AlltechUp.com
3.41K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
ሽልማት

ከላይ ያሉት 3 ባለመቶ ብር ካርዶች አንድ አንድ ቁጥር ጎድሎባቸዋል:: የጎደለውን ቁጥር በመሙላት እድለኛ የሆናችሁ ስልካችሁ ላይ ሙሉት:: የተሳካላችሁ ኮሜንት መስጫው ላይ አሳውቁን🙏

መልካም እድል👌
😁25👍154
ሦስቱም ተሞልቷል አትደጋግሙት
👍15
#Hamster_Kombat አስደናቂ ክብረወሰኖች መሰባበሩን ቀጥሏል::

150 ሚሊዮን የዓለም ህዝብ #Tap እያደረገ ነው (ሁለት ወራት ሳይሞላው)

አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ22.7 ሚሊዮን በላይ የዓለም ህዝብ የYoutube Channelን Subscriber አድርጓል

የቴሌግራም ቻናሉን ከ36 ሚሊየን በላይ የዓለም ህዝብ #Join አድርጎ ይከታተላል

እሺ እብዱ ከ150 ሚሊዮን በላይ የዓለም ህዝብ ነው ወይስ የሚሳለቁብን

መልሱን ለ . . .
ይልቅስ ከምንም ትንሽ ይሻላልና ተኝታችሁ የምትገላበጡ አሁንኑ ጀምሩ 👇👇
https://t.me/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId5881095412
👍258
የዛሬ እለታዊ የ5,000,000 Combo ሽልማት ነው። Enjoy😁
👍20👎31
በተደጋጋሚ እንደገለጽኩት በComment መስጫው ላይ #ከBlum ውጭ ምንም ዓይነት link ማስቀመጥ አይቻልም። ምክንያቱም link ሲነካ ያልተፈለገ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል።

በተለይም #በClicking Bot ሽፋን የሚጋሩት Bots የአጭበርባሪዎች የመሆን እድልም አላቸው። ሁሉም ገንዘብ ሊሆን ይችላል በሚል ያልተጨበጠ ተስፋ Copy እያደረጉ ኮሜንት መስጫው ላይ ማጋራት ያልምንም ተጨማሪ ማስጠንቀቂያ #Block ያስከትላል። ፌስቡክ ላይ እየመጡ ምንም ሳላደርግ ጅኒ ጃንካ ማለት ተቀባይነት የለውም።

በተረፈ የምታውቁትን ጥያቄ በመመለስ አዎንታዊ አስተዋጽኦ የምታደርጉትን አመሱግናለሁ። በቀጣይ የተለየ ማበረታቻ የማደርግበት እድሎችን አመቻቻለሁ። 😍
👍43😁6👎2
#Blum የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ብዙ ማሳያዎች አሉ:: የሚሰጡት #Coin አነስተኛ መሆኑ አንዱ ነው:: ከ10 በላይ  ጓደኛም አይፈቅዱም::

መግባት የሚቻለው ደግሞ 10 ጓደኛ ባልሞላላቸው link  ነው:: 10 ከሞላለት Email ይጠይቃችሁና Waiting list ላይ ያስቀምጣችኋል:: ስለዚህ

ስለሆነም #Blum ያልጀመራችሁ ትንሽም ቢሆን ለመሰብሰብ ሞክሩ:: ኮሜንት ላይ ካሉት የማህበረሰባችን links በአንዱ ጀምሩ:: Email ከጠየቃችሁ link መቀየር ይኖርባቸዋል:: መልካም እድል🙏
36👍13🙏2🕊1
ለሙስሊም የማህበረሰባችን አባካት ኢድሙባረክ 🙏

መልካም ኢድአልአድሃ - አረፋ በዓል ይሁንላችሁ
30👍3
N - •
F • • - •
T -


እለታዊ 1,000,000👆
👍21🥰1
Hell . . . ማህበረሰብ

#Stake ያልተደረገ Notcoin ወደዋሌት የሚወሰድበት የመጨረሻ ቀን ዛሬ ነው። Stake ያልተደረገ #Not @Notcoin_Bot ላይ ያስቀመጣችሁ ካላችሁ አሁንኑ ወደዋሌት ውሰዱ። #ትኩረት
👍11
የሞባይል ካርድ ሽልማት

~
የሞባይል ቁጥር ሲጋራ ለማግኘት ደጋግሞ መሞከር ያስፈልጋል። ደጋግሞ መሞከር ደግሞ የስልክ አገልግሎትን እስከማቋረጥ ሊጠይቅ ይችላል።

ስለዚህ በቀጣይ ለማህበረሰቡ የተሻሉ ሽልማቶች እስኪዘጋጁና የተሻሉ የመፍትሄ አማራጮ እስኪመጡ ድረስ ጊዜዊ መፍትሄ አዘጋጅቻለሁ።

በዚህም መስረት Comment መስጫው ላይ ሦስት ጊዜ ሦስት አሃዞችን ጻፉ። ከአሃዞቹ አንዱ ካዘጋጀሁት የሞባይል ካርድ የመጨረሻ ቁጥሮች ጋር ከተመሳሰለ አሸናፊ ይሆናል።

