በርካቶች USD ያለባቸውን ዋሌቶች በማያያዝ፣ የBot እና የድረገጾች ማስፈንጠሪያ (link) በማያያዝ የተለያዩ ጥያቄዎችን ታቀርባላችሁ።
ነገር ግን እነዚህ አያይዛችሁ የምትልኳቸው ወይም Comment መስጫው ላይ የምታስቀምጧቸው አጭበርባሪዎች (Scammers) የመሆን እድላቸው ከፍተኛ ነው። አንድ ጊዜ #Click ማድረግ ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላል።
በተለይም በአሁኑ ጊዜ አጭበርባሪዎች (Scammers) በዋሌታችሁ #link መላክን ጨምሮ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም #Notcoin በመዝረፍ ላይ ይገኛሉ።
ስለሆነም የማታውቁትን መልእክት፣ Bot, Link, Attachment ከመንካት፣ ለእኔ ከመላክና Comment ላይ ከማስቀመጥ እንድትቆጠቡ አደራ እላለሁ። የሚልክ ካለ ወዲያውኑ ለመቦለክ እገደዳለሁ።

👍36🙏5
#Alert_ተጠንቀቁ
የእኛ አገር ሌቦችና አጭበርባሪዎች ደግሞ ፈጽሞ ሀዘኔታና ርህራሄ የላቸውም:: ተጠንቀቁ:: አሁን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው ስፖንሰር የተደረገ ማስታወቂያ "#notcoin መሸጥ ለምትፈልጉ 1coin በ 1 ብር ዋጋ እንገዛለንእንገዛለን፤ 08071 ይደውሉልን" ይላል። አጭበርባሪው ሰው ደውዬለት ያለምንም ስጋት "ዮናስ" እንደሚባል ነግሮኛል። አይን አውጣ ሌባ ነው። የሰዎችን ግንዛቤ ማነስና መቸገር ተጠቅሞ በአቋራጭ ለሚክበር የሚደረግ ግልጽ ማጭበርበር ነው።
አስቡ እስቲ . . .
ትናንት የሁሉም ክሪፕቶከረንሲዎች ዋጋ ድንገት በመውረዱ #Notcoinም ዛሬ ወደ $0.018 USD አካባቢ ደርሷል::
2,000 Notcoin ቢኖራችሁ አሁን ባለው ዋጋ ሲሰላ $36 USD (2,000×0.018= $36) ይኖራችኋል::
ይህ ገንዘብ በP2P ባለው ዝቅተኛ ዋጋ 115 ብትሸጡት 4,140 ብር ይሆናል::
ይህ ሰው የሚገዛው ግን 2000 ብር ወይም ከግማሽ በታች በሆነ ዋጋ ነው:: ከእንዲህ አይነት አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ::
በተለይም የእኔ #followers በሚቀጥሉት 6 ቀናት #ከStake ስታወጡት በቀጥታ ወደዋሌታችሁ ውሰዱት:: #Tonspace ላይ ያስቀመጣችሁ ምንም ስጋት የለባችሁም እዛው ይቀመጥላችሁ:: ዋጋ እስኪጨምር ማስቀመጥ ካልፈለጋችሁ በውስጥ እየተነጋገርን የተሻለ ዋጋ የምታገኙበትን ድጋፍ አደርግላችኋለሁ::

👍48❤13
"Telegram Stars" የተባለ አዲስ መተግበሪያ ይፋ ተደርጓል:: ቴሌግራም ይፋ ያደረገው ይህ መተግበሪያ የበፍካታ አገራት ገንዘቦችና አያሌ ክሪፕቶከረንሲዎችን ወደ #Ton በመቀየር የተለያዩ ዲጂታል እቃዎች እና አገልግሎቶች ለመግዛት የሚያገለግል እንደሆነ ተገልጿል::
መተግበሪያ የሚፈለገውን የገንዘብ መጠን በፓኬጅ ከተሞላ በኋላ እስኪያልቅ ድረስ ለግዢ ብቻ ሳይሆን ለስጦታም እንደሚያገለግል የተገለጸ ሲሆን ከቴሌግራም ታላላቅ የእመርታ ምእራፎች አንዱ ተደርጎ እንደሚወሰድ የዘርፉ ተንታኞች እየገለፁ ነው::

👍51❤4
"የቴሌግራም ባለቤት ሳምሰንግ ስልክ ለሙቀት ተበገረ"
~~~~~~
በዓለም ላይ በቴክኖሎጂው ዘርፍ እውቅና፣ ዝና ሀብት ካጋበሱት ታላላቅ ሰዎች አንዱ የሆነው የቴሌግራም ባለቤት #ፓቬል_ዱሮቭ ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረው ሳምሰንግ ስልኩ በዱባይ ሙቀት ምክንያት ሁለት ቦታ እንደተከፈለበት አስታወቀ።
#ዱሮቭ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በይፋዊ የቴሌግራም ገጹ እንዳጋራው አብዛኞቹ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች በቴሌግራም ተጠቃሚዎች በብዛት ጥቅም ላይ ከዋሉት ስልኮች አንዱ በመሆኑ ምርጫው አድርጎት ቆይቷል።
👴ይህንን ሳምሰንግ $180 ዶላር ገጽቶ ላለፉት ሁለት አመታት ሲጠቀምበት እንደቆየ ጠቅሶ አሁን ግን ስልኩ መቀየር ሊኖርበት እንደሚችል ጠቁሟል። 😂

😁21👍13❤8
AlltechUp.com
Photo
#ያስፈልጋችኋል👇👇👇👇
.
.
.
https://t.me/trendingapps የቴሌግራም #Varified_Channel ነው (Join አድርጉት):: ይሄ ቻነል ቴሌግራም የከፈተው የGoogle Play እና Appstore ዓይነት #የTelegram_App_Center የሚያስተዋውቅበት ነው:: በዚሁ Channel #pin የተደረገውን የTelegram_App_Center link በመንካት በርካታ #Wep_Apps (ሳይጫኑ #በBrowser የሚሰሩ #mini_Apps ታገኛላችሁ:: #Tap_Tap የምናደርጋቸው #Bots በMini_App የሚገኙት በዚሁ #App_center ነው::
#Pepe ጽፈን search ስናደርግ ባይናንስ ላይ የሚገበያየው #ክሪፕቶከረንሲ አዲስ #Mini_App_bot ይገናል::
ይህ #Bot በቀጥታ #ከBinance Blockchain ጋር የሚያያዝ ሲሆን በቦቱ ለሚካሄዱ የሎተሪ ጨዋታዎች ትኬት መግዣ #Pepe ክሪፕቶመግዛት ይቻላል::
#pepe meme coin ሲሆን ዋጋቸው ዝቅተኛ ከሚባሉት ነው:: ዝቅተኛ ያደረገውም ብዛቱ ነው::
#Binance ያሉት መረጃዎች እንደሚያሳዩት ገበያ ላይ ያለው የPepe ብዛት 420.69 Trillion ነው:: #የpepe_Mini_App_Bot ወደ ቴሌግራም የገባውም የተወሰነውን #pepe በነጻ በማደል በግብይቱ የሚሳተፈውን ማህበረሰብ ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ ነው:: በዚህ ምክንያት የተሻለ Coin መሰብሰብ የሚቻለው #ከTap_Tap ይልቅ #Friend በማብዛት ቢሆንም በየእለቱ ወደWallet Withdrew ማድረግ የሚቻል pepe መሰብሰብም ይቻላል:: ይህ Bot አዲስ እንደመሆኑ መጠን ሁላችንም እየተረዳዳን የበለጠ እየተረዳዳንና እያወቅነው ስንሄድ Tap ማድረግ ሳይጠበቅብን #የpepe Memecoins ልሰበስብ እንችላለን::
በነገራችን ላይ . . .
በቀጣይ ወደ ገንዘብ የተቀየረ Coin የምንሰበስብባቸው በርካታ #Bots ይመጣሉ:: #የNotcoiንም ቀጣይ እቅድም #Not መሰብሰብ የሚያስችል እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል:: ከዚህ በኋላ Game እየቀጠቀጥን #list እስኪደረግ መጠበቅ ላያስፈልገን ይችላል::
እስከዛው ድረስ ግን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ እየገባችሁ አስጀምሩት (በየ4 ሰዓቱ እየገባችሁም አስጀምሩት)
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5957934124

Telegram
Trending Apps
Trending Apps is a community-powered hub spotlighting the most exciting Telegram apps from indie developers.
We handpick and showcase top tApps submitted via @tapps_bot
Not affiliated with Telegram Messenger — just powered by passion.

👍18👏1
AlltechUp.com pinned «#ያስፈልጋችኋል👇👇👇👇 . . . https://t.me/trendingapps የቴሌግራም #Varified_Channel ነው (Join አድርጉት):: ይሄ ቻነል ቴሌግራም የከፈተው የGoogle Play እና Appstore ዓይነት #የTelegram_App_Center የሚያስተዋውቅበት ነው:: በዚሁ Channel #pin የተደረገውን የTelegram_App_Center link በመንካት በርካታ #Wep_Apps (ሳይጫኑ #በBrowser…»