አሸናፊዎች ካርዳቸውን ሞልተዋል፤ ይሄ ጅምር ነው። ማህበረሰባችን እያደገ ሲሄድ ሽልማቱም እያደገ ይሄዳል - አንዱን ሌላውን ለመርዳት (ጥያቄውን ለመመለስ) የምታደርጉት ተሳትፎ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነው። ቀጥሉበት🙋🙏🙌❤
👍12
Telegram Premium ያላችሁ ከታች ያለውን link ተጭናችሁ #Boost በማድረግ ተደራሽ የማድረግ ጥረታችንን እንድታግዙ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ❤❤❤👇👇
https://t.me/boost/amole_hub
https://t.me/boost/amole_hub
Telegram
Amole_Hub - አሞሌ ሀብ
Boost this channel to help it unlock additional features.
👍12👎8
#Hamster_kombat የምስራች❗
~~~
አንድ አንድ ማሰብ የተሳናቸው በተለይም #በTikTok የሚዘላብዱ Coin ለመሰብሰብ ሲሉ ብቻ #ለHamster_Combat የተጋነነ ዋጋ አውጥተው #Kucoin ላይ እየተሸጠ እንደሆነ ወሬ እየተረተሩ ነው። ነገር ግን እስከአሁን ባለው ሽያጭ አልተጀመረም፤ ዋጋውም አይታወቅም።
ነገር ግን እውነታው ዛሬ June 17/2024 ሰዓት 10:00 UTC ላይ #pre_market (ቅድመ ግብይት) ለመጀመር መርሃ ግብር የወጣለት መሆኑ ነው። #Kucoin ልክ #እንደBinance በዓለም የታወቀ #የዲጂታል_ፋይናንስ ገበያ ሲሆን እስከ አሁን ባለው ገና #ከHamster #Bot ጋር አልተያያዘም። ይህም ማለት ግብይቱ ሲጀመር መጀመሪያ ሽያጭ የሚያካሂደው ድርጅቱ ይሆናል። ከቀናት በኋላ ደግሞ ለሁላችንም ክፍት ይሆናል።
ስለሆነም #Hamster የሰበሰባችሁ #የKucoin አካውንት #በEmail መክፈት ይጠበቅባችኋል:: #አካውንት መክፈት ብቻ ሳይሆን #Varified ማድረግም ግዴታ ነው::
ስለሆነም:-
👉 መጀመሪያ ከታች ባለው ሊንክ ወደ Google play በመሄድ Appውን ስልካችሁ ላይ ጫኑ::
https://www.kucoin.com/r/rf/QBAEQPBV
👉 ከጫናችሁ በኋላ በEmail አካውንት ክፈቱ
👉 #በPassport ወይም #በNational id #Verify አድርጉት
👉 #ከHamster_Bot ጋር እስኪገናኝ በትእግስት ጠብቁ
ያልጀመራችሁ ካላችሁ ዛሬ ጀምሩና ትንሽም ቢሆን ተቋደሱ 👇👇👇
https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId5881095412

👍19
#Updates
#Hamster_Combat ቅድመ ግብይት (Pre Market) የሚጀመረው #በVaucher ሳይሆን በነጠላ ቁጥር ነው:: #በKucoin የተጋራው መረጃ እንደሚያመለክተው የሚጀመረው ዛሬ ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 1:00 ላይ ነው::
የአንድ #Hamster መሸጫ መነሻ ዋጋው 0.001 USD እንደሆነ ተጠቅሷል። ነገር ግን ዋጋውን የሚወስኑ በርካታ ጉዳዮች መኖራቸው እንደተጠበቀ ሆኖ ከተሰራጨው ብዛት አንጻር በግሌ በዚህ ዋጋ ይሸጣል የሚል እምነት የለኝም። የሆነው ሆኖ የመጨረሻ ወርዶ 0.00001 USD ቢሆን እንኳን የብዙ ሰው ህይወት እንደሚቀየር ከግምት በላይ እርግጠኛ መሆን ይቻላል።
(በዚህ አጋጣሚ ሲሳለቁና ሲያሸሙጡ ጊዜያቸውን አባክነው ግብይት በተጀመረ ቁጥር #በቁጭት ለሚቃጠሉ ወገኖቻችን ፈውሱን ያውርድላቸው)
#pre_market (ቅድመ ግብይት) የሚጀመርበት #Kucoin ልክ #እንደBinance በዓለም የታወቀ #የዲጂታል_ፋይናንስ ገበያ ሲሆን እስከ አሁን ባለው ገና #ከHamster #Bot ጋር አልተያያዘም። ይህም ማለት ግብይቱ ሲጀመር መጀመሪያ ሽያጭ የሚያካሂደው ድርጅቱ ይሆናል። ከቀናት በኋላ ደግሞ ለሁላችንም ክፍት ይሆናል።

👉 መጀመሪያ ከታች ባለው ሊንክ ወደ Google play በመሄድ Appውን ስልካችሁ ላይ ጫኑ:: 👇👇👇👇

👍33❤2
#Attention
የቴሌግራም ዋሌት #Varified ማድረግ በጣም አስቸጋሪ እየሆነ ነው:: #Notcoin ወይም #USDT ሲላክ #ይይዙትና #verify አድርጉ ይላሉ:: #passport ወይም #National I'd ስታስገቡ ገንዘቡን ይለቁና አካውንቱን ያግዳሉ:: እኔም አጋጥሞኛል::
