Forwarded from tapswap community
Hey TapSwappers,
We know many of you have noticed that TapSwap is often overloaded. We are working hard to upgrade our infrastructure to address this issue.
Over the next few days, the app may still have some access issues. During the migration, new registrations and some other features will be disabled for a few hours. We will inform you when the maintenance is scheduled.
The good news is, after the maintenance, you will no longer see any overloading screens, and you will have access to the app whenever you want, for as long as you want.
Thank you for your patience and understanding!

👍9👏1🆒1
የአንዳአንድ ሰው ድንቁርና ደግሞ በቃላት መግለፅ ከሚቻለው በላይ ነው:: ጥቂት አለመሆናቸው ደግሞ ያስደነግጣል::
#የTapswap ከBinance account ጋር መያያዝና የ$600 USD Voucher ሽልማትን በተመለከተ የጻፍኩትን ተከትሎ ኮሜንት ላይ "በፊት Solana ብሎ ሽወደን:: አሁን ደግሞ Binance ቢል አናምንም:: Binance ማረጋገጫ ሊሰጠን ይገባል" የመሳሰሉ አስተያየቶችን ሰጥተዋል::
ሲጀምር Tapswap #ከBinance ጋር ልሰራ ነው: ተዋውለናል . . . አላለም:: እኔም ብሏል አላልኩም:: ከላይ ከጠቀስኩት ጋር አያይዤ #Binance ላይ List መደረጉ የማይቀር ይመስላል" ነው ምልክት:: የግል አስተያየት ለመሆኑ ግልጽ ነው::
እናም አንዳአንድ ከብቶች ልታሰምሩበት የሚገባው ሁሉም ነገር አሁንም ወደፊትም #Probably_nothing ነው:: ማንም ለማንም የሚሰጠው ዋስትናም ማረጋገጫም አይኖርም:: ለደንታችሁ እንጂ ለማንም ውለታ አይደለም #Tap የምታደርጉት:: ከፈለጋችሁም ተዉት:: ጥንቅር😬
#የTapswap ከBinance account ጋር መያያዝና የ$600 USD Voucher ሽልማትን በተመለከተ የጻፍኩትን ተከትሎ ኮሜንት ላይ "በፊት Solana ብሎ ሽወደን:: አሁን ደግሞ Binance ቢል አናምንም:: Binance ማረጋገጫ ሊሰጠን ይገባል" የመሳሰሉ አስተያየቶችን ሰጥተዋል::
ሲጀምር Tapswap #ከBinance ጋር ልሰራ ነው: ተዋውለናል . . . አላለም:: እኔም ብሏል አላልኩም:: ከላይ ከጠቀስኩት ጋር አያይዤ #Binance ላይ List መደረጉ የማይቀር ይመስላል" ነው ምልክት:: የግል አስተያየት ለመሆኑ ግልጽ ነው::
እናም አንዳአንድ ከብቶች ልታሰምሩበት የሚገባው ሁሉም ነገር አሁንም ወደፊትም #Probably_nothing ነው:: ማንም ለማንም የሚሰጠው ዋስትናም ማረጋገጫም አይኖርም:: ለደንታችሁ እንጂ ለማንም ውለታ አይደለም #Tap የምታደርጉት:: ከፈለጋችሁም ተዉት:: ጥንቅር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁28👍11❤7
#Hamster_Kombat
ብዙዎች ቀኑን ሙሉ የ1,000,000 ሽልማት ሲሉ ነው የዋሉት:: ነገር ግን አንድም ለማስረዳት ሲሞክር አላየሁም:: በኋላ ለራሴ ገባኝና ወሰድኩ:: ለእናንተም ለማስረዳት ስፈልግ ግን ቀላል አልሆነም::
ከዝም ይሻላል ብዬ . . . 👇👇
መጀመሪያ ከላይ በስተግራ Earn per tap የሚለው ላይ ሦስት ጊዜ ጠቅ ስታደርጉ መሃል ላይ ያለችሁ Tap የምናደርጋት ምስል (ሸለመጥማጥ) ቀላ ትላለች:: በመቀጠል እላይዋ ላይ ከታች ባለው መግለጫ መሰረት ጫን እና ጠቅ በማድረግ #BTC የሚል ቃል ሲመጣ #የ1,000,000 ሽልማት ይሰጠናል::
#መግለጫ
ለሁሉም ሰው ግልጽ ባይሆንም በተለይም የMorse Code Chart ግንዛቤ ያላችሁ ልታገኙት እንደምትችሉ ተስፋ አደርጋለሁ::

