#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
( ክፍል 2)
ብዙዎች #Errors እንደሚያጋጥማችሁ ገልጻችኋል፤ ትክክል ነው። ይሄ ችግር የሚመጣው ሁለት እና ከሁለት በላይ አካውንት ከአንድ ዋሌት ጋር ሲገናኝ እንደሆነ #አድሚኖቹ ገልጸዋል።
ስለዚህ ለመፍትሄው:-
1👌 ስልካችሁን #restart አድርጉት
2👌 የስልካችሁ #Search ማድረጊያ ላይ Notcoin የሰበሰባችሁበትን የቴሌግራም App ጻፉ:: ሲመጣ ትንሽ ጫን አድርጋችሁ ያዙት:: ከሚመጡት አማራጮች #App_info የሚለው ላይ #Click አድርጉ:: ከሚከፍትላችሁ ገጽ ላይ #Storage በማስከተል ከታች Clear cache Click አድርጉት:: (ሌላ ነገር ላይ Click እንዳታደርጉ በከፍተኛ ጥንቃቄ ይሁን)
ተጨማሪ መግለጫ ከላይ የተያያዙትን ScreenShots ተመልከቱ🙌
🙏ይቀጥላል 👌

👍26
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
በመቀጠል #TonKeeper ማገናኘት የምትፈልጉት Wallet ላይ አድርጉት (Wallet 1 ወይም 2 ወይም 3 . . . ):: ከዛም ወደ ቴሌግራም ተመልሳችሁ #Notcoin የሰበሰባችሁበትን #Bot ክፈቱ::
ከዋሌት ጋር ካልተያያዘ #Connect እንድታደርጉ ይጠይቃችኋል:: አካውንቱ ከዋሌት ጋር ተያይዞ ከሆነና Tonkeeper ላይ በመረጣችሁት አዲስ ዋሌት መቀየር ከፈለጋችሁ ግን በቦቱ የሚታየው #የWallet አድራሻ ላይ #Click አድርጉ::
በማስከተል Connect different wallet የሚለውን Click በማድረግ ከሚመጡት የዋሌት አማራጮች #Tonkeeperን በመምረጥ ሂደቱን ጨርሱ:: (ተጨማሪ ከላይ የተያያዘውን #ScreenShots ተመልከቱ)
#ምርቃት
👌 #Staked ያደረጋችሁ ተጨማሪ መረጃ እስኪሰጥ እዛው ይቆይላችሁ❤
#Stake ያላደረጋችሁ እስከ #June 16 ድረስ ወደዋሌት ካልወሰዳችሁት ይቃጠልባቸዋል (በጣም ተጠንቀቁ)
👌 #Notcoiናችሁን ወደ #Tonspace የወሰዳችሁ እዛው ቢቆላችሁም ችግር የለውም። ነገር ግን መውሰድ ከፈለጋችሁ የሚያስፈልግሁ መሰረታዊ እውቀት ነው።
መጀመሪያ የምትልኩበት Wallet (አድራሻ) ውስጥ ገብታችሁ #receive የሚለውን Button click ማድረግ የምትቀበሉትን Coin (Ton/not) መምረጥ - next ማለት - የሚመጣውን አድራሻ Copy አድርጎ መውሰድ
በመቀጠል Notcoiናችሁን ወደአለበት #Tonspace ተመልሳችሁ send ማለት - ብዛቱን መጻፍ (maximum ማለት ትችላላችሁ) - ሂደቱን ማስቀጠልና መጨረስ
👌 በደንብ ያልገባችሁ youtube ላይ ሄዳችሁ በርካታ #የVideo ትምህርቶችን ማግኘት ትችላላችሁ)
❤ ተያያዥ ጥያቄዎች ካሏችሁ Comments ላይ ጻፉት - ጠቅለል አድርጌ ለመመለስ እሞክራለሁ::
(የመጨረሻ ክፍል)