ለምሳሌ :- 538, 856 , 329 (ሌላ ምንም ተጨማሪ ነገር አያስፈልግም።)

ከሦስት በላይ መጻፍ ከውድድር ያስወጣል
ሁለት ሰው ተመሳሳይ ቁጥሮችን ከጻፉ መጀመሪያ የጻፈው አሸናፊ ይሆናል።
የተዘጋጁት ቁጥሮች 2 ሲሆኑ የ100 እና የ200 ብር ናቸው። አንድ ሰው የሁለቱንም የመጨረሻ 3 ቁጥሮች ቀድሞ ካወቀ ሁለቱንም ይወስዳል።
12 ሰዓት የውድድሩ ማብቂያ ነው።
እስከ 12:15 አሸናፊዎች ይገለጹ ቁጥሩ በውስጥ ይላክላችኋል።
አሸናፊዎች ከሌሉ የካርዱ መጨረሻ ቁጥሮች አሃዝ ወደ #ሁለት ዝቅ ይልና ውድድሩ እስከ ምሽቱ 1:30 ይቀጥላል።
አሸናፊው ቁጥሩ በውስጥ ከተላከለት ጊዜ ጀምሮ ባለው 1:30 ጊዜ ውስጥ ካልሞላ የካርዱ ሙሉ ቁጥር በግልጽ በዚህ ቻናል ይለጠፍና የቀደመ እድለኛ ይሞላል።

(ካርዱ የሚገዛው ውድድሩ ካለቀ 12 ሰዓት በኋላ ስለሆነ እስከዛው እድለኛው ማን እንደሆነ እኔም ማወቅ አልችልም)

🙌
በተለያየ ቦታ ሁለት ወይም ከዛ በላይ ግምት ማስቀመጥ ከውድድር ውጭ ያደርጋል


ግምት ማስቀመጥ ተጀምሯል። መልካም እድል🙌🙏

#Update

ከዚህ ውጭ በሌሎች ልጥፎች የሚሰጡ የካርድ ቁጥር ግምቶች ከውድድር ውጭ ናቸው
👍26🥰4
የዛሬ 5,000,000 እለታዊ Combo ሽልማት
👍22🤔2
AlltechUp.com
የሞባይል ካርድ ሽልማት ~ የሞባይል ቁጥር ሲጋራ ለማግኘት ደጋግሞ መሞከር ያስፈልጋል። ደጋግሞ መሞከር ደግሞ የስልክ አገልግሎትን እስከማቋረጥ ሊጠይቅ ይችላል። ስለዚህ በቀጣይ ለማህበረሰቡ የተሻሉ ሽልማቶች እስኪዘጋጁና የተሻሉ የመፍትሄ አማራጮ እስኪመጡ ድረስ ጊዜዊ መፍትሄ አዘጋጅቻለሁ። በዚህም መስረት Comment መስጫው ላይ ሦስት ጊዜ ሦስት አሃዞችን ጻፉ። ከአሃዞቹ አንዱ ካዘጋጀሁት…
ውድድሩ አልቋል። ሁላችሁም እኩል የማሸነፍ እድል አላችሁ:: ቀሪው የእኔ ስራ ካርድ መግዛት እና ከሰጣችሁት ግምት (ቁጥር) ጋር እያስተያየሁኝ አሸናፊዎቹን መምረጥ ነው።

የ100 ብር ካርድ አሸናፊ የሚሆነው ከካርዱ ባሻገር #የTapswap, #የHamster እና #የyescoin links በፌስቡክ አካውንቴ አጋራለታለሁ/አጋራላታለሁ። 🙏👋
👍271
የካርድ ሽልማት ውጤት


ባለ100 ብር ካርድ በቅርብ ባለማግኘቴ እና አሸናፊውን በጥንቃቄ ለመለየት ሲባል በሰዓቱ ባለማድረሴ ይቅርታ።

ውጤቱ አሸናፊ አልባ ሆኗል። በትክክል የገመተ አንድም ሰው የለም። ስለዚህ ሁለተኛ ዙር አስፈልጓል።

በዚህም መሰረት:-
👉 አንድ ሰው የሚጽፈው የግምት ቁጥር 2 አሃዝ (ቁጥሮችን) ብቻ ይሆናል። ሁለቱ ቁጥሮች የካርዱ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ይሆናል።

ለምሳሌ አንድ ሰው 44 ብሎ ከጻፈ የካርዱ መጀመሪያ 4 መጨረሻውም 4 ማለቱ ይሆናል። ተጨማሪ ቁጥር የጻፈ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል (ልብ - በሉ አንድ ጊዜ ሁለት አሃዝ/ቁጥሮችን ብቻ ነው መጻፍ ያለባችሁ።

