AlltechUp.com
3.41K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት
👍20
ዋውውውው . . . . ዋውውው . . . ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረው የምስራች ይፋ ሆኗል::

ኢትዮጵያ የዲጂታል ገንዘብ ረቂቅ አዋጅን አፀደቀች።

የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ብሄራዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ Central Bank Digital Currency (CBDC) መጀመር ረቂቅ አዋጅ ማጽደቁ ይፋ ሆኗል:: News.Notcoin.Com ያጋራው መረጃ እንደሚጠቁመው ረቂቅ አዋጁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈጣን የቴክኖሎጂ ግስጋሴዎችን ያገናዘበና ከሌሎች አገራት ማዕከላዊ ባንኮች ልምድ በመቀመር የተዘጋጀ ነው::

#ዝርዝሩ 👇👇👇

Ethiopia Approves CBDC Launch Draft Proclamation

The Ethiopian Council of Ministers recently approved a draft proclamation that paves the way for the launch of a central bank digital currency (CBDC). The National Bank of Ethiopia (NBE) stated that the draft considers rapid technological advancements and draws from the experiences of fellow central banks.

Ethiopia recently moved closer to launching a CBDC after the Council of Ministers voted to approve a revised draft proclamation. This proclamation establishes a legal framework for the introduction of digital currency. Described as a pivotal step in the race to launch the CBDC, the approval reportedly allows the digital currency to circulate alongside the fiat currency.

According to a local report, the proclamation enables the National Bank of Ethiopia (NBE) to launch the digital currency as and when it deems necessary. The report added that the NBE took into account several factors when drafting the proclamation.

“The National Bank of Ethiopia, NBE, has prepared these proclamations, taking into account the current and future levels of development and policy direction, as well as rapid technological advancements, international principles, and best practices and experiences of peer central banks,” the central bank said.

The report also revealed that the Ethiopian Central Bank plans to launch the CBDC alongside other measures as part of its reform agenda.

Ethiopia to Open Local Banking Sector to Foreign Competition
While the NBE has joined several of its peers in either studying or working toward launching a CBDC, the country’s monetary authorities have previously sought to discourage residents from using or trading cryptocurrencies.

To illustrate, a Bitcoin.com News report in June 2022 revealed that the NBE had warned residents against paying for goods and services with cryptocurrency. The bank insisted then that the local currency known as the birr was the only legal tender.

Meanwhile, in addition to the CBDC proclamation, the Council of Ministers also voted to open the local banking sector to foreign competition. After the approval, the two proclamations will be sent to the legislature for review and final ratification.

(የአማርኛ ትርጉሙን አጋራችኋለሁ)

https://news.bitcoin.com/ethiopia-approves-cbdc-launch-draft-proclamation/
👍48
#ያስፈልጋችኋል🤗
.
.
.
ዛሬ ገንዘባችሁን እንዴት ወደ ብር እንደምትቀይሩ ያላጋራኋችሁ #Notcon ዋጋው በመውረዱ ቀይራችሁ እንዳትጎዱ ብዬ ነው::

የሆነው ሆኖ በራሳችሁ መንገድ #Notcoinን ወደ ኢትዮጵያ በብላክ ማርኬት ዋጋ ማምጣት የምትችሉት #የBinance, የOKX ወይም የTelegram Varified ዋሌት ሲኖራችሁ ነው::

ስለሆነም ዋጋ አማርጣችሁ መሸጥ እንድትችሉ ሦስቱም አካውንቶች ይኑሯችሁ::

Passport ወይም National I'd ያላችሁ (የሌላችሁም ቢያንስ National I'd አውጡ) አካውንት ክፈቱና Varified አድርጉ::
OKX ከታች ባለው ሊንክ ተጠቅማችሁ Varified ስታደርጉ እስከ $50 USD የሚያሸልም የእጣ ሳጥን ታገኛላችሁ:: OKX 👇👇
https://okx.com/join/34092288

