#Attention
የቴሌግራም ዋሌት #Varified ማድረግ በጣም አስቸጋሪ እየሆነ ነው:: #Notcoin ወይም #USDT ሲላክ #ይይዙትና #verify አድርጉ ይላሉ:: #passport ወይም #National I'd ስታስገቡ ገንዘቡን ይለቁና አካውንቱን ያግዳሉ:: እኔም አጋጥሞኛል::
ስለዚህ #Notcoinን ወደ ገንዘብ (የኢትዮጵያ ብር) ለመቀየር የተሻለው መንገድ #የBinance p2p ነው::
ስለዚህ #passport ወይም #National I'd ያላችሁና #የBinance አካውንት ያልከፈታችሁ ከታች ባለው link ክፈቱ::
👇
https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS
ከደቂቃዎች በኋላ #Notcoin ያለምንም #Ton ወይም #USDT #ከTonkeeper ወደ #Binance የምትወስዱበትን መንገድ #በScreenshot አስደግፌ (Step by Step) በዚሁ የቴሌግራም ዋሌት ላይ አጋራችኋለሁ::

👍20😁3👏2🔥1🤩1
#Tonkeeper ላይ ያለምንም #Ton ወይም #USDT #Notcoinን ወደሌሎች ገንዘቦች እንዴት መቀየር እንችላለን❓ (#Step_by_Step)
👉 #Tonkeeper ዋሌታችሁን ክፈቱ
👉 ከላይ በስተቀኝ #የSetting button ላይ ክሊክ አድርጉ (ScreenShot - 1 ተመልከቱ)
👉 #Battery የሚለው ላይ Click አድርጉ (ScreenShot - 2 ተመልከቱ)
👉 ከመጡት አማራጮች #Recharge_with_Not የሚለው ላይ Click አድርጉ (ScreenShot - 3 ተመልከቱ)
👉 👉 ከመጡት አማራጮች #Others የሚለው ላይ Click አድርጉ (ScreenShot - 3 A ተመልከቱ)
በመቀጠል 0 የተጻፈበት ላይ 300 Not ጽፋችሁ (ScreenShot - 3 B ተመልከቱ) #Continue ብላችሁ ሂደቱን ጨርሱ::
(#ማስታወሻ - 250 እና 150 Not የሚሉት አማራጮች ለጊዜው አይሰሩም፤ ዝቅተኛው 300Not ነው)
👌 #Walleታችሁ 173 Battery ይሞላና እስኪያልቅ ድረስ ብዙ ጊዜ Send ወይም Swap ማድረግ ይችላል::
❤❤በመቀጠል ደግሞ #Notcoinናችሁን #Tonspace ላይ ያስቀመጣችሁ ከላይ የተጠቀሰውን ዘዴ ለመጠቀም በቅድሚያ እንዴት አድርጋችሁ #Tonspceን #ከTonwallet ጋር እንደምታገናኙት #Step_by_step አጋራችኋለሁ:: 👏👐
Update

#Tonkeeper ላይ Setting ውስጥ ስትገቡ #Not አማራጭ ያልመጣላችሁ #Update አድርጉት🙏🙌
👍34❤8
#Tonspaceን #ከTonkeeper ጋር ማገናኘት (#Step_by_Step)
👇👇👇👇👇👇
👉 #Tonspace ዋሌታችሁን ክፈቱ
👉 በስተቀኝ #የSetting ዋሌት ላይ #Click አድርጉ - ከመጡት አማራጮች #Setting ላይ Click አድርጉ (ScreenShot 1 ተመልከቱ)
👉 ከመጡት አማራጮች Tonspace የሚለውን ተጫኑ (ScreenShot 2 ተመልከቱ)
