenShot 6 ተመልከቱ) Next እያላችሁ ሂደቱን ጨርሱ:: በአንድ ደቂቃ ውስጥ ባይናንስ ላይ ይገባላችኋል::
#OKX ላይ ሂደቱ ተመሳሳይ ቢሆንም Notcoin ከወሰዳችሁት በኋላ ወደUSDT ወይም ሌላ Convert ማድረጊያ ስለሌለው መጀመሪያ ዋሌታችሁ ላይ መቀየር ይኖርባችኋል::
ማስታወሻ - የምናወጋው ስለ #ገንዘብ ነው:: በደንብ ካልገባችሁ ኮሜንት ላይ ጠይቁኝ እንጂ በድፍረት አትሞክሩት:: 📛

👍34👏3
AlltechUp.com pinned «#የNotcoin ዋጋ ስለወረደ #Stake ያደረጋችሁ ዋጋው እስኪወጣ ወይም #Unstake አድርጉ እስኪሏችሁ እዛው ቢቆይላችሁ መልካም ነው:: አቋርጣችሁ ወደ ዋሌት መውሰድ ከፈለጋችሁ ግን Unstake ማድረግና ሂደቱን ተከትላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ:: ምርጫ የእናንተው ነው👌👊»
ካጋራሁት #link Binance ላይ አካውንት ከከፈታችሁት 225 ውስጥ Varified ያደረጋችሁት 5 ብቻ ናችሁ:: ምንድነው የተፈጠረው ችግር❓በተለይም #በpassport የምትከፍቱ ሁላችሁም Varified ማድረግ ነበረባችሁ:: National I'd የምትጠቀሙ ግን የአብዛኞቻችሁ ችግር ጥራት የሌለው ህትመት ነው:: ድጋሚ ጥራት ባለው #ፕሪንተር ብታሳትሙት መልካም ነው::
የፊታችሁን ፎቶ በትክክል ባለመስጠትም ያልተቀበላችሁ አላችሁ::
👍17❤4🖕2🫡1
AlltechUp.com pinned «ካጋራሁት #link Binance ላይ አካውንት ከከፈታችሁት 225 ውስጥ Varified ያደረጋችሁት 5 ብቻ ናችሁ:: ምንድነው የተፈጠረው ችግር❓በተለይም #በpassport የምትከፍቱ ሁላችሁም Varified ማድረግ ነበረባችሁ:: National I'd የምትጠቀሙ ግን የአብዛኞቻችሁ ችግር ጥራት የሌለው ህትመት ነው:: ድጋሚ ጥራት ባለው #ፕሪንተር ብታሳትሙት መልካም ነው:: የፊታችሁን ፎቶ በትክክል ባለመስጠትም…»
በአሁኑ ወቅት ከ50-100 #Tap የሚደረጉ Games Telegram ላይ እየገቡ መሆናቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። ለመምረጥም እጅግ አስቸጋሪ እስኪሆን ድረስ ፈልተዋል።
ይሁንና ሁሉም ጊዜ ሊሆኑ እንደማይችሉ ልታሰምሩበት ይገባል። ገንዘብ ለመሆን የሚያገኙት ማህበረሰብ ብዛት ይወስነዋል። ስለሆነም ከጊዜ አንጻርም ሁሉንም ከመጀመርና #link ከማጋራት ብትቆጠቡ መልካም ነው። ቢያንስ ከ5 ሚሊየን በላይ ተጫዋች እስኪያገኙ ወይም #Varified እስኪሆኑ ብትጠብቁ ይመረጣል::
ነገር ግን #Hamster_Swap, Tapswap እና #Blum የሰበሰባችሁ ገንዘብ እንደምታገኙ ከስሜ በላይ እርግጠኛ ነው። ይፋዊ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከዚህ በኋላ ሦስቱም ከ10 ቀናት በላይ አይቆዩም:: ከዛ በኋላ #Tap ማድረግ አቁመው #የlisting ሂደቶች ይጀመራሉ ተብሎ ይጠበቃል::

👍69❤20🖕4
👍14🖕9😁3😢3
AlltechUp.com pinned «ለብዙ ጊዜኛ 😳 #ከBlum ውጭ ምንም ዓይነት link Comment መስጫ ላይ ማጋራት #በBlock ያስባርራል💃🙋»
🆒 የቴሌግራም ባለቤት #ፓቬል_ዱሮቭ በTapSwap mini App ስኬት መደነቁን አስታወቀ::
#ዱሮቭ በቴሌግራም ይፋዊ ቻናሉ ማምሻውን ባጋራው አስተያየት #Tapswap ያለምንም ማስታወቂያ ከ56 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ማግኘቱን አድንቋል (ጽሁፉን ካጋራ በኋላ 57 ሚ. አልፏል)::😲
💪 የTapSwap ታዳሚዎች ብቻ እስከዛሬ ካሉት #የTon ብሎክቼይን የሚጠቀሙ ፕሮጀክቶች ሁሉ የበለጠና ትልቅ እንደሆነም አመልክቶ #የTapSwap ቡድን መጪው ስኬቱ በቴሌግራም እና በTON ላይ መተማመኑ እንዳስደሰተው ጠቁሟል::
🔼#TapSwap በቴሌግራም እና በTon አፕሊኬሽን ለሚገነቡ ፕሮግራመሮች ሁሉ አበረታች የስኬት ታሪክ እንደሆነም #ዱሮቭ ጠቁሟል::
#የTapswap የመጀመሪያ ምዕራፍ የፊታችን ጁላይ 1/2024 እንደሚያበቃ ቀደም ሲል የተገለጸ ሲሆን ከዚያ በኋላ #Tap ያደረጋችሁ ሁሉ በሰበሰባችሁት ልክ አዲስ ታሪክ መጻፍ የምትጀምሩበት ይሆናል፤ አልጠራጠርም❗
👉👉👉Jion👈👈👈

👍82❤8🔥7👎5🖕3
ያልጀመረ አንድ ሰው ፕሪሚየም ሽልማት አለው - ጀምሩበት 👇👇👇
https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId5908378208
Telegram
Hamster Kombat
Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!
👍13