B ( _... / ጫን ብላችሁ ትለቁትና ሦስት ጊዜ ጠቅ ጠቅ ጠቅ ማድረግ)
T ( _ ትንሽ ጫን ብላችሁ መልቀቅ)
C. ( _._. / ጫን ለቀቅ ጠቅ X2)
ለሁሉም ሰው ግልጽ ባይሆንም በተለይም የMorse Code Chart ግንዛቤ ያላችሁ ልታገኙት እንደምትችሉ ተስፋ አደርጋለሁ::
👍72❤6😁6🥴5
Forwarded from tapswap community
Important information: Maintenance begins tomorrow, June 7th, at 7 a.m. UTC. The app 🤖 will be unavailable for a minimum of three hours.
Take advantage of this time for your enjoyment 📚🏊♀️🤾♀️.
Technical issues will be resolved after this maintenance.
Additionally, to compensate for this offline time, we will add extra daily boosts 🔥 for you.

🙏32👍7👏4
Forwarded from tapswap community
Maintenance has started🔧.
We will inform you as soon as we are live again.

👍22😁3🤣2💩1
Forwarded from tapswap community
We're back online!
Please pay attention: since we have completely updated our infrastructure, there may still be some issues today that we will quickly fix.

👍10
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁31👍10👾1
#የBinance ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ፕሮጀክት የሆነው #Blum 9m ያህል የቴሌግራም Subscribers አግኝቷል:: ይህም በቴሌግራም ታሪክ 4ኛው የምንጊዜም ከፍተኛ ተከታይ ያለው Channel ያደርገዋል::
ብዙ ጊዜ ስለዚህ Coin game የማልጽፈው ለብዙ ሰው ክፍት ስላልሆነ ነው:: የሚሰጠውም በጣም ትንሽ ሲሆን ከየትኞቹም #የጌም #ኮይኖች በላይ ዋጋ እንደሚኖረው ብዙዎች እየተናገሩለት ነው:: ስለሆነም #Blum የመቀላቀል እድል ያገኛችሁ ሁሉ ትኩረት ስጡት:: የቻላችሁትን ያህል ሰብስቡ::
በተጨማሪም ቴሌግራም ላይ 1ኛ እና 2ኛ በመሆን ታሪክ በመስራት ላይ የሚገኙትን ጌሞች ካልጀመራችሁ ትንሽ ጊዜ አላችሁ - ጀምሩ - የምትችሉትን ሰብስቡ::
📢 #Hamster_Kombat 👇
https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5881095412
📣Tapswap 👇
https://t.me/tapswap_bot?start=r_1462220394
🎁 +2.5k gift

❤19👍9😁2
በርካቶች USD ያለባቸውን ዋሌቶች በማያያዝ፣ የBot እና የድረገጾች ማስፈንጠሪያ (link) በማያያዝ የተለያዩ ጥያቄዎችን ታቀርባላችሁ።
ነገር ግን እነዚህ አያይዛችሁ የምትልኳቸው ወይም Comment መስጫው ላይ የምታስቀምጧቸው አጭበርባሪዎች (Scammers) የመሆን እድላቸው ከፍተኛ ነው። አንድ ጊዜ #Click ማድረግ ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላል።
በተለይም በአሁኑ ጊዜ አጭበርባሪዎች (Scammers) በዋሌታችሁ #link መላክን ጨምሮ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም #Notcoin በመዝረፍ ላይ ይገኛሉ።
ስለሆነም የማታውቁትን መልእክት፣ Bot, Link, Attachment ከመንካት፣ ለእኔ ከመላክና Comment ላይ ከማስቀመጥ እንድትቆጠቡ አደራ እላለሁ። የሚልክ ካለ ወዲያውኑ ለመቦለክ እገደዳለሁ።