👉 Tap to view phrase የሚለውን ተጫኑ (ScreenShot 3 ተመልከቱ)
👉 24 ቃላት (phrase) ታገኛላችሁ:: ScreenShot አድርጋችሁ ያዙ (ScreenShot 4ን ተመልከቱ) ሰው የማያገኝበት ቦታም አስቀምጡ:: የዋሌታችሁ password ከጠፋባችሁ ወይም ከዋሌታችሁ #logout ካላችሁ ዋሌታችሁን መልሳችሁ ማግኘት የምትችሉት በእነዚህ #ቃላት ነው:: ለሌላ ሰው ከሰጣችሁም በቀላሉ ወደዋሌታችሁ መግባት ይችላል ማለት ነው::
#ScreenShot ያደረጋችሁትን ክፍት አድርጉና #Tonkeeper ዋሌታችሁን ክፈቱ።
👉 በዋሌታችሁ ከላይ #wallet የምትለዋን Click አድርጉ:: ከከፈታችኋቸው ዋሌቶች በታች #Add_wallet ላይ ንኩ::
👉 Existing wallet የሚለው ላይ Click አድርጉ (ScreenShot 7 ተመልከቱ)
👉 በመቀጠል 24 ቃላት የሚጻፍበት ገጽ ይመጣል (ScreenShot 8 ተመልከቱ)
#Tonspace ላይ ScreenShot ያደረጋችኋቸውን 24 ቃላት በትክክል ሙሉ:: አንዱን ፊደል ወይም ተራ ቁጥር ካሳሳታችሁ አይቀጥልም:: ትክክል ከሆነ Next ስትሉት password ይጠይቃችኋል:: የTonkeeper password ዳችሁን አስገቡ::
ሂደቱ ያልቃል:: Tonspace ዋሌታችሁ የነበረው #የNotcoin balance #Tonkeeper ይመጣል ማለት ነው::
ቀጥሎ የሚሆነው ተግባር በፈለጋችሁት ባንክ ወደሚገኝ አካውንት ገንዘባችሁን ማስተላለፍና ኪሳችሁ ከታችሁ መጠቀም ነው:: ይሄን ሂደቱ #Step_by_Step አጋራችኋለሁ በትእግስት ጠብቁ:: (የሚመጥናችሁ ጥያቄ ብቻ ጻፉ:: ትርኪምርኪውን ተዉት::)

👍51❤1
#Tonkeeper ላይ ያለምንም #Ton ወይም #USDT #Notcoinን ወደሌሎች ገንዘቦች እንዴት መቀየር ወይም ወደሌሎች ዋሌቶች መላክ እንደሚቻል
https://t.me/amole_hub/267?single ላይ አጋርቻለሁ::👌👌
ይሁንና ብዙዎች #Battery ላይ #የNotcoin አማራጭ እንደማይመጣብላችሁ ገልጻዥኋል:: ስለሆነም ችግሩ የተፈጠረው ዋሌቱ ውስጥ #Notcoin ሳይኖራችሁ Battery ለመሙላት መሞከራችሁ ነው። ብር ሳይዙ እቃ ይገዛል እንዴ❓ እ*ብድ ሁላ❗👌👌👌
#Ton ወይም #USDT ሳይኖራችሁ #Notcoiናችሁን Swap ማድረግ ወይም ወደ Binance እና ሌሎች መሸጫዎች ለመላክ ከፈለጋችሁ https://t.me/amole_hub/267?single ላይ ያጋራሁትን አንብቡ።

👍21❤6😁6
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏19👍8
AlltechUp.com
ነገረ #Profit_per_hour (#እየሄድን . . . )📌🚶🏃 ~~
ነገረ #Profit_per_hour
(#እየሄድን . . . )📌🚶🏃
~~
