AlltechUp.com
3.4K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
Today's cipher:

S . . . (Dot, Dot,Dot)
A . _ (Dot, Dash)
T _ (Dash)
O _ _ _ (Dash, Dash, Dash)
S . . . (Dot, Dot,Dot)
H . . . . (Dot, Dot,Dot, Dot)
I . . (Dot, Dot)
👍3423👏1🌭1
Binance አካውንት መክፈት የምትፈልጉ ከታች ባለው #Varified የሆነ #link ግቡ: እስከ 0.018 BTC የሚደርስ ሽልማት ከBinance ልታገኙ ትችላላችሁ::👇👇
https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS
👍16😁8💩2
👆👆 የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት ነው፤ ውሰዱ 😊

ቀድሞ የላከልን @abuki1golden ምስጋና🙏👌
👍26👏6🍌3
የዓመቱ ምርጥ ዜና ⚡️⚡️አስደሳች ዜና
.
.
.
ሲጠበቅ የነበረው #የTapSwap የምስራች አሁን ተጋርቷል። በዚህም መሰረት #የTapSwap የTON blockchain መቀላቀሉን በማብሰር ወደገንዘብ እንደሚቀየር/ወደግብይት እንደሚገባ እርግጥ ሆኗል።

"ይህ በሚገባ የታሰበበት ውሳኔ ሁልጊዜ እያደገ ለመጣው ማህበረሰባችን የመጨረሻውን ምርጡ አማራጭ ነው" ብሏል ድርጅቱ።

ለዝርዝር መረጃውና ሌሎች አዳዲስ የምስራቾች አይናችሁን አትንቀሉ ተብላችኋል። በእውነቱ ይህ የምስራች #Tap ያደረግነውን ብቻ ሳይሆን ተቺዎቻችንንም ጭምር እንደሚያስደስት እንገምታለን።

#Tap ማድረጉ ሊቆም 17 ቀናት ብቻ ይቀራሉ። የጀመራችሁ የተሻለ በመሰብሰብ የተሻለ ለማግኘት ትጉ።

ያልጀመራችሁ በቀሩት ቀናት ተጠቀሙ።
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1993535066 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

#Hamster_Kombatም አስቀድሞ Ton #Blockchainንን መቀላቀሉ ይፋ ያደረገ ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንት የቅድመ ግብይት (Premarket) ግብይት እንደሚጀምር ይፋ አድርጓል። የምትሰበስቡትን #በVoucher መሸጥ ትጀምራላችሁ ማለት ነው።
ላልጀመራችሁ 👇👇

https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1462220394

💸 +2k Coins as a first-time gift
🔥 +25k Coins if you have Telegram Premium

#Yescoin ሌላው Ton blockchain ውስጥ የገባ ነው። አስቀድማችሁ የጀመራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። ጊዜ ያላችሁ ያላችሁ በ👇👇ተቀላቀሉ

https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l
🎁 +100k Yescoins as a first-time gift
🎁 🎁 🎁 +500k Yescoins if you have Telegram Premium

#Blum #ከjune 22 በኋላ መሰብሰቡ ቆሞ ወደ #Binance የመግባት ሂደት እንደሚጀምር መረጃዎች ተጋርተዋል። የጀመራችሁ ብቻ ላፍ ላፍ አድርጉ👌🙏
👍369🔥3😁3👎1
#X2 ን በተመለከተ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እያቀረባችሁ ነው:: የሰበሰባችሁትን Double ለማድረግ 1 Ton የሚከፈልበት ነው::

እንደእኔ #Double ማድረግ ጥሩ ቢሆንም በቅድሚያ ሂሳብ መስራት ግን በጣም አስፈላጊ ነው:: ለምሳሌ አሁን ባለው ዋጋ 1 Ton ወደ $7.5 USD አካባቢ ነው:: ገንዘቡን ለሰበሰባችሁት ስታካፍሉት የአንዱን ዋጋ ታገኛላችሁ::

Tapswap እስከ አሁን ባለው (የተሰበሰበው) ወደ 185 T አካባቢ ነው:: ይህም ዋጋውን ዝቅተኛ ሊያደርገው እንደሚችል ግልጽ ነው:: ምናልባትም ከአምስት ወይም ስድስት ዜሮዎች በኋላ ሊሆን ይችላል - ዋጋ:: ስለዚህ ከላይ አካፍለን ያገኘነውን ዋጋ ከብዛቱ አንጻር ሊኖረው ከሚችለው ዝቅተኛ ዋግ ጋር ታሳቢ ማድረግ ይኖርብናል ማለት ነው::

