AlltechUp.com
3.4K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
#ጣፋጭ_ዜናዎች

😌 #Notcoin ከትናንት ጀምሮ ባለቤትነቱ የህዝብ ሆኗል። #ኖትኮይ የህዝብ የሆነው ትናንት ዋና መስራቹ #ሳሻ የባለቤትነት መብቱን በይፋ ከሻረ በኋላ ነው። በዚህም መሰረት ፕሮጀክቱ ልክ #ቢትኮይን #ያልተማከለ የህዝብ ሀብት ሆኗል። ከአሁን በኋላ ተጨማሪ #Notcoins ማውጣት፣ #ኮዱን መቀየር ወይም ማንም የማንም #Notcoin መውሰድ አይችልም።

በመሆኑም የዘርፉ ባለሙያዎች #Notcoin በሂደት (በረጅም ጊዜ) ዋጋው በከፍተኛ ደረጃ እንደሚጨምር እየገለጹ ነው::

😄 #KuCoin የተባለው የክሪፕቶከረንሲ (ዲጂታል) መገበያያ ድረገፅ #Hamsterን #list ለማድረግ #Coming_soon የሚል ማስታወቂያ ለጥፉል::

😍 በባይናንስ #list ከሚደረጉት #የጌም_Tokens ዝርዝር ውስጥ የተካተተው #Blum በቴሌግራም በቀጥታ #Claim ማድረግ የሚያስችል #Button በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት እንደሚያካትት አስታውቋል። የጀመራችሁ በየእለቱ የሚሰጧችሁን #የCoin መሰብሰቢያ እድሎች በአግባቡ ተጠቀሙበት።

🙂 ከJuly 1 በኋላ Tap ማድረግ እንደሚያበቃ አስቀድሞ ያስታወቀው #Tapswap በይፋዊ የትዊተር ገጹ ባጋራው ጽሁፍ በቅርብ ቀን #የምስራች ጠብቁ ብሏል።

እስከ አሁንም በትዝብት የምትመለከቱ ካላችሁ ይብዛም ይነስም ገንዘብ እንደምታገኙ እርግጠኛ በመሆን አሁንም ብትጀምሩ መልካም ነው።
በስጦታ ጀምሩ 👇👇

📢 #Hamster_Kombat 👇
https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5881095412

📣#Tapswap 👇
https://t.me/tapswap_bot?start=r_1462220394
🎁 +2.5k gift
👍20👏4
#Binance ከፍተኛ ተቀባይነት እያገኙ ከመጡት ክሪፕቶከረንሲዎች አንዱ #Pepe የተባለው Meme coin ነው። አሁን ወደቴሌግራም መጥቶ ለወደፊቱ ገንዘብ ይሆናል ብሎ Tap ማድረግ ጊዜ አልፎበታል፤ ገንዘብ ሰብስቡና በፈለጋችሁት ጊዜ ወጪ አድርጉት እያላችሁ ነው:: pepe የሚፈልገው ማህበረሰቡን ማብዛት ስለሆነ ትኩረቱ Tap ሳይሆን ጓደኞች invite ማድረግ ነው::


ከታች ባለው #link ግቡና ያለቀለት ገንዘብ መሰብሰብ ጀምሩ:: Tap ማድረግ አይጠበቅባችሁም👌👌👇👇

https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=537114094
👍142
የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት ተቋደሱ😍
9👍4
ዋውውው . . . የሚያስብል ዜና 🙋🙆

(#Hamster_Kombat የማትሰበስቡ አታንብቡት - ያማችኋል) 😏😒
😳 PREMARKET IS COMING! 😳

😳 ቅድመ ዝግጅት እየመጣ ነው! 😳

#hamsterkombat በዲጂታል ገበያዎች #list ከመደረጉ በፊት ልክ እንደNotcoin የቅድመ ገበያ (በVoucher) ሽያጭ እንደሚጀምር አስታወቀ::

💥 "የሀምስተር ማህበረሰብ list እስኪደረግ ድረስ ሽያጭ/ንግድ ለመጀመር ጓጉተዋል" ያለው ድርጅቱ "በእርግጥም እስከዛው ዝም ብለው መቀመጥ አይችሉም!" ሲል ገልጿል::

🚀 ለዚህም ሲባል የቅድመ ገበያ በ1,000,000 Coin #profit_per_houraቹን በ7.5 K የሚያሳድግ ካርድ Special_Newcards ውስጥ ያካተተ ሲሆን ከአንድ ተጨማሪ አዲስ ጓደኛ ማስጀመር ቅድመ ሁኔታ ጋር የቀረበ ነው::

