ለግንዛቤ
#Hamster_Kombat አጨዋወት
የጨዋታው አብዛኛው ተግባር ያለው ሁለተኛው #Mine የሚለው Button ላይ ነው። Click ስናደርገው ከላይ በScreenshot 1 ላይ ያለውን ገጽታ ይመጣልናል። የተከበቡት Markets, PR & Team, Legal እና Specials የሚሉት ላይ Click ስናደርግ ከታች ያሉት #Tasks ይቀያየራሉ። አንዳአንዶቹ ክፍት የተቀሩት ቁልፍ ናቸው። ቁልፍ የሆኑትን ለመክፈት ክፍት የሆኑትን የተወሰነ ደረጃ ማድረስ ያስፈልጋል። ስናስከፍት በእያንዳንዱ level ላይ የተለያየ መጠን ያለው Coin ይወስዱብናል። (የራሳቸውን Coin በዚህ መንገድ እየሰበሰቡ ነው ማለት ነው)
እኛ level ስንጨምር በዛው ScreenShot ከላይ የተከበበው ላይ እንደሚታየው #በሰዓት #Autogenerate የሚያደርግልን ይጨምራል። ለምሳሌ የእኔ በሰዓት ከ277K በላይ #generate ያደርጋል። ምንም Tap ማድረግ ሳይጠበቅብኝ በየ3 ሰዓቱ Claim እያደረግኩኝ እሰበስባለሁ።
በScreenShot 2 ላይ በጥያቄ ምልክት ያልተከፈቱ 3 ሳጥኖች አሉ። እነዚህ ሳጥኖች #Mine ውስጥ ካሉት በርካታ አማራጮች ሦስቱን በትክክል ስንጫን በቀን አንዴ 5,000,000 ሚልዮን ሽልማት ይበረከትልናል። ነገር ግን እድለኛ የሚያደርጉን የትኞቹ እንደሆኑ ስለማይታወቁ ብዙ በመሞከር ብዙ ልናጣ እንችላለን። ስለዚህ እኔ በየቀኑ እየለየሁኝ በScreenshot https://t.me/amole_hub ላይ አጋራችኋለሁ። ከእናንተ የሚጠበቀው ቻናሉን join አድርጋችሁ መጠበቅና በየቀኑ 5,000,000 መውሰድ ብቻ ነው። ተያያዥ ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ።
👍44
#Hamster_kombat youtube Channel በ26 ሰዓታት ውስጥ ከ1,000,000 በላይ ሰው ሰብስክራይብ አድርጎታል:: የታሪኩ አካል ብትሆኑ መልካም ነው::
በነገራችን ላይ . . .
#Hamster_kombat Tap ማድረግ የተጀመረው ልክ የዛሬ ወር ነው:: ገና ብዙ ይቀራል ማለት ነው:
ጀምሩና መጨረሻውን ጠብቁ😃🙋
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId5881095412

❤1
P2P trading የሚለው ቁልፍ በመሆኑ 5 ሚሊዮን ሽልማት ያልወሰዳችሁ በቀሩት 15 ደቂቃዎች ውስጥ legal ላይ ሄዳችሁ KYC የሚለውን level 7 ላይ አድርሱት:: ከዛ P2P trading ይከፍትላችኋል:: 🙋
ጀምሩ😃🙋👇👇👇
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId5881095412
ጀምሩ😃🙋👇👇👇
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId5881095412
👍3❤2
የዛሬው Daily Combo እለታዊ የ5,000,000 ሚሊየን ሽልማት ከላይ ያለው ነው::
አንደኛና ሁለተኛ ያሉት መጀመሪያ Special ላይ ገብታችሁ ከስሩ ካሉት New Cards የሚለውን Button ትጫናላችሁ። ከዛ ወደ My cards ውስጥ ይገባካችኋል። በመቀጠል Click ስታደርጉት የሽልማት ሳጥኑን ይከፍትላችኋል። (1 & 2 ተመሳሳይ ቦታ ላይ ናቸው)
ያልጀመራችሁ ጀምሩ😃🙋👇👇👇
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId5881095412
አንደኛና ሁለተኛ ያሉት መጀመሪያ Special ላይ ገብታችሁ ከስሩ ካሉት New Cards የሚለውን Button ትጫናላችሁ። ከዛ ወደ My cards ውስጥ ይገባካችኋል። በመቀጠል Click ስታደርጉት የሽልማት ሳጥኑን ይከፍትላችኋል። (1 & 2 ተመሳሳይ ቦታ ላይ ናቸው)
ያልጀመራችሁ ጀምሩ😃🙋👇👇👇
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId5881095412
👍10🔥2🥴2
#Hamster_Kombat
የጀመረው ልክ የዛሬ ወር March 26 ነው:: ስለዚህ ከዚህ በኋላም ለወራት መቆየቱ የማይቀር ነው:: ሁላችንም የጀመርነው አሁን ነው:: #Tap ሳታደርጉ በሽልማት ብቻ በየቀኑ 5,000,000 መሰብሰብ ትችላላችሁ:: እናንተም ከአሁኑ ከታች ባለው link ጀምሩ::
https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId6347427591
Telegram
Hamster Kombat
Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!
❤7👍7
ከታች ያለው #የHamster_Kombat link እለታዊው የ5,000,000 ሽልማት ለመውሰድ 3 ሰዎች እንዲቀላቀሉ ይፈልጋል::
ያልጀመራችሁ (Tap ባታደርጉም) #join አድርጉላቸው ❤❤❤
https://t.me/hamSter_kombat_bot/start?startapp=kentId1279671897

