AlltechUp.com
3.4K subscribers
603 photos
21 videos
6 files
290 links
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀
የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱

ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Download Telegram
#Not ብቻ ሽቅብ ጀምሯል🤗

😍 @Binance 🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8👍6
የNOTCOIN ዋጋ ከ$0.01 USD በላይ ደርሷል🤗
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍26🔥7
የዛሬው 5,000,000 እለታዊ ሽልማት ሲሆን ቀለል ያለ ነው - እፈሱት🙋😍
21👍14🥰3👎1
#Notcoin

እስከ አሁን ድረስ Notcoiናችሁን ወደዋሌት ያልወሰዳችሁ ሁሉ #Claim ማድረግ (ወደዋሌት መውሰድ) የምትችሉት እስከ July 16 ድረስ ብቻ እንደሆነ ይፋ ተደርጓል::


👌 ኮይናችሁን ወደ ዋሌት ስትወስዱ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ:: #Digital_id ወይም ፓስፖርት ከሌላችሁ ያላችሁ አማራጭ ወደ #Tonkeeper ወይም ወደ #Mytonkeeper ዋሌት መውሰድ ብቻ ነው:: (ከሌላችሁም ከGoogle Play መጫንና ከቴሌግራም Notcoiናችሁ ከሚገኝበት Bot ጋር Connect ማድረግ ይጠበቅባችኋል::

👌 Claim ስታደርጉ 300 Notcoin ክፍያ ይቀንስባችኋል:: አሁን ባለው ዋጋ ወደ $3 USD አካባቢ ማለት ነው::

Claim ከማድረግ ጋር የተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ #Comment መስጫው ላይ አስቀምጡ::

#ጥያቄያችሁ ግን ጥያቄ ይሁን👌

#Update

በስህተት Unstake ተደርጎ የነበረው Notcoin በድጋሚ Stake ስላደረጉት ወሩን እስኪጨርስ ጠብቁ:: Unstake አድርጋችሁ ወደዋሌት አትውሰዱ👌
👍271🔥1
#Notcoin_Stake_Update

በስህተት Unstake ተደርጎ የነበረው Notcoin በድጋሚ Stake ስላደረጉት ወሩን እስኪጨርስ ጠብቁ:: Unstake አድርጋችሁ ወደዋሌት አትውሰዱ👌
👍316🔥1
ይሄን Channel የከፈትኩበት ስልክ ቁጥር ትናንት ጠፍቶብኝ ነበር:: እናም የትናንት የ5,000,000 ሽልማትን ጨምሮ ምንም መረጃ አላጋራኋችሁም - በጣም ይቅርታ::

የዛሬውን የ5,000,000 እለታዊ ሽልማት በዚህ ቻናል በ30 ደቂቃ ውስጥ ጠብቁኝ:: ለትእግስታችሁ አመሰግናለሁ🙋😍🤗🙏
👍40🥰71
የዛሬ 5,000,000 እለታዊ ሽልማት 🙆
👍42😁6
በጣም አስቸኳይ

"Tapswap - የሰበሰባችሁት ፊት ለፊት ያለችውን X2 የምትል አዲስ button ንኩ። ከዋሌት ጋር በማያያዝ የሰበሰባችሁት እጥፍ ይደረግላችኋል" ተብላችኋል።

እኔም እየሞከርኩኝ ነው - ሰው ስለበዛ ግን ኔትወርክ ተጨናንቆ እስከአሁን አልሰራልኝም። እድላችሁን ሞክሩ። ከተሳካላችሁ እዚሁ አሳውቁን።
👍52🔥91
ተቋርጧል

እስቲ ወገን የተሳካለት አለ🙋🙆
😁22😭7👍2
#Notcoin ታሪክ እየጻፈ ነው:: ቀጣይ #Notcoins #Hamster_kombat እና #Tapswap ይመስላሉ።

ያልጀመራችሁ ከመቆጨት ጀምሩና የምትችሉትን ሰብስቡ😬

#Hamster_kombat 👇👇
https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId5908378208


#Tapswap 👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5620020073
🎁 +2.5k Shares as a first-time
gift

የቴሌግራም ዋሌት ላይ Notcoin, USDT, Ton . . . እያላችሁ #Block የሆነባችሁ ካላችሁ በውስጥ አናግሩኝ::

ከዚህ በኋላ #Notcoin የምትወስዱት ወደ Tonkeeper መሆን አለበት:: Ton ባይኖራችሁም ወደ USDT የምትቀይሩበት (Swap የምታደርጉበት) ዘዴ ነገ በዚሁ ቻናል አጋራችኋለሁ🙋😍
👍3614
የዛሬ እለታዊ 5,000,000 ሽልማት 🎆🎇
👍11🥰5
Hello🙋🎁


#Hamster_Combat 🎁 #Surprise

Specials - New cards - 3,500,000 በነጻ ውሰዱ😍🎃

ያልጀመራችሁ 👇👇

https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId5620020073
👍184
እለታዊ 5,000,000 ሽልማት👌🤗

ጀምሩ 👇👇
https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5908378208
👍274
የዛሬ 5,000,000 እለታዊ ሽልማት - ተቋደሱ😁🤗
🙏3112👍10👎2
የእለቱ 5,000,000 ሽልማት
25👍6🥰5
#የምስራች🙋

የምስራች ለብዙዎች እንደመንገር የሚያስደስት የለም። ልቤ በደስታና በእርካታ እየተፍነከነከ ነው የምነገራችሁ።

ብዙ ሲታማና ስሙ ሲጠፋ የነበረው #Tapswap አሁን #Binance list እንደሚደረግ እርግጥ ይመስላል።

ለማንኛውም የምስራቹን እንካችሁ . . .

#Tapswap #Bot ላይ ግቡ:: #Task Click አድርጉ:: #የBinance Task ታገኛላችሁ::

#የBinance አካውንት ያላችሁ ከላይ ያሉት ሁለቱን ዝም ብላችሁ #go በሉና ተመለሱ:: #Emailም ስልክ ቁጥርም ማስገባት አይጠበቅባችሁም:: ከዛ ወደ Binance አካውንታችሁ ሂዱና ከላይ በስተግራ ያለችውን የባይናንስ ሎጎ #Click አድርጉ::

በመቀጠል ከምትጠቀሙበት የአካውንት ስም በላይ ያሉትን ቁጥሮች (Binance id) በትክክል ጽፋችሁ ወደ Tapswap bot በመመለስ Inter your Binance id የሚለው ላይ ጻፏቸው:: Submit በሉት:: (ሁሉንም በScreenshot አያይዤያለሁ)::

3,000,000 Tap coin ወዲያው ታገኛላችሁ:: በእጣ ይሁን የተገለጸ ባይኖርም የባይናንስ ዋሌታችሁ ላይ የ $600 USD Binance #Voucher ይገባላችኋል:: በጥቁር ገበያ የ69K ብር ስጦታ ማለት ነው::

Binance #Voucher በውጭ ለሚገኙ ጓደኞቻችን ልከን የፈለግነውን እቃ ገዝተው የሚልኩበት #Gift ነው:: ተረጋግታችሁ በጥንቃቄ ውሰዱ::

የBinance አካውንት የሌላችሁ National I'd Passport በመጠቀም ክፈቱና ከላይ እንደገለጽኩት አድርጉ::

ስትዘናጉ የነበራችሁ Tap ማድረጋችሁን አፍጥኑት::

ያልጀመራችሁ የመጨረሻ እድላችሁን ለመሞከር ከታች ባለው link ጀምሩና ቢያንስ #የBinance ሽልማትን ውሰዱ::

https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5881095412
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍223👎1🤯1🥴1