AlltechUp.com
3.4K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
Forwarded from tapswap community
Important information: Maintenance begins tomorrow, June 7th, at 7 a.m. UTC. The app 🤖 will be unavailable for a minimum of three hours.

Take advantage of this time for your enjoyment 📚🏊‍♀️🤾‍♀️.

Technical issues will be resolved after this maintenance.

Additionally, to compensate for this offline time, we will add extra daily boosts 🔥 for you.
🙏32👍7👏4
Forwarded from tapswap community
Maintenance has started🔧.

We will inform you as soon as we are live again.
👍22😁3🤣2💩1
Forwarded from tapswap community
We're back online!

Please pay attention: since we have completely updated our infrastructure, there may still be some issues today that we will quickly fix.
👍10
የዛሬ 5,000,000 እለታዊ ሽልማት 🙆😍
42👍22👏3👌2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁31👍10👾1
#የBinance ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ፕሮጀክት የሆነው #Blum 9m ያህል የቴሌግራም Subscribers አግኝቷል:: ይህም በቴሌግራም ታሪክ 4ኛው የምንጊዜም ከፍተኛ ተከታይ ያለው Channel ያደርገዋል::

ብዙ ጊዜ ስለዚህ Coin game የማልጽፈው ለብዙ ሰው ክፍት ስላልሆነ ነው:: የሚሰጠውም በጣም ትንሽ ሲሆን ከየትኞቹም #የጌም #ኮይኖች በላይ ዋጋ እንደሚኖረው ብዙዎች እየተናገሩለት ነው:: ስለሆነም #Blum የመቀላቀል እድል ያገኛችሁ ሁሉ ትኩረት ስጡት:: የቻላችሁትን ያህል ሰብስቡ::


በተጨማሪም ቴሌግራም ላይ 1ኛ እና 2ኛ በመሆን ታሪክ በመስራት ላይ የሚገኙትን ጌሞች ካልጀመራችሁ ትንሽ ጊዜ አላችሁ - ጀምሩ - የምትችሉትን ሰብስቡ::

📢 #Hamster_Kombat 👇
https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5881095412

📣Tapswap 👇
https://t.me/tapswap_bot?start=r_1462220394

🎁 +2.5k gift
19👍9😁2
የእለቱ 5,000,000 እለታዊ ሽልማት
👍4313👎5🙏5
በርካቶች USD ያለባቸውን ዋሌቶች በማያያዝ፣ የBot እና የድረገጾች ማስፈንጠሪያ (link) በማያያዝ የተለያዩ ጥያቄዎችን ታቀርባላችሁ።

ነገር ግን እነዚህ አያይዛችሁ የምትልኳቸው ወይም Comment መስጫው ላይ የምታስቀምጧቸው አጭበርባሪዎች (Scammers) የመሆን እድላቸው ከፍተኛ ነው። አንድ ጊዜ #Click ማድረግ ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላል።

በተለይም በአሁኑ ጊዜ አጭበርባሪዎች (Scammers) በዋሌታችሁ #link መላክን ጨምሮ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም #Notcoin በመዝረፍ ላይ ይገኛሉ።

ስለሆነም የማታውቁትን መልእክት፣ Bot, Link, Attachment ከመንካት፣ ለእኔ ከመላክና Comment ላይ ከማስቀመጥ እንድትቆጠቡ አደራ እላለሁ። የሚልክ ካለ ወዲያውኑ ለመቦለክ እገደዳለሁ።
👍36🙏5
#Alert

Scam_Not
ፈጽሞ Click አታድርጉ👌
👍20🔥2
#Alert_ተጠንቀቁ

የእኛ አገር ሌቦችና አጭበርባሪዎች ደግሞ ፈጽሞ ሀዘኔታና ርህራሄ የላቸውም:: ተጠንቀቁ:: አሁን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው ስፖንሰር የተደረገ ማስታወቂያ "#notcoin መሸጥ ለምትፈልጉ 1coin በ 1 ብር ዋጋ እንገዛለንእንገዛለን፤ 08071 ይደውሉልን" ይላል። አጭበርባሪው ሰው ደውዬለት ያለምንም ስጋት "ዮናስ" እንደሚባል ነግሮኛል። አይን አውጣ ሌባ ነው። የሰዎችን ግንዛቤ ማነስና መቸገር ተጠቅሞ በአቋራጭ ለሚክበር የሚደረግ ግልጽ ማጭበርበር ነው።

አስቡ እስቲ . . .
ትናንት የሁሉም ክሪፕቶከረንሲዎች ዋጋ ድንገት በመውረዱ #Notcoinም ዛሬ ወደ $0.018 USD አካባቢ ደርሷል::

2,000 Notcoin ቢኖራችሁ አሁን ባለው ዋጋ ሲሰላ $36 USD (2,000×0.018= $36) ይኖራችኋል::

ይህ ገንዘብ በP2P ባለው ዝቅተኛ ዋጋ 115 ብትሸጡት 4,140 ብር ይሆናል::

ይህ ሰው የሚገዛው ግን 2000 ብር ወይም ከግማሽ በታች በሆነ ዋጋ ነው:: ከእንዲህ አይነት አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ::

በተለይም የእኔ #followers በሚቀጥሉት 6 ቀናት #ከStake ስታወጡት በቀጥታ ወደዋሌታችሁ ውሰዱት:: #Tonspace ላይ ያስቀመጣችሁ ምንም ስጋት የለባችሁም እዛው ይቀመጥላችሁ:: ዋጋ እስኪጨምር ማስቀመጥ ካልፈለጋችሁ በውስጥ እየተነጋገርን የተሻለ ዋጋ የምታገኙበትን ድጋፍ አደርግላችኋለሁ::
👍4813
የዛሬን የ5,000,000 እለታዊ ሽልማት ቀድሞ #Comment ላይ ያጋራን @Yn210 የሁላችንም ምስጋና ይድረሰው ሌሎቻችሁም ሦስቱንም ባታገኙ እንኳን አንድም ሆነ ሁለት ቀድማችሁ ያገኛችሁትን ብታጋሩን ምስጋናችን የላቀ ነው።

በቱጨማሪም ከቻናሉ ጋር ተያያዥነት ያለው ጠቃሚ ጽሁፍ ስታገኙ Comment መስለው ላይ ብታጋሩት መልካም ነው::
👍29
"Telegram Stars" የተባለ አዲስ መተግበሪያ ይፋ ተደርጓል:: ቴሌግራም ይፋ ያደረገው ይህ መተግበሪያ የበፍካታ አገራት ገንዘቦችና አያሌ ክሪፕቶከረንሲዎችን ወደ #Ton በመቀየር የተለያዩ ዲጂታል እቃዎች እና አገልግሎቶች ለመግዛት የሚያገለግል እንደሆነ ተገልጿል::

መተግበሪያ የሚፈለገውን የገንዘብ መጠን በፓኬጅ ከተሞላ በኋላ እስኪያልቅ ድረስ ለግዢ ብቻ ሳይሆን ለስጦታም እንደሚያገለግል የተገለጸ ሲሆን ከቴሌግራም ታላላቅ የእመርታ ምእራፎች አንዱ ተደርጎ እንደሚወሰድ የዘርፉ ተንታኞች እየገለፁ ነው::
👍514
"የቴሌግራም ባለቤት ሳምሰንግ ስልክ ለሙቀት ተበገረ"
~~~~~~
በዓለም ላይ በቴክኖሎጂው ዘርፍ እውቅና፣ ዝና ሀብት ካጋበሱት ታላላቅ ሰዎች አንዱ የሆነው የቴሌግራም ባለቤት #ፓቬል_ዱሮቭ ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረው ሳምሰንግ ስልኩ በዱባይ ሙቀት ምክንያት ሁለት ቦታ እንደተከፈለበት አስታወቀ።

#ዱሮቭ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በይፋዊ የቴሌግራም ገጹ እንዳጋራው አብዛኞቹ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች በቴሌግራም ተጠቃሚዎች በብዛት ጥቅም ላይ ከዋሉት ስልኮች አንዱ በመሆኑ ምርጫው አድርጎት ቆይቷል።

👴ይህንን ሳምሰንግ $180 ዶላር ገጽቶ ላለፉት ሁለት አመታት ሲጠቀምበት እንደቆየ ጠቅሶ አሁን ግን ስልኩ መቀየር ሊኖርበት እንደሚችል ጠቁሟል። 😂
😁21👍138
የዛሬ እለታዊ የ5,000,000 ሽልማት👍
👍27🔥23