AlltechUp.com
3.4K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
የዛሬ እለታዊ 5,000,000 Combo ሽልማት 🙌🙏
👍26
#Notcoinን ከBot ወይም ከTon Space ወደ ዋሌት በተለይም ወደ Tonkeeper ለመውሰድ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎችና ተግባራት በተመለከተ #በScreenshots የተደገፈ መግለጫ (ማብራረሪያ) በአንድ ሰዓት ውስጥ አጋራለሁ::: እንጠባበቅ🙌😃
👍463🙏2
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
(ክፍል 1)

መጀመሪያ ከአንድ በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት በላይ ማገናኘት ስለማይቻል በአንድ #የTonkeeper ዋሌት ውስጥ #Notcoin የሰበሰባችሁበት የቴሌግራም አካውንት ያህል ዋሌት ክፈቱ።

በዚህም መሰረት:-

1👌 Tonkeeper ዋሌታችሁን ክፈቱት። ከላይ #wallet የምትለው ላይ Click አድርጉ። በመቀጠል #Add_wallet የሚለውን #ተጫኑ/Click አድርጉ። ሂደቱን ከላይ #በScreenshot በተመለከተው መሰረት ጨርሱ።
በዚህ መንገድ የምትፈልጉትን ያህል Wallet ክፈቱ።

2👌 (ይህን Step የምታከናውኑት ሁለት ወይም በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት ጋር ያገናኛችሁ ብቻ ናችሁ:: የሰበሰባችሁት በአንድ ዋሌት ከሆነ ወይም ከተለያዩ ዋሌቶች ጋር ያገናኛችሁ ካላችሁ እለፉት)

ክፍል - 2 ይቀጥላል
👍263👎1
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
( ክፍል 2)

ብዙዎች #Errors እንደሚያጋጥማችሁ ገልጻችኋል፤ ትክክል ነው። ይሄ ችግር የሚመጣው ሁለት እና ከሁለት በላይ አካውንት ከአንድ ዋሌት ጋር ሲገናኝ እንደሆነ #አድሚኖቹ ገልጸዋል።

ስለዚህ ለመፍትሄው:-
1👌 ስልካችሁን #restart አድርጉት
2👌 የስልካችሁ #Search ማድረጊያ ላይ Notcoin የሰበሰባችሁበትን የቴሌግራም App ጻፉ:: ሲመጣ ትንሽ ጫን አድርጋችሁ ያዙት:: ከሚመጡት አማራጮች #App_info የሚለው ላይ #Click አድርጉ:: ከሚከፍትላችሁ ገጽ ላይ #Storage በማስከተል ከታች Clear cache Click አድርጉት:: (ሌላ ነገር ላይ Click እንዳታደርጉ በከፍተኛ ጥንቃቄ ይሁን)

ተጨማሪ መግለጫ ከላይ የተያያዙትን ScreenShots ተመልከቱ🙌

🙏ይቀጥላል 👌
👍26
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)


(የመጨረሻ ክፍል)


በመቀጠል #TonKeeper ማገናኘት የምትፈልጉት Wallet ላይ አድርጉት (Wallet 1 ወይም 2 ወይም 3 . . . ):: ከዛም ወደ ቴሌግራም ተመልሳችሁ #Notcoin የሰበሰባችሁበትን #Bot ክፈቱ::

ከዋሌት ጋር ካልተያያዘ #Connect እንድታደርጉ ይጠይቃችኋል:: አካውንቱ ከዋሌት ጋር ተያይዞ ከሆነና Tonkeeper ላይ በመረጣችሁት አዲስ ዋሌት መቀየር ከፈለጋችሁ ግን በቦቱ የሚታየው #የWallet አድራሻ ላይ #Click አድርጉ::

በማስከተል Connect different wallet የሚለውን Click በማድረግ ከሚመጡት የዋሌት አማራጮች #Tonkeeperን በመምረጥ ሂደቱን ጨርሱ:: (ተጨማሪ ከላይ የተያያዘውን #ScreenShots ተመልከቱ)

#ምርቃት
👌 #Staked ያደረጋችሁ ተጨማሪ መረጃ እስኪሰጥ እዛው ይቆይላችሁ

#Stake ያላደረጋችሁ እስከ #June 16 ድረስ ወደዋሌት ካልወሰዳችሁት ይቃጠልባቸዋል (በጣም ተጠንቀቁ)

👌 #Notcoiናችሁን ወደ #Tonspace የወሰዳችሁ እዛው ቢቆላችሁም ችግር የለውም። ነገር ግን መውሰድ ከፈለጋችሁ የሚያስፈልግሁ መሰረታዊ እውቀት ነው።
መጀመሪያ የምትልኩበት Wallet (አድራሻ) ውስጥ ገብታችሁ #receive የሚለውን Button click ማድረግ የምትቀበሉትን Coin (Ton/not) መምረጥ - next ማለት - የሚመጣውን አድራሻ Copy አድርጎ መውሰድ

በመቀጠል Notcoiናችሁን ወደአለበት #Tonspace ተመልሳችሁ send ማለት - ብዛቱን መጻፍ (maximum ማለት ትችላላችሁ) - ሂደቱን ማስቀጠልና መጨረስ

👌 በደንብ ያልገባችሁ youtube ላይ ሄዳችሁ በርካታ #የVideo ትምህርቶችን ማግኘት ትችላላችሁ)

ተያያዥ ጥያቄዎች ካሏችሁ Comments ላይ ጻፉት - ጠቅለል አድርጌ ለመመለስ እሞክራለሁ::
🔥13👍73😁1
የዚህ ቻናል ማህበረሰብ ተሳትፎ በእጅጉ የሚደነቅና የሚበረታታ ነው:: በእጭር ጊዜ ውስጥ ከ4K በላይ ከመድረሱም በላይ እርስ በእርስ ለመማማርና ለመተጋገዝ የሚታየው ተነሳሽነት የሚደነቅ ነው:: በዚህ ከቀጠልን እጅግ ግዙፍ የክሪፕቶና የዲጂታል ፋይናንስ ማህበረሰብ እንደምንፈጥር አልጠራጠርም::

ስለሆነም በቀጣይ ተገቢ መረጃዎችን እያዘጋጀሁ ማጋራት ግዴታዬ ሆኖ በምችለው አቅም ማበረታታት እንዳለብኝም ይሰማኛል:: ከዚህ አንጻር በቀጣይ በጣም አስደሳችና አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጃለሁ:: ለጊዜው እንደመነሻ የሚሆን ደግሞ ልክ 3:00 ላይ እዚሁ እንገናኝ
👍60🥰13🔥3😁1
ሽልማት

ከላይ ያሉት 3 ባለመቶ ብር ካርዶች አንድ አንድ ቁጥር ጎድሎባቸዋል:: የጎደለውን ቁጥር በመሙላት እድለኛ የሆናችሁ ስልካችሁ ላይ ሙሉት:: የተሳካላችሁ ኮሜንት መስጫው ላይ አሳውቁን🙏

መልካም እድል👌
😁25👍154
ሦስቱም ተሞልቷል አትደጋግሙት
👍15