ስለዚህ #Notcoinን ወደ ገንዘብ (የኢትዮጵያ ብር) ለመቀየር የተሻለው መንገድ #የBinance p2p ነው::
ስለዚህ #passport ወይም #National I'd ያላችሁና #የBinance አካውንት ያልከፈታችሁ ከታች ባለው link ክፈቱ::
👇
https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS
ከደቂቃዎች በኋላ #Notcoin ያለምንም #Ton ወይም #USDT #ከTonkeeper ወደ #Binance የምትወስዱበትን መንገድ #በScreenshot አስደግፌ (Step by Step) በዚሁ የቴሌግራም ዋሌት ላይ አጋራችኋለሁ::

👍20😁3👏2🔥1🤩1
#Tonkeeper ላይ ያለምንም #Ton ወይም #USDT #Notcoinን ወደሌሎች ገንዘቦች እንዴት መቀየር እንችላለን❓ (#Step_by_Step)
👉 #Tonkeeper ዋሌታችሁን ክፈቱ
👉 ከላይ በስተቀኝ #የSetting button ላይ ክሊክ አድርጉ (ScreenShot - 1 ተመልከቱ)
👉 #Battery የሚለው ላይ Click አድርጉ (ScreenShot - 2 ተመልከቱ)
👉 ከመጡት አማራጮች #Recharge_with_Not የሚለው ላይ Click አድርጉ (ScreenShot - 3 ተመልከቱ)
👉 👉 ከመጡት አማራጮች #Others የሚለው ላይ Click አድርጉ (ScreenShot - 3 A ተመልከቱ)
በመቀጠል 0 የተጻፈበት ላይ 300 Not ጽፋችሁ (ScreenShot - 3 B ተመልከቱ) #Continue ብላችሁ ሂደቱን ጨርሱ::
(#ማስታወሻ - 250 እና 150 Not የሚሉት አማራጮች ለጊዜው አይሰሩም፤ ዝቅተኛው 300Not ነው)
👌 #Walleታችሁ 173 Battery ይሞላና እስኪያልቅ ድረስ ብዙ ጊዜ Send ወይም Swap ማድረግ ይችላል::
❤❤በመቀጠል ደግሞ #Notcoinናችሁን #Tonspace ላይ ያስቀመጣችሁ ከላይ የተጠቀሰውን ዘዴ ለመጠቀም በቅድሚያ እንዴት አድርጋችሁ #Tonspceን #ከTonwallet ጋር እንደምታገናኙት #Step_by_step አጋራችኋለሁ:: 👏👐
Update

#Tonkeeper ላይ Setting ውስጥ ስትገቡ #Not አማራጭ ያልመጣላችሁ #Update አድርጉት🙏🙌
👍34❤8
#Tonspaceን #ከTonkeeper ጋር ማገናኘት (#Step_by_Step)
👇👇👇👇👇👇
👉 #Tonspace ዋሌታችሁን ክፈቱ
👉 በስተቀኝ #የSetting ዋሌት ላይ #Click አድርጉ - ከመጡት አማራጮች #Setting ላይ Click አድርጉ (ScreenShot 1 ተመልከቱ)
👉 ከመጡት አማራጮች Tonspace የሚለውን ተጫኑ (ScreenShot 2 ተመልከቱ)
👉 Tap to view phrase የሚለውን ተጫኑ (ScreenShot 3 ተመልከቱ)
👉 24 ቃላት (phrase) ታገኛላችሁ:: ScreenShot አድርጋችሁ ያዙ (ScreenShot 4ን ተመልከቱ) ሰው የማያገኝበት ቦታም አስቀምጡ:: የዋሌታችሁ password ከጠፋባችሁ ወይም ከዋሌታችሁ #logout ካላችሁ ዋሌታችሁን መልሳችሁ ማግኘት የምትችሉት በእነዚህ #ቃላት ነው:: ለሌላ ሰው ከሰጣችሁም በቀላሉ ወደዋሌታችሁ መግባት ይችላል ማለት ነው::
#ScreenShot ያደረጋችሁትን ክፍት አድርጉና #Tonkeeper ዋሌታችሁን ክፈቱ።
👉 በዋሌታችሁ ከላይ #wallet የምትለዋን Click አድርጉ:: ከከፈታችኋቸው ዋሌቶች በታች #Add_wallet ላይ ንኩ::
👉 Existing wallet የሚለው ላይ Click አድርጉ (ScreenShot 7 ተመልከቱ)
👉 በመቀጠል 24 ቃላት የሚጻፍበት ገጽ ይመጣል (ScreenShot 8 ተመልከቱ)
#Tonspace ላይ ScreenShot ያደረጋችኋቸውን 24 ቃላት በትክክል ሙሉ:: አንዱን ፊደል ወይም ተራ ቁጥር ካሳሳታችሁ አይቀጥልም:: ትክክል ከሆነ Next ስትሉት password ይጠይቃችኋል:: የTonkeeper password ዳችሁን አስገቡ::
ሂደቱ ያልቃል:: Tonspace ዋሌታችሁ የነበረው #የNotcoin balance #Tonkeeper ይመጣል ማለት ነው::
ቀጥሎ የሚሆነው ተግባር በፈለጋችሁት ባንክ ወደሚገኝ አካውንት ገንዘባችሁን ማስተላለፍና ኪሳችሁ ከታችሁ መጠቀም ነው:: ይሄን ሂደቱ #Step_by_Step አጋራችኋለሁ በትእግስት ጠብቁ:: (የሚመጥናችሁ ጥያቄ ብቻ ጻፉ:: ትርኪምርኪውን ተዉት::)

👍51❤1