#Binance ከታች ባለው link ተጠቅማችሁ Varified አድርጋችሁ ንግድ ስትጀምሩ እስከ 0.03 BTC ልታገኙ ትችላላችሁ::👇
https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS
👍32😁71👏1
የዛሬ 5,000,000 ሽልማት
👍22👎7
#Notcoin
ቀደም ሲል #Notcoin የሰበሰባችሁ #በP2P ወደ ብር መቀየር ከፈለጋችሁ #Binance ወይም #OKX ተጠቀሙ::

ለዚህም የሚከተሉትን ሂደቶች (Steps) ተከተሉ::

😍 መጀመሪያ አካውንት ከፍታችሁ #Verified ያላደረጋችሁ ከታች ባሉት #links አካውንት ክፈቱ::

#OKX 👇
https://okx.com/join/34092288

#Binance 👇
https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS

😍 ከከፈታችሁ በኋላ #Passport ወይም #National I'd #Varified አድርጉ:: #National I'd #ፕሪንት ያደረጋችሁበት ቦታ ጥራት ከሌሌለው ሁለቱም ስለማይቀበሏችሁ ደጋግሞ ከመሞከር ይልቅ ድጋሚ #ፕሪንት ብታደርጉት ይመረጣል::

😍 በመቀጠል (Varified ሳይሆን እንዳትሞክሩት) የባይናንስ አካውንታችሁን ክፈቱና ከታች በስተቀኝ #Wallet የምትለው ላይ Click አድርጉ:: (ScreenShot 1 ተመልከቱ)

😍 #Deposit የሚለው ላይ Click አድርጉ:: (ScreenShot 2 ተመልከቱ)

😍 ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ history ላይ Notcoin የሚል ላይኖር ስለሚችል ከሌለ Search የሚለው ላይ ጽፋችሁ Click አድርጉት:: (ScreenShot 3 ተመልከቱ)

😍 ቀጥሎ ከታች #Toncoin የሚል ይመጣል::(ScreenShot 4 ተመልከቱ)

😍 #Deposit_address እና #Notmemo ይመጡላችኋል:: (ScreenShot 5 ተመልከቱ)

😍 #Deposit_addressን ብትክክል #Copy አድርጉና #Tonkeeper ዋሌታችሁን (Notcoin ያለበት) ክፈቱ::
ዋሌቱን #ከቀናት በፊት ባሳየኋችሁ መሰርት (አስታውሱ - የ300 Notcoin Battery መሙላታችሁን ወይም #Ton ሊኖራችሁ ግድ ይላል::)
😍 Nocoinችሁ ላይ ክሊክ አድርጉ:: Address ላይ ከባይናንስ Copy ያደረጋችሁት #Deposit_address past አድርጉት:: ከስሩ ኮሜንት የሚለው ላይ ደግሞ Binance ላይ Copy ካደረጋችሁት አድራሻ ስር ያለውን #Notmemo Copy አድርጋችሁ Tonkeeper wallet ላይ Comment የሚለው ላይ #paste አድርጉት:: (ScreenShot 6 ተመልከቱ) Next እያላችሁ ሂደቱን ጨርሱ:: በአንድ ደቂቃ ውስጥ ባይናንስ ላይ ይገባላችኋል::

#OKX ላይ ሂደቱ ተመሳሳይ ቢሆንም Notcoin ከወሰዳችሁት በኋላ ወደUSDT ወይም ሌላ Convert ማድረጊያ ስለሌለው መጀመሪያ ዋሌታችሁ ላይ መቀየር ይኖርባችኋል::