አብዛኞቹ #በዩትዩብ እና በቲክቶክ መረጃ የሚያቀርቡ #ኦገኖቻችን በድንጋጤ ጆሮን #ጭው ያደርጋሉ:: በፖለቲካም ሆነ በቴክኖሎጂ፣ በክሪፕቶም ሆነ #በTap_Tap . . . የሚያቀርቧቸው መረጃዎች ከአንዱ ሌላው የአሁኑ ይባስ የሚያስብሉ ናቸው። የእነሱ ግብ ብዙ ሰብስክራይበርና ተመልካች አግኝተው ከዩቱዩብና ከቲክቶክ የሚያገኙት ገንዘብ ብቻና ብቻ ነው:: ሌላው ጉዳያቸው አይደለም::
የሆነው ሆነው በእነዚህ መንገዶች በምታገኟቸው የተሳሳቱ መረጃዎች ምንም ዓይነት ውሳኔ ላይ አትድረሱ:: በራሳችሁ መንገድ ተጨማሪ መረጃዎችን ሰብስቡ፤ አገናዝቡ። ተንትኑ፤ አጣሩ፤ ቅንጣት የሚያጠራጥር ነገር ካለው አጣሩ፤ ደጋግማችሁ አጣሩ. . . ::
ሰሞኑን በመሰለኝ ከሚናፈሱት ወሬዎች መካከል #Hamster_Kombatን የሚመለከተው ይገኝበታል። በተለይም ገንዘብ የሚሆነው "#Profit_per_hour ወይስ #Tap የተደረገው #Coin_Balance❓" የሚለው ጥያቄ ብዙዎች በእርግጠኝነት ድምዳሜ ላይ የሚደርሱበት ርቀት አስደንጋጭ ነው።
ስለሆነም የተወሰነ ግልጽነት ለመፍጠር ያህል ማወቅ ያለባችሁን እውነታዎች ላቅርብ። ከመጻፌ በፊትም #በHamstar_Kombat ማህበራዊ ድረገጾች የተጋሩ ጽሁፎች፣ የተሰጡ አስተያየቶች (Comments)፤ በተለያዩ ብሎጎች የተጋሩ የባለሙያዎች ትንተናዎችና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን ለማየት ሞክሬያለሁ። የራሴ ግንዛቤና ተሞክሮም አካትቻለሁ።
በዚህም መሰረት:-
👉 #የHamster_Kombat ክሪፕቶ Balance የሚሆነው #በProfit_per_hour ላይ ወይም በተሰበሰበው Coin Balance እስከአሁን ያለው መረጃ የተድበሰበሰ ነው። በግልጽ የታወቀ የለም። እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳንሆን በመላው ዓለም የሚገኙ #Tap የሚያደርጉ ሰዎች በአብዛኛው ተመሳሳይ ጥያቄ አላቸው:: #Hamster_Kombat ትናንት በትዊተር ያጋራው አጭር ጽሁፍም ግልጽ መልስ የሚሰጥ ሳይሆን የሚያደናግር ነው::
ሊታወቅ የሚገባው ግን ይህ እየሆነ ያለው #ሆን_ተብሎ መሆኑን ነው:: ምክንያቱም #Hamster_Kombat ልክ እንደ ቢትኮይን #Mine የሚደረግ እንጂ የሚመረት ባለመሆኑ የፕሮጀክቱ ባለቤቶች ድርሻ #Profit_per_houራችንን ስናሳድግ ከእኛ የሚቀነሰው ነው:: ከሁላችንም የሚቀነሰው ተሰብስቦ የእነሱ ድርሻ ይሆናል:: ስለዚህ #ድርሻቸውን ከፍ ለማድረግ የሁላችንም ግራ መጋባት ይፈልጉታል:: ግራ መጋባት ብቻ ሳይሆን #Profit_per_houራችንን ለማሳደግ #Coin_Balanሳችንን ስናራቁት የእነሱን ጥቅም ከማሳደግ አንጻር ይጠቀሙበታል::
ማንም ሰው የማንም ተፅእኖ፣ ግፊትና የተሳሳተ መረዳት ሰለባ መሆን የለበትም። ማንም ስለወሰነ መወሰን የለበትም። ተረጋግቶ - ተጨማሪ መረጃ ከብዙ ምንጮች አክሎ - አመዛዝኖ መወሰን አለበት። (የእኔ እምነት ይሄ ነው)