ነገር ግን ከ25 ሚሊየን በላይ የሰበሰባችሁ እና Ton መግዛት (ማግኘት) የምትችሉ ካላችሁ ብታደርጉት ቢያንስ አያከስራችሁም ብዬ አስባለሁ::
👍461🔥1
#Blum Binance ላይ list እንደሚደረግ አሳውቋል:: ለዚህም #Blum በመሰብሰብ ላይ የምትገኙ አካውንት ከፍታችሁ በpassport ወይም በNational I'd Varify እንድታደርጉ ተጠይቃችኋል:: በተጨማሪም ለማበረታታት ሲባል #Blum ቦት ላይ Varified ስታደርጉ 300 Blum የምታገኙበት #Task ተካትቷል::

የባይናንስ አካውንት ለመክፈት የእኔን Varified የሆነ link https://www.binance.com/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS ስትጠቀሙ ከBinance እስከ 0.018 BTC ድረስ ሽልማት ልታገኙ ትችላላችሁ:: እድላችሁን ተጠቀሙበት🤗
👍15🤣5
#yescoin Ton Blockchain ላይ ገብቷል። ቀደም ብላችሁ ለጀመራችሁ ትልቅ የምስራጅ ነው።

በቂ ጊዜ ያላችሁ ትንሽም ቢሆን ብትሰበስቡ መልካም ነው🙏🙌

የምትጀምሩበት #link👇👇
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l
👍21
የዛሬ እለታዊ 5,000,000 Combo ሽልማት 🙌🙏
👍26
#Notcoinን ከBot ወይም ከTon Space ወደ ዋሌት በተለይም ወደ Tonkeeper ለመውሰድ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎችና ተግባራት በተመለከተ #በScreenshots የተደገፈ መግለጫ (ማብራረሪያ) በአንድ ሰዓት ውስጥ አጋራለሁ::: እንጠባበቅ🙌😃
👍463🙏2
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
(ክፍል 1)

መጀመሪያ ከአንድ በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት በላይ ማገናኘት ስለማይቻል በአንድ #የTonkeeper ዋሌት ውስጥ #Notcoin የሰበሰባችሁበት የቴሌግራም አካውንት ያህል ዋሌት ክፈቱ።

በዚህም መሰረት:-

1👌 Tonkeeper ዋሌታችሁን ክፈቱት። ከላይ #wallet የምትለው ላይ Click አድርጉ። በመቀጠል #Add_wallet የሚለውን #ተጫኑ/Click አድርጉ። ሂደቱን ከላይ #በScreenshot በተመለከተው መሰረት ጨርሱ።
በዚህ መንገድ የምትፈልጉትን ያህል Wallet ክፈቱ።

2👌 (ይህን Step የምታከናውኑት ሁለት ወይም በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት ጋር ያገናኛችሁ ብቻ ናችሁ:: የሰበሰባችሁት በአንድ ዋሌት ከሆነ ወይም ከተለያዩ ዋሌቶች ጋር ያገናኛችሁ ካላችሁ እለፉት)

ክፍል - 2 ይቀጥላል
👍263👎1
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
( ክፍል 2)

ብዙዎች #Errors እንደሚያጋጥማችሁ ገልጻችኋል፤ ትክክል ነው። ይሄ ችግር የሚመጣው ሁለት እና ከሁለት በላይ አካውንት ከአንድ ዋሌት ጋር ሲገናኝ እንደሆነ #አድሚኖቹ ገልጸዋል።

ስለዚህ ለመፍትሄው:-
1👌 ስልካችሁን #restart አድርጉት
2👌 የስልካችሁ #Search ማድረጊያ ላይ Notcoin የሰበሰባችሁበትን የቴሌግራም App ጻፉ:: ሲመጣ ትንሽ ጫን አድርጋችሁ ያዙት:: ከሚመጡት አማራጮች #App_info የሚለው ላይ #Click አድርጉ:: ከሚከፍትላችሁ ገጽ ላይ #Storage በማስከተል ከታች Clear cache Click አድርጉት:: (ሌላ ነገር ላይ Click እንዳታደርጉ በከፍተኛ ጥንቃቄ ይሁን)

ተጨማሪ መግለጫ ከላይ የተያያዙትን ScreenShots ተመልከቱ🙌

🙏ይቀጥላል 👌
👍26