#yescoin Ton Blockchain ላይ ገብቷል። ቀደም ብላችሁ ለጀመራችሁ ትልቅ የምስራጅ ነው።
በቂ ጊዜ ያላችሁ ትንሽም ቢሆን ብትሰበስቡ መልካም ነው🙏🙌❤
የምትጀምሩበት #link👇👇
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l

Telegram
Yescoin
Join us in creating the world's preferred cryptocurrency! Uniting 100,000,000 people to experience joy, hope, and empowerment! Claim your first crypto wealth in the simplest way possible! Yes, it is!
👍21
#Notcoinን ከBot ወይም ከTon Space ወደ ዋሌት በተለይም ወደ Tonkeeper ለመውሰድ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎችና ተግባራት በተመለከተ #በScreenshots የተደገፈ መግለጫ (ማብራረሪያ) በአንድ ሰዓት ውስጥ አጋራለሁ::: እንጠባበቅ🙌😃
👍46❤3🙏2
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
(ክፍል 1)
መጀመሪያ ከአንድ በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት በላይ ማገናኘት ስለማይቻል በአንድ #የTonkeeper ዋሌት ውስጥ #Notcoin የሰበሰባችሁበት የቴሌግራም አካውንት ያህል ዋሌት ክፈቱ።
በዚህም መሰረት:-
1👌 Tonkeeper ዋሌታችሁን ክፈቱት። ከላይ #wallet የምትለው ላይ Click አድርጉ። በመቀጠል #Add_wallet የሚለውን #ተጫኑ/Click አድርጉ። ሂደቱን ከላይ #በScreenshot በተመለከተው መሰረት ጨርሱ።
በዚህ መንገድ የምትፈልጉትን ያህል Wallet ክፈቱ።
2👌 (ይህን Step የምታከናውኑት ሁለት ወይም በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት ጋር ያገናኛችሁ ብቻ ናችሁ:: የሰበሰባችሁት በአንድ ዋሌት ከሆነ ወይም ከተለያዩ ዋሌቶች ጋር ያገናኛችሁ ካላችሁ እለፉት)
ክፍል - 2 ይቀጥላል

👍26❤3👎1
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
( ክፍል 2)
ብዙዎች #Errors እንደሚያጋጥማችሁ ገልጻችኋል፤ ትክክል ነው። ይሄ ችግር የሚመጣው ሁለት እና ከሁለት በላይ አካውንት ከአንድ ዋሌት ጋር ሲገናኝ እንደሆነ #አድሚኖቹ ገልጸዋል።
ስለዚህ ለመፍትሄው:-
1👌 ስልካችሁን #restart አድርጉት
2👌 የስልካችሁ #Search ማድረጊያ ላይ Notcoin የሰበሰባችሁበትን የቴሌግራም App ጻፉ:: ሲመጣ ትንሽ ጫን አድርጋችሁ ያዙት:: ከሚመጡት አማራጮች #App_info የሚለው ላይ #Click አድርጉ:: ከሚከፍትላችሁ ገጽ ላይ #Storage በማስከተል ከታች Clear cache Click አድርጉት:: (ሌላ ነገር ላይ Click እንዳታደርጉ በከፍተኛ ጥንቃቄ ይሁን)
ተጨማሪ መግለጫ ከላይ የተያያዙትን ScreenShots ተመልከቱ🙌
🙏ይቀጥላል 👌

👍26
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
በመቀጠል #TonKeeper ማገናኘት የምትፈልጉት Wallet ላይ አድርጉት (Wallet 1 ወይም 2 ወይም 3 . . . ):: ከዛም ወደ ቴሌግራም ተመልሳችሁ #Notcoin የሰበሰባችሁበትን #Bot ክፈቱ::
ከዋሌት ጋር ካልተያያዘ #Connect እንድታደርጉ ይጠይቃችኋል:: አካውንቱ ከዋሌት ጋር ተያይዞ ከሆነና Tonkeeper ላይ በመረጣችሁት አዲስ ዋሌት መቀየር ከፈለጋችሁ ግን በቦቱ የሚታየው #የWallet አድራሻ ላይ #Click አድርጉ::
በማስከተል Connect different wallet የሚለውን Click በማድረግ ከሚመጡት የዋሌት አማራጮች #Tonkeeperን በመምረጥ ሂደቱን ጨርሱ:: (ተጨማሪ ከላይ የተያያዘውን #ScreenShots ተመልከቱ)
#ምርቃት
👌 #Staked ያደረጋችሁ ተጨማሪ መረጃ እስኪሰጥ እዛው ይቆይላችሁ❤
#Stake ያላደረጋችሁ እስከ #June 16 ድረስ ወደዋሌት ካልወሰዳችሁት ይቃጠልባቸዋል (በጣም ተጠንቀቁ)
👌 #Notcoiናችሁን ወደ #Tonspace የወሰዳችሁ እዛው ቢቆላችሁም ችግር የለውም። ነገር ግን መውሰድ ከፈለጋችሁ የሚያስፈልግሁ መሰረታዊ እውቀት ነው።
መጀመሪያ የምትልኩበት Wallet (አድራሻ) ውስጥ ገብታችሁ #receive የሚለውን Button click ማድረግ የምትቀበሉትን Coin (Ton/not) መምረጥ - next ማለት - የሚመጣውን አድራሻ Copy አድርጎ መውሰድ
በመቀጠል Notcoiናችሁን ወደአለበት #Tonspace ተመልሳችሁ send ማለት - ብዛቱን መጻፍ (maximum ማለት ትችላላችሁ) - ሂደቱን ማስቀጠልና መጨረስ
👌 በደንብ ያልገባችሁ youtube ላይ ሄዳችሁ በርካታ #የVideo ትምህርቶችን ማግኘት ትችላላችሁ)
❤ ተያያዥ ጥያቄዎች ካሏችሁ Comments ላይ ጻፉት - ጠቅለል አድርጌ ለመመለስ እሞክራለሁ::
(የመጨረሻ ክፍል)

🔥13👍7❤3😁1
የዚህ ቻናል ማህበረሰብ ተሳትፎ በእጅጉ የሚደነቅና የሚበረታታ ነው:: በእጭር ጊዜ ውስጥ ከ4K በላይ ከመድረሱም በላይ እርስ በእርስ ለመማማርና ለመተጋገዝ የሚታየው ተነሳሽነት የሚደነቅ ነው:: በዚህ ከቀጠልን እጅግ ግዙፍ የክሪፕቶና የዲጂታል ፋይናንስ ማህበረሰብ እንደምንፈጥር አልጠራጠርም::
ስለሆነም በቀጣይ ተገቢ መረጃዎችን እያዘጋጀሁ ማጋራት ግዴታዬ ሆኖ በምችለው አቅም ማበረታታት እንዳለብኝም ይሰማኛል:: ከዚህ አንጻር በቀጣይ በጣም አስደሳችና አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጃለሁ:: ለጊዜው እንደመነሻ የሚሆን ደግሞ ልክ 3:00 ላይ እዚሁ እንገናኝ❤❤❤

👍60🥰13🔥3😁1
ሽልማት
ከላይ ያሉት 3 ባለመቶ ብር ካርዶች አንድ አንድ ቁጥር ጎድሎባቸዋል:: የጎደለውን ቁጥር በመሙላት እድለኛ የሆናችሁ ስልካችሁ ላይ ሙሉት:: የተሳካላችሁ ኮሜንት መስጫው ላይ አሳውቁን🙏❤
መልካም እድል👌

😁25👍15❤4