👍4
🙋Lets Enjoy followers.😍❤
5,000,000 M. Daily Combo😍
#Youtube_Gold_Buttonን የምታገኙት Special ~ New Card የሚለው ውስጥ ነው:;

👍17❤9🔥6
#Tapswap ለምትሰበስቡ እንኳን ደስ አላችሁ:: "የምስራች የምንናገርበት ቀን ደረሰ" እየተባላችሁ ነው::
እውነት ለመናገር #Tapswap የፕሮጀክቱ ባለቤቶች ሳይቀር ከጠበቁትና ከገመቱት በላይ መሳካቱ ስጨቀጭቃችሁ ለነበርኩት ለእኔም ከፍተኛ ደስታ ፈጥሮልኛል:: ይነስም ይብዛም ሰዎችን ገፋፍቶ ጥቅም እንዲያገኙ ቅንጣት አስተዋፅኦ ማድረግ በእጅጉ አስደሳች ነው:: ከዚህ የላቀው ደግሞ በርካታ #የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ወደብሎክቼይን ዓለም የሚቀላቀሉበት መልካም አጋጣሚ መፈጠሩ ልብን ያሞቃል:: #Tapswap የብዙዎችን ህወትና አመለካከት እንደሚቀይር በጉጉት የምጠብቀው ነው::
የሆነው ሆኖ 12.9 ሚሊዮን ሰብስክራይበር በደረሰው https://t.me/tapswapai (የቴሌግራም ቻናላቸው) ያጋሩትን #ሰበር_ዜና ገብታችሁ አንብቡ:: ያልተቀላቀላችሁም #Join አድርጉ::
ወደብሎክቼይን ይገባል ማለት ግን #List የሚደረግበት ላይሆን እንደሚችል ግንዛቤ ያዙ:: ነገር ግን ወደሚሸጥና የሚለወጥ እሴትነት መቀየሩ ግን እርግጥ ይሆናል::
በተጨማሪም ጨዋታው ይቁም አይቁም ምንም የገለጹት የለም:: ከእናንተ የሚጠበቀው እስከመጨረሻዋ ደቂቃ ድረስ የምትችሉትን ማድረግ ነው::
ያልጀመራችሁም የምትችሉትን ያህል ብትሰበስቡ ከመቆጨት ያድናችኋል:: ትንሽ ከምንም የተሻለ መሆኑን አትዘንጉ::
ለምትጀምሩ link 👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5835552716 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
#Hamster_Kombat 👇👇
https://t.me/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId5881095412

👍16❤7🤣1
#Notcoin❤
እንደተጠበቀና ደጋግሜ ስገልጸው እንደነበረው #የደፊ_ደፊዎች ሸጠው ከጨረሱ በኋላ #የNotcoin ዋጋ በ24 ሰዓታት ብቻ #ከ61% በላይ ጭማሪ አሳይቷል::
የዘርፉ ኤክስፐርቶች እስከ 0.016 ድረስ ሊጨምር እንደሚችል እየገለፁ ይገኛሉ:: ስለሆነም #Notcoin አሁን መሸጥ የምትፈልጉ ካላችሁ የኤክፐርቶች ትንተናዎችና የዋጋ ለውጡን በቅርበት በመከታተል የተሻለ ዋጋ ላይ ሲደርስ ልትሸጡ ትችላላችሁ::
ይሁንና አንገብጋቢ ፍላጎት ከሌለ እስከ 2025 ማቆየት ይመከራል:: 🙋🙏
#Hamster_Kombat
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId5881095412 ❤❤
#Tapswap
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_537114094 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Join 👇👇
https://t.me/amole_hub

👍25🔥5🥰1
ብዙዎቻችሁ ያልተከፈቱ ሳጥኖች እንዴት እንደሚከፈቱ ደጋግማችሁ እየጠየቃችሁ ነው። ይሁንና አስተውላችሁ ስለማታዩት እንጂ ከተቆለፈው Task ስር መግለጫ ተቀምጧል።
ለምሳሌ ከላይ ከዚህ ጽሁፍ የተጋራው ምስል ቁልፍ ነው። ከስሩ ያሰመርኩበት ደግሞ "ይህ ሳጥን የሚከፈተው Margin trading X50 የሚባል ታስክ /V/ 15 (level 15) ስታደርሱት ነው" ይላል።
Markets ላይ ሄዳችሁ መሃል አካባቢ በስተቀኝ Margin trading X50ን ታገኛላችሁ። ክፍት ከሆነ level 15 እስኪደርስ Click ማድረግ ነው። ቁልፍ ከሆነ ግን አሁንም ከስሩ የትኛው Task level ስንት እንድታደርሱ እንደሚጠይቅ በማየት ወደዛው ትሄዳላችሁ:: ይህ የጨዋታው አስደሳች ባህሪይና ቁልፍ ተግባር ነው:: በደንብ ተረዱት፤ ከዛ ተግብሩት🙏🤗

👍51❤12🙏4