ማስታወሻ - የምናወጋው ስለ #ገንዘብ ነው:: በደንብ ካልገባችሁ ኮሜንት ላይ ጠይቁኝ እንጂ በድፍረት አትሞክሩት:: 📛
👍34👏3
#የNotcoin ዋጋ ስለወረደ #Stake ያደረጋችሁ ዋጋው እስኪወጣ ወይም #Unstake አድርጉ እስኪሏችሁ እዛው ቢቆይላችሁ መልካም ነው:: አቋርጣችሁ ወደ ዋሌት መውሰድ ከፈለጋችሁ ግን Unstake ማድረግና ሂደቱን ተከትላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ:: ምርጫ የእናንተው ነው👌👊
👍20
AlltechUp.com pinned «#የNotcoin ዋጋ ስለወረደ #Stake ያደረጋችሁ ዋጋው እስኪወጣ ወይም #Unstake አድርጉ እስኪሏችሁ እዛው ቢቆይላችሁ መልካም ነው:: አቋርጣችሁ ወደ ዋሌት መውሰድ ከፈለጋችሁ ግን Unstake ማድረግና ሂደቱን ተከትላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ:: ምርጫ የእናንተው ነው👌👊»
19👍12🔥2
የዛሬ 5 ሚሊየን Combo ሽልማት🙋
37👍13👎2😁2😴2
ካጋራሁት #link Binance ላይ አካውንት ከከፈታችሁት 225 ውስጥ Varified ያደረጋችሁት 5 ብቻ ናችሁ:: ምንድነው የተፈጠረው ችግርበተለይም #በpassport የምትከፍቱ ሁላችሁም Varified ማድረግ ነበረባችሁ:: National I'd የምትጠቀሙ ግን የአብዛኞቻችሁ ችግር ጥራት የሌለው ህትመት ነው:: ድጋሚ ጥራት ባለው #ፕሪንተር ብታሳትሙት መልካም ነው::

የፊታችሁን ፎቶ በትክክል ባለመስጠትም ያልተቀበላችሁ አላችሁ::
👍174🖕2🫡1
AlltechUp.com pinned «ካጋራሁት #link Binance ላይ አካውንት ከከፈታችሁት 225 ውስጥ Varified ያደረጋችሁት 5 ብቻ ናችሁ:: ምንድነው የተፈጠረው ችግርበተለይም #በpassport የምትከፍቱ ሁላችሁም Varified ማድረግ ነበረባችሁ:: National I'd የምትጠቀሙ ግን የአብዛኞቻችሁ ችግር ጥራት የሌለው ህትመት ነው:: ድጋሚ ጥራት ባለው #ፕሪንተር ብታሳትሙት መልካም ነው:: የፊታችሁን ፎቶ በትክክል ባለመስጠትም…»
በአሁኑ ወቅት ከ50-100 #Tap የሚደረጉ Games Telegram ላይ እየገቡ መሆናቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። ለመምረጥም እጅግ አስቸጋሪ እስኪሆን ድረስ ፈልተዋል።

ይሁንና ሁሉም ጊዜ ሊሆኑ እንደማይችሉ ልታሰምሩበት ይገባል። ገንዘብ ለመሆን የሚያገኙት ማህበረሰብ ብዛት ይወስነዋል። ስለሆነም ከጊዜ አንጻርም ሁሉንም ከመጀመርና
#link ከማጋራት ብትቆጠቡ መልካም ነው። ቢያንስ ከ5 ሚሊየን በላይ ተጫዋች እስኪያገኙ ወይም #Varified እስኪሆኑ ብትጠብቁ ይመረጣል::

ነገር ግን
#Hamster_Swap, Tapswap እና #Blum የሰበሰባችሁ ገንዘብ እንደምታገኙ ከስሜ በላይ እርግጠኛ ነው። ይፋዊ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከዚህ በኋላ ሦስቱም ከ10 ቀናት በላይ አይቆዩም:: ከዛ በኋላ #Tap ማድረግ አቁመው #የlisting ሂደቶች ይጀመራሉ ተብሎ ይጠበቃል::
👍6920🖕4
👍36🏆6🖕3
5,000,000🙋
👍15🖕4
ለብዙ ጊዜኛ 😳

#ከBlum ውጭ ምንም ዓይነት link Comment መስጫ ላይ ማጋራት #በBlock ያስባርራል💃🙋
👍14🖕9😁3😢3
AlltechUp.com pinned «ለብዙ ጊዜኛ 😳 #ከBlum ውጭ ምንም ዓይነት link Comment መስጫ ላይ ማጋራት #በBlock ያስባርራል💃🙋»