🔥13👍7❤3😁1
የዚህ ቻናል ማህበረሰብ ተሳትፎ በእጅጉ የሚደነቅና የሚበረታታ ነው:: በእጭር ጊዜ ውስጥ ከ4K በላይ ከመድረሱም በላይ እርስ በእርስ ለመማማርና ለመተጋገዝ የሚታየው ተነሳሽነት የሚደነቅ ነው:: በዚህ ከቀጠልን እጅግ ግዙፍ የክሪፕቶና የዲጂታል ፋይናንስ ማህበረሰብ እንደምንፈጥር አልጠራጠርም::
ስለሆነም በቀጣይ ተገቢ መረጃዎችን እያዘጋጀሁ ማጋራት ግዴታዬ ሆኖ በምችለው አቅም ማበረታታት እንዳለብኝም ይሰማኛል:: ከዚህ አንጻር በቀጣይ በጣም አስደሳችና አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጃለሁ:: ለጊዜው እንደመነሻ የሚሆን ደግሞ ልክ 3:00 ላይ እዚሁ እንገናኝ❤❤❤

👍60🥰13🔥3😁1
ሽልማት
ከላይ ያሉት 3 ባለመቶ ብር ካርዶች አንድ አንድ ቁጥር ጎድሎባቸዋል:: የጎደለውን ቁጥር በመሙላት እድለኛ የሆናችሁ ስልካችሁ ላይ ሙሉት:: የተሳካላችሁ ኮሜንት መስጫው ላይ አሳውቁን🙏❤
መልካም እድል👌

😁25👍15❤4
#Hamster_Kombat አስደናቂ ክብረወሰኖች መሰባበሩን ቀጥሏል::
❤ 150 ሚሊዮን የዓለም ህዝብ #Tap እያደረገ ነው (ሁለት ወራት ሳይሞላው)
❤ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ22.7 ሚሊዮን በላይ የዓለም ህዝብ የYoutube Channelን Subscriber አድርጓል
❤ የቴሌግራም ቻናሉን ከ36 ሚሊየን በላይ የዓለም ህዝብ #Join አድርጎ ይከታተላል
እሺ እብዱ ከ150 ሚሊዮን በላይ የዓለም ህዝብ ነው ወይስ የሚሳለቁብን❓
መልሱን ለ . . .
ይልቅስ ከምንም ትንሽ ይሻላልና ተኝታችሁ የምትገላበጡ አሁንኑ ጀምሩ 👇👇
https://t.me/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId5881095412

👍25❤8
በተደጋጋሚ እንደገለጽኩት በComment መስጫው ላይ #ከBlum ውጭ ምንም ዓይነት link ማስቀመጥ አይቻልም። ምክንያቱም link ሲነካ ያልተፈለገ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል።
በተለይም #በClicking Bot ሽፋን የሚጋሩት Bots የአጭበርባሪዎች የመሆን እድልም አላቸው። ሁሉም ገንዘብ ሊሆን ይችላል በሚል ያልተጨበጠ ተስፋ Copy እያደረጉ ኮሜንት መስጫው ላይ ማጋራት ያልምንም ተጨማሪ ማስጠንቀቂያ #Block ያስከትላል። ፌስቡክ ላይ እየመጡ ምንም ሳላደርግ ጅኒ ጃንካ ማለት ተቀባይነት የለውም።
በተረፈ የምታውቁትን ጥያቄ በመመለስ አዎንታዊ አስተዋጽኦ የምታደርጉትን አመሱግናለሁ። በቀጣይ የተለየ ማበረታቻ የማደርግበት እድሎችን አመቻቻለሁ። ☺😍

👍43😁6👎2
#Blum የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ብዙ ማሳያዎች አሉ:: የሚሰጡት #Coin አነስተኛ መሆኑ አንዱ ነው:: ከ10 በላይ ጓደኛም አይፈቅዱም::
መግባት የሚቻለው ደግሞ 10 ጓደኛ ባልሞላላቸው link ነው:: 10 ከሞላለት Email ይጠይቃችሁና Waiting list ላይ ያስቀምጣችኋል:: ስለዚህ
ስለሆነም #Blum ያልጀመራችሁ ትንሽም ቢሆን ለመሰብሰብ ሞክሩ:: ኮሜንት ላይ ካሉት የማህበረሰባችን links በአንዱ ጀምሩ:: Email ከጠየቃችሁ link መቀየር ይኖርባቸዋል:: መልካም እድል🙏

❤36👍13🙏2🕊1
Hell . . . ማህበረሰብ
#Stake ያልተደረገ Notcoin ወደዋሌት የሚወሰድበት የመጨረሻ ቀን ዛሬ ነው። Stake ያልተደረገ #Not @Notcoin_Bot ላይ ያስቀመጣችሁ ካላችሁ አሁንኑ ወደዋሌት ውሰዱ። #ትኩረት❗