🤔 ሆኖም ግን እኔ የራሴን ውሳኔ ለማሳለፍ ከግንዛቤ ያስገባኋቸውን ጉዳዮች ላጋራችሁ።
👌www.gate.io/en/pre-market/HMSTR ላይ የተጋራው ይፋዊ መረጃ እንደሚጠቁመው (ScreenShot ከላይ ተያይዟል) #የHamster Coin አጠቃላይ ብዛት 10 ቢሊዮን ነው - የሚሆነው። (ከNotcoin በ10 እጥፍ አካባቢ ያንሳል)
👉 የተሰበሰበው ደግሞ በብዙ #መቶ_ትሪሊዮኖች የሚቆጠር ነው። ስለዚህ ፍትሃዊ/እኩልነትን በሚያረጋግጥ መንገድ ከሰበሰብነው #Coin ላይ አምስት ወይም ስድስት ዲጂቶችን ሊቀንሱ ይችላሉ።
ለምሳሌ :- 500,000,000 የሰበሰበ የመጨረሻዎቹ አምስት ዜሮዎች ሲቀነሱ 5,000 ሊኖረው ይችላል። ነገር ግን ያው ዓለም #የእከክልኝ_ልከክልህ መድረክ ስለሆነች ይህ ሰው 1,000,000 #profit_per_hour ካለው እንዳለ ወይም አንድ ዜሮ ቀንሰው #በairdrop መልክ ሊሰጡት ይችላሉ:: ይህም ከCoin Balance ይልቅ Profit_per_hour የተሻለ አስገኘለት ማለት ነው:: ምክንያታዊ እንደሆነ ይሰማኛል::
ስለሆነም የእናንተ ውሳኔ ምንም ሆነ ምን የእኔ አስተያየት #በCoin_Balance እና #በProfit_per_hour መካከል #ሚዛን ጠብቃችሁ እንድትሄዱ ነው:: ለምሳሌ #በProfit_per_hour 1m አካባቢ የደረሳችሁ ከዚህ በኋላ #የ5ሚሊዮን ሽልማት ለመውሰድ ወይም በትንሽ ወጭ ብዙ profit የሚያስገኝ ካልሆነ በስተቀር #Coin_Balanሳችሁን ብታሳድጉ መልካም ይመስለኛል::
በተጨማሪም ማወቅ ያለባችሁ:-
👉 እስከ አሁን ባለው የተጨበጠ መረጃ #Hamster_Kombat የሰበሰቡ የሚሸጡበት፣ ወደዋሌት ወይም ለሌሎች የሚያስተላልፉበት ምንም መንገድ የለም። እንገዛለን፣ ሸጠናል፣ በዚህና በዚያ እንዲህ አድርጉ የሚሉት ቀጣፊ ሸቃዮች ናቸው:: pre market የሚሸጥ ካለም የራሳቸው የባለፕሮጀክቶቹ ነው:: (ለሁሉም ክፍት ሲደረግ አሳውቃችዋለሁ::)
የማይታለፈው ያልጀመራችሁ እንድትጀምሩ ነው::
ከታች ባሉት #links አንድ አንድ ሰው ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId5835552716
https://t.me/hamSter_kombat_bot/start?startapp=kentId5614427854

🙏 ምን እንወስን❓

Gate.io
HMSTR (Hamster Kombat) Coin Pre-Market Trading
Participate in the HMSTR (Hamster Kombat) Pre-Market to gain early access to investment opportunities by trading ahead of the official HMSTR (Hamster Kombat) release.
👍63❤5🫡3🔥1
AlltechUp.com pinned «#ከBlum ውጭ ምንም አይነት ሌላ #link ማጋራት አይቻልም። አልሰማ ያሉ - ተደልተው እየተባረሩ ነው።😏 »