በመሆኑም እኔም 1,000,000 እንድወስድ ከታች ባሉት links አንድ አንድ ሰው ተቀላቀሉልኝ:: #Tap ባታደርጉም መቀላቀል ብቻ በቂ ነው::

https://t.me/hamster_kombaT_bot/start?startapp=kentId5095736057

https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId5614427854


https://t.me/hamstEr_kombat_bot/start?startapp=kentId5835552716

https://t.me/hamstEr_kombat_bot/start?startapp=kentId5620020073

#ያልጀመራችሁ ግን አሁንስ አታምኑም🤔
👍347😁2
የዛሬው የ5,000,000 Combo ሽልማት

https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId1993535066
👍12👎10👏2🤬1
#መልእክት


#Notcoin ወደዋሌት መውሰጃ 7 ቀናት ይቀረዋል:: እስከዛው ድረስ Stake የተደረገውም ይለቀቃል:: አሁን አታቋርጡት::

እንዴት ወደ Wallet እንደሚወሰድ በትክክል ግልጽ ያልሆነላችሁ አትውሰዱ:: ነገ በስክሪንሾት አስደግፌ #Step_by_Step አጋራችኋለሁ::

እስከዛው #Tapswap, #Hamster እና #Blum የጀመራችሁ ጊዜው ወደማለቂያው እየተቃረበ ስለሆነ አፍጥኑት::

በነገራችን ላይ #Blum #June 22 እንደሚያበቃ መረጃዎች እየወጡ ነው::

ያልጀመራችሁ ጀምሩ
#Hamster 👇👇
https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId1993535066

#Tapswap 👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5881095412 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍29🔥1🤮1
AlltechUp.com pinned «#መልእክት #Notcoin ወደዋሌት መውሰጃ 7 ቀናት ይቀረዋል:: እስከዛው ድረስ Stake የተደረገውም ይለቀቃል:: አሁን አታቋርጡት:: እንዴት ወደ Wallet እንደሚወሰድ በትክክል ግልጽ ያልሆነላችሁ አትውሰዱ:: ነገ በስክሪንሾት አስደግፌ #Step_by_Step አጋራችኋለሁ:: እስከዛው #Tapswap, #Hamster እና #Blum የጀመራችሁ ጊዜው ወደማለቂያው እየተቃረበ ስለሆነ አፍጥኑት:: በነገራችን…»
Today's cipher:

S . . . (Dot, Dot,Dot)
A . _ (Dot, Dash)
T _ (Dash)
O _ _ _ (Dash, Dash, Dash)
S . . . (Dot, Dot,Dot)
H . . . . (Dot, Dot,Dot, Dot)
I . . (Dot, Dot)
👍3423👏1🌭1
Binance አካውንት መክፈት የምትፈልጉ ከታች ባለው #Varified የሆነ #link ግቡ: እስከ 0.018 BTC የሚደርስ ሽልማት ከBinance ልታገኙ ትችላላችሁ::👇👇
https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS
👍16😁8💩2
👆👆 የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት ነው፤ ውሰዱ 😊

ቀድሞ የላከልን @abuki1golden ምስጋና🙏👌
👍26👏6🍌3
የዓመቱ ምርጥ ዜና ⚡️⚡️አስደሳች ዜና
.
.
.
ሲጠበቅ የነበረው #የTapSwap የምስራች አሁን ተጋርቷል። በዚህም መሰረት #የTapSwap የTON blockchain መቀላቀሉን በማብሰር ወደገንዘብ እንደሚቀየር/ወደግብይት እንደሚገባ እርግጥ ሆኗል።

"ይህ በሚገባ የታሰበበት ውሳኔ ሁልጊዜ እያደገ ለመጣው ማህበረሰባችን የመጨረሻውን ምርጡ አማራጭ ነው" ብሏል ድርጅቱ።

ለዝርዝር መረጃውና ሌሎች አዳዲስ የምስራቾች አይናችሁን አትንቀሉ ተብላችኋል። በእውነቱ ይህ የምስራች #Tap ያደረግነውን ብቻ ሳይሆን ተቺዎቻችንንም ጭምር እንደሚያስደስት እንገምታለን።

#Tap ማድረጉ ሊቆም 17 ቀናት ብቻ ይቀራሉ። የጀመራችሁ የተሻለ በመሰብሰብ የተሻለ ለማግኘት ትጉ።

ያልጀመራችሁ በቀሩት ቀናት ተጠቀሙ።
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1993535066 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

#Hamster_Kombatም አስቀድሞ Ton #Blockchainንን መቀላቀሉ ይፋ ያደረገ ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንት የቅድመ ግብይት (Premarket) ግብይት እንደሚጀምር ይፋ አድርጓል። የምትሰበስቡትን #በVoucher መሸጥ ትጀምራላችሁ ማለት ነው።
ላልጀመራችሁ 👇👇

https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1462220394

💸 +2k Coins as a first-time gift
🔥 +25k Coins if you have Telegram Premium

#Yescoin ሌላው Ton blockchain ውስጥ የገባ ነው። አስቀድማችሁ የጀመራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። ጊዜ ያላችሁ ያላችሁ በ👇👇ተቀላቀሉ

https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l
🎁 +100k Yescoins as a first-time gift
🎁 🎁 🎁 +500k Yescoins if you have Telegram Premium

#Blum #ከjune 22 በኋላ መሰብሰቡ ቆሞ ወደ #Binance የመግባት ሂደት እንደሚጀምር መረጃዎች ተጋርተዋል። የጀመራችሁ ብቻ ላፍ ላፍ አድርጉ👌🙏
👍369🔥3😁3👎1
#X2 ን በተመለከተ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እያቀረባችሁ ነው:: የሰበሰባችሁትን Double ለማድረግ 1 Ton የሚከፈልበት ነው::

እንደእኔ #Double ማድረግ ጥሩ ቢሆንም በቅድሚያ ሂሳብ መስራት ግን በጣም አስፈላጊ ነው:: ለምሳሌ አሁን ባለው ዋጋ 1 Ton ወደ $7.5 USD አካባቢ ነው:: ገንዘቡን ለሰበሰባችሁት ስታካፍሉት የአንዱን ዋጋ ታገኛላችሁ::

Tapswap እስከ አሁን ባለው (የተሰበሰበው) ወደ 185 T አካባቢ ነው:: ይህም ዋጋውን ዝቅተኛ ሊያደርገው እንደሚችል ግልጽ ነው:: ምናልባትም ከአምስት ወይም ስድስት ዜሮዎች በኋላ ሊሆን ይችላል - ዋጋ:: ስለዚህ ከላይ አካፍለን ያገኘነውን ዋጋ ከብዛቱ አንጻር ሊኖረው ከሚችለው ዝቅተኛ ዋግ ጋር ታሳቢ ማድረግ ይኖርብናል ማለት ነው::

ነገር ግን ከ25 ሚሊየን በላይ የሰበሰባችሁ እና Ton መግዛት (ማግኘት) የምትችሉ ካላችሁ ብታደርጉት ቢያንስ አያከስራችሁም ብዬ አስባለሁ::
👍461🔥1
#Blum Binance ላይ list እንደሚደረግ አሳውቋል:: ለዚህም #Blum በመሰብሰብ ላይ የምትገኙ አካውንት ከፍታችሁ በpassport ወይም በNational I'd Varify እንድታደርጉ ተጠይቃችኋል:: በተጨማሪም ለማበረታታት ሲባል #Blum ቦት ላይ Varified ስታደርጉ 300 Blum የምታገኙበት #Task ተካትቷል::

የባይናንስ አካውንት ለመክፈት የእኔን Varified የሆነ link https://www.binance.com/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS ስትጠቀሙ ከBinance እስከ 0.018 BTC ድረስ ሽልማት ልታገኙ ትችላላችሁ:: እድላችሁን ተጠቀሙበት🤗
👍15🤣5
#yescoin Ton Blockchain ላይ ገብቷል። ቀደም ብላችሁ ለጀመራችሁ ትልቅ የምስራጅ ነው።

በቂ ጊዜ ያላችሁ ትንሽም ቢሆን ብትሰበስቡ መልካም ነው🙏🙌

የምትጀምሩበት #link👇👇
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l
👍21
የዛሬ እለታዊ 5,000,000 Combo ሽልማት 🙌🙏
👍26
#Notcoinን ከBot ወይም ከTon Space ወደ ዋሌት በተለይም ወደ Tonkeeper ለመውሰድ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎችና ተግባራት በተመለከተ #በScreenshots የተደገፈ መግለጫ (ማብራረሪያ) በአንድ ሰዓት ውስጥ አጋራለሁ::: እንጠባበቅ🙌😃
👍463🙏2
#Notcoin ከTelegram bot ወደ Tonkeeper መውሰድ (Step by Step)
(ክፍል 1)

መጀመሪያ ከአንድ በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት በላይ ማገናኘት ስለማይቻል በአንድ #የTonkeeper ዋሌት ውስጥ #Notcoin የሰበሰባችሁበት የቴሌግራም አካውንት ያህል ዋሌት ክፈቱ።

በዚህም መሰረት:-

1👌 Tonkeeper ዋሌታችሁን ክፈቱት። ከላይ #wallet የምትለው ላይ Click አድርጉ። በመቀጠል #Add_wallet የሚለውን #ተጫኑ/Click አድርጉ። ሂደቱን ከላይ #በScreenshot በተመለከተው መሰረት ጨርሱ።
በዚህ መንገድ የምትፈልጉትን ያህል Wallet ክፈቱ።

2👌 (ይህን Step የምታከናውኑት ሁለት ወይም በላይ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ዋሌት ጋር ያገናኛችሁ ብቻ ናችሁ:: የሰበሰባችሁት በአንድ ዋሌት ከሆነ ወይም ከተለያዩ ዋሌቶች ጋር ያገናኛችሁ ካላችሁ እለፉት)

ክፍል - 2 ይቀጥላል
👍263👎1