👍11
የሞባይል ካርድ ሽልማት
የሞባይል ቁጥር ሲጋራ ለማግኘት ደጋግሞ መሞከር ያስፈልጋል። ደጋግሞ መሞከር ደግሞ የስልክ አገልግሎትን እስከማቋረጥ ሊጠይቅ ይችላል።
ስለዚህ በቀጣይ ለማህበረሰቡ የተሻሉ ሽልማቶች እስኪዘጋጁና የተሻሉ የመፍትሄ አማራጮ እስኪመጡ ድረስ ጊዜዊ መፍትሄ አዘጋጅቻለሁ።
በዚህም መስረት Comment መስጫው ላይ ሦስት ጊዜ ሦስት አሃዞችን ጻፉ። ከአሃዞቹ አንዱ ካዘጋጀሁት የሞባይል ካርድ የመጨረሻ ቁጥሮች ጋር ከተመሳሰለ አሸናፊ ይሆናል።
ለምሳሌ :- 538, 856 , 329 (ሌላ ምንም ተጨማሪ ነገር አያስፈልግም።)
✳ ከሦስት በላይ መጻፍ ከውድድር ያስወጣል
✳ ሁለት ሰው ተመሳሳይ ቁጥሮችን ከጻፉ መጀመሪያ የጻፈው አሸናፊ ይሆናል።
✳ የተዘጋጁት ቁጥሮች 2 ሲሆኑ የ100 እና የ200 ብር ናቸው። አንድ ሰው የሁለቱንም የመጨረሻ 3 ቁጥሮች ቀድሞ ካወቀ ሁለቱንም ይወስዳል።
✳ 12 ሰዓት የውድድሩ ማብቂያ ነው።
✳ እስከ 12:15 አሸናፊዎች ይገለጹ ቁጥሩ በውስጥ ይላክላችኋል።
✳ አሸናፊዎች ከሌሉ የካርዱ መጨረሻ ቁጥሮች አሃዝ ወደ #ሁለት ዝቅ ይልና ውድድሩ እስከ ምሽቱ 1:30 ይቀጥላል።
✳ አሸናፊው ቁጥሩ በውስጥ ከተላከለት ጊዜ ጀምሮ ባለው 1:30 ጊዜ ውስጥ ካልሞላ የካርዱ ሙሉ ቁጥር በግልጽ በዚህ ቻናል ይለጠፍና የቀደመ እድለኛ ይሞላል።
🙌
በተለያየ ቦታ ሁለት ወይም ከዛ በላይ ግምት ማስቀመጥ ከውድድር ውጭ ያደርጋል
ግምት ማስቀመጥ ተጀምሯል። መልካም እድል🙌🙏
#Update
ከዚህ ውጭ በሌሎች ልጥፎች የሚሰጡ የካርድ ቁጥር ግምቶች ከውድድር ውጭ ናቸው
👍26🥰4
AlltechUp.com
የሞባይል ካርድ ሽልማት ~ የሞባይል ቁጥር ሲጋራ ለማግኘት ደጋግሞ መሞከር ያስፈልጋል። ደጋግሞ መሞከር ደግሞ የስልክ አገልግሎትን እስከማቋረጥ ሊጠይቅ ይችላል። ስለዚህ በቀጣይ ለማህበረሰቡ የተሻሉ ሽልማቶች እስኪዘጋጁና የተሻሉ የመፍትሄ አማራጮ እስኪመጡ ድረስ ጊዜዊ መፍትሄ አዘጋጅቻለሁ። በዚህም መስረት Comment መስጫው ላይ ሦስት ጊዜ ሦስት አሃዞችን ጻፉ። ከአሃዞቹ አንዱ ካዘጋጀሁት…
ውድድሩ አልቋል። ሁላችሁም እኩል የማሸነፍ እድል አላችሁ:: ቀሪው የእኔ ስራ ካርድ መግዛት እና ከሰጣችሁት ግምት (ቁጥር) ጋር እያስተያየሁኝ አሸናፊዎቹን መምረጥ ነው።
የ100 ብር ካርድ አሸናፊ የሚሆነው ከካርዱ ባሻገር #የTapswap, #የHamster እና #የyescoin links በፌስቡክ አካውንቴ አጋራለታለሁ/አጋራላታለሁ። 🙏👋

👍27❤1