ግምት መጻፍ ያለባችሁ ከ1:30 እስከ 1:50 ብቻ ነው። ከዚህ ውጭ ከሆነ ይሰረጻል።

የመጀመሪያው ላይ የተለያየ ቦታ ደጋግመው የጻፉ አጋጥመውኛል። ትክክል ቢሆኑም ይሰረዛሉ። በአንድ አካውንት አንድ ጊዜ ብቻ ነው ግምት ማስቀመጥ የሚፈቀደው። ነገር ግን የተለያየ የቴሌግራም አካውንት ያላቸው (እኔም መለየት ስለማልችል) መሞከር ይችላሉ።


😑 ብዙ ሰው መልሱን ካገኘ የቀደመው ይሸለማል።

መልካም እድል - ደቂቃዎች ይቀራሉ፤ ሰዓት ሳይደርስ ምንም አትፃፉ😍
👍15😁13
AlltechUp.com
የካርድ ሽልማት ውጤት ባለ100 ብር ካርድ በቅርብ ባለማግኘቴ እና አሸናፊውን በጥንቃቄ ለመለየት ሲባል በሰዓቱ ባለማድረሴ ይቅርታ። ውጤቱ አሸናፊ አልባ ሆኗል። በትክክል የገመተ አንድም ሰው የለም። ስለዚህ ሁለተኛ ዙር አስፈልጓል። በዚህም መሰረት:- 👉 አንድ ሰው የሚጽፈው የግምት ቁጥር 2 አሃዝ (ቁጥሮችን) ብቻ ይሆናል። ሁለቱ ቁጥሮች የካርዱ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ይሆናል። ለምሳሌ አንድ…
መልስ - 😍

የውድድሩ ህግ ግልጽ ነው። ቀድሞ መልስ ያገኘ ተሸላሚ ስለሚሆን በእኩል ሰዓት መጀመርና መጨረስ ግድ ነው።

ስለዚህ ከተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውጭ የተሰጡ ግምቶችን አላየኋቸውም። በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ግን #አንድም ሰው መልስ አላገኘም። አሸናፊ አልተገኘም።

በመጀመሪያው ወይም በሁለተኛው ዙር በተጠቀሰው ትክክለኛ መልስ ሰጥታችሁ በእኔ ስህተት ካልተሸበማችሁ በራሴ ወጪ ለመሸለም እገደዳለሁ። ነገር ግን የውድድሩን መመሪያዎችሳይጠብቅ ያሸነፈ ካለ ኃላፊነቱ የራሱ ይሆናል። (ለግልጽነት ሲባል አሸናፊዎቹ ከተለዩ በኋላ ካርዶቹን ፎቶ አንስቼ እለጥፋለሁ)

በመጨረሻም በዚህ መንገድ አሸናፊዎቹን መለየት አልተቻለምና ምን የተሻለ መንገድ አላችሁ? የተሻለ የውድድር መንገድ ካለ ጥቀሱ። ካልሆነ በፍላጎታች ላይ ተመስርቼ የመጀመሪያውን ወይም ሁለተኛውን ማወዳደሪያ መንገድ እደግማለሁ።👋🙏
👍6
በጣም የሚገርምም የሚያሳዝንም ነው:: ሰው እንዴት ትእዛዙን ሳያነብ መልስ ይሰጣል? ጥቂት ቢሆን ጥሩ ነበር:: 102 ሰው ሙሉ 🤔

ScreenShot ይዣለሁ:: ከውድድር ውጭ ናችሁ::
😁20👍4🖕2
3⃣ኛ ዙር አሸናፊዎች ተለይተዋል::

ለውድድር በተቀመጠው ሰዓት 2:30 - 2:50 ውስጥ ቀድመው ትክክለኛ መልሱን ያገኙት እነዚህ ናቸው::
የ100 ብር ቁጥሩ 20 ሲሆን ከካርዱ በተጨማሪ #Tapswap, #Hamster እና #yescoin Tap የሚያደርግ ከሆነ በፌስቡክ አስተውውቅለታለሁ::

የ50 ካርድ አሸናፊ ቁጥር መጨረሻው 22 ነው:: ለሁለቱም በቴሌግራም አካውንታቸው አሁን ይላክላችኋል:: ካርዶቹን እንደሞሉ Comment መስጫው ላይ አጋራችኋለሁ😍👋🙏

የመጨረሻዎቹን የካርዱ ሁለት ቁጥሮች ፃፉ። ከሁለት ቁጥሮች ውጭ መፃፍ ከውድድር ውጭ ያደርጋል።

ቀድሞ የመቶ ብር ካርዱን ያሸነፈ አስተዋውቅለታለሁ::

የ50 ብር ያሸነፈ ካርዱን ብቻ ያሸንፋል::
👍18