👍36🙏5
#Alert_ተጠንቀቁ
የእኛ አገር ሌቦችና አጭበርባሪዎች ደግሞ ፈጽሞ ሀዘኔታና ርህራሄ የላቸውም:: ተጠንቀቁ:: አሁን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው ስፖንሰር የተደረገ ማስታወቂያ "#notcoin መሸጥ ለምትፈልጉ 1coin በ 1 ብር ዋጋ እንገዛለንእንገዛለን፤ 08071 ይደውሉልን" ይላል። አጭበርባሪው ሰው ደውዬለት ያለምንም ስጋት "ዮናስ" እንደሚባል ነግሮኛል። አይን አውጣ ሌባ ነው። የሰዎችን ግንዛቤ ማነስና መቸገር ተጠቅሞ በአቋራጭ ለሚክበር የሚደረግ ግልጽ ማጭበርበር ነው።
አስቡ እስቲ . . .
ትናንት የሁሉም ክሪፕቶከረንሲዎች ዋጋ ድንገት በመውረዱ #Notcoinም ዛሬ ወደ $0.018 USD አካባቢ ደርሷል::
2,000 Notcoin ቢኖራችሁ አሁን ባለው ዋጋ ሲሰላ $36 USD (2,000×0.018= $36) ይኖራችኋል::
ይህ ገንዘብ በP2P ባለው ዝቅተኛ ዋጋ 115 ብትሸጡት 4,140 ብር ይሆናል::
ይህ ሰው የሚገዛው ግን 2000 ብር ወይም ከግማሽ በታች በሆነ ዋጋ ነው:: ከእንዲህ አይነት አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ::
በተለይም የእኔ #followers በሚቀጥሉት 6 ቀናት #ከStake ስታወጡት በቀጥታ ወደዋሌታችሁ ውሰዱት:: #Tonspace ላይ ያስቀመጣችሁ ምንም ስጋት የለባችሁም እዛው ይቀመጥላችሁ:: ዋጋ እስኪጨምር ማስቀመጥ ካልፈለጋችሁ በውስጥ እየተነጋገርን የተሻለ ዋጋ የምታገኙበትን ድጋፍ አደርግላችኋለሁ::

👍48❤13
"Telegram Stars" የተባለ አዲስ መተግበሪያ ይፋ ተደርጓል:: ቴሌግራም ይፋ ያደረገው ይህ መተግበሪያ የበፍካታ አገራት ገንዘቦችና አያሌ ክሪፕቶከረንሲዎችን ወደ #Ton በመቀየር የተለያዩ ዲጂታል እቃዎች እና አገልግሎቶች ለመግዛት የሚያገለግል እንደሆነ ተገልጿል::
መተግበሪያ የሚፈለገውን የገንዘብ መጠን በፓኬጅ ከተሞላ በኋላ እስኪያልቅ ድረስ ለግዢ ብቻ ሳይሆን ለስጦታም እንደሚያገለግል የተገለጸ ሲሆን ከቴሌግራም ታላላቅ የእመርታ ምእራፎች አንዱ ተደርጎ እንደሚወሰድ የዘርፉ ተንታኞች እየገለፁ ነው::

👍51❤4
"የቴሌግራም ባለቤት ሳምሰንግ ስልክ ለሙቀት ተበገረ"
~~~~~~
በዓለም ላይ በቴክኖሎጂው ዘርፍ እውቅና፣ ዝና ሀብት ካጋበሱት ታላላቅ ሰዎች አንዱ የሆነው የቴሌግራም ባለቤት #ፓቬል_ዱሮቭ ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረው ሳምሰንግ ስልኩ በዱባይ ሙቀት ምክንያት ሁለት ቦታ እንደተከፈለበት አስታወቀ።
#ዱሮቭ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በይፋዊ የቴሌግራም ገጹ እንዳጋራው አብዛኞቹ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች በቴሌግራም ተጠቃሚዎች በብዛት ጥቅም ላይ ከዋሉት ስልኮች አንዱ በመሆኑ ምርጫው አድርጎት ቆይቷል።
👴ይህንን ሳምሰንግ $180 ዶላር ገጽቶ ላለፉት ሁለት አመታት ሲጠቀምበት እንደቆየ ጠቅሶ አሁን ግን ስልኩ መቀየር ሊኖርበት እንደሚችል ጠቁሟል። 😂